ትዝብት

”እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም” ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ

           ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ በቅርቡ በሀገር ውስጥ ለሚታተም አንድ ጋዜጣ ‘ግልፅ ደብዳቤ በሀገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን’ በሚል ዘለግ ያለ ደብዳቤ ፅፈው ነበር። ለዚህ ደግሞ ሰበብ የሆናቸው ሰዎች በተለያየ ምክንያት የጥላቻ ንግግር […]

Health | ጤና

ስለ ቀዝቃዛ ምግቦች አንዳንድ ነጥቦች

                               በመስከረም አያሌው ብዙዎቻችን ወቅታዊውን የአየር ሁኔታ ለመቋቋም ከምናደርጋቸው ነገሮች መካከል ከወቅቱ የሙቀት መጠን ጋር ተቃራኒ የሆኑ ምግቦችንና መጠጦችን መጠቀም ነው። […]

Health | ጤና

የማህንነት የህክምና አማራጭ በቻይና ባህላዊ ህክምና ዘዴ ምን ይመስላል?

                                       በሰብለ አለሙ በአጭሩ ለሴት ልጅ የመውለድ ችግር ከወንዱ ሊበዛባትና በተለምዶም የመውለድ ችግር የሴት ልጅ ችግር ሆኖ […]

Health | ጤና

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡                                       የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታእስከተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን የሚያጠቃከባድአለርጂ ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ይልቅ አለርጂ በቆዳላይ ይታያል፡፡ የመድኃኒት አለርጂ ምልክቶችንማወቅበጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው፡፡ምክንያቱም ሕይወትን አደጋ ላይ ሊጥሉስለሚችሉ ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የመድኃኒትአለርጂ የሚከሰተውመድኃኒትን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወስዱ ላይሆን ይችላል፡፡ መድኃኒቶች ከአንድ ጊዜ (ከአንድ ዶዝለምሳሌ ከአንድ እንክብል) በላይ ሲወሰዱየሚያጋጥም ነገር ነው፡፡ ይህንን ስንል ግን በመድኃኒት ምክንያት የሚመጡጐጂ ባህሪያት ወይም የጐንዮሽ ጉዳቶች ሁሉ አለርጂ ማለትእንዳልሆኑ መጠንቀቅ ይገባል፡፡ ከሚያጋጥሙ የጐንዮሽጉዳቶች ውስጥ አለርጂ የሚሆኑት አብዛኛውን ጊዜ ከ10 በመቶ ያነሱ ናቸው፡፡ የመድኃኒት አለርጂ መንስኤዎች የመድኃኒት አለርጂ የሚከሰተው የምንወስደውን መድኃኒት ሰውነታችን እንደ ባዕድ ነገር ቆጥሮ ለመከላከልበሚያደርገው ጥረት ነው፡፡ በተደጋጋሚ አንድን መድኃኒት መጠቀም፣ መድኃኒቱን ከፍ ባለ መጠን መጠቀም፣ በአፍ ከመውሰድ ይልቅ መድኃኒትበክትባት መልክመውሰድ፣ በቤተሰብ ውስጥ አለርጂ የገጠመው ሰው መኖር፣ ለተለያዩ ምግቦች /እንቁላል፣ ዓሣ/ አለርጂ መሆን በመድኃኒት ምክንያት ለሚመጣአለርጂ ተጋላጭነት እንዲጨምር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥተጠቃሽ ናቸው፡፡ የመድኃኒት አለርጂ እንዲከሰት ከሚያደርጉ መድኃኒቶችውስጥ ለመጥቀስ ያህል የህመም ማስታገሻመድኃኒቶች /አስፕሪን፣ አይቡፕሮፌን/፣ የፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶች/ፔኒሲሊን፣ ቴትራሳይክሊን/ወዘተ ይገኙበታል፡፡ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ

                                     ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል […]

Health | ጤና

ምግብ በምንበላበት ወቅት ውሃ አለመጠጣት የጤና ችግር ያስከትላል

                                        አንዳንድ የማህበራዊ የትስስር ድረ ገፆች የሚሰራጩ የተሳሳቱ የአመጋገብ ስርዓትን መሞከር በጤና ላይ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል ይችላል […]

Health | ጤና

ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

                                              ካንሰር በአብዛኛው ከቤተሰብ የህክምና ታሪክ፣ ከምንከተለው የህይወት ዘይቤ እና ምርጫ እንዲሁም ከአካባቢው […]

Health | ጤና

የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

                                 ባለታሪካችን ችግሩ የገጠማቸው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ከቀበቶ መታጠቂያቸው እስከ እግራቸው የጥፍር ጫፍ ድረስ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ህመሙ ደግሞ […]

Health | ጤና

የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለን ስብ ለመቀነስ፣ ኢንፌክሽንና ጉንፋንን ልንከላከል የምንችልባቸው መንገዶች

                               ነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚ እና ዝንጅብል በዉሃ ውስጥ አንድ ላይ ደባልቆ መጠቀም የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለ ስብን ለመቀነስ እንዲሁም ኢንፌክሽንና […]

Health | ጤና

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

                                   ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች የትንፋሽ ማጠር፤ ኩላሊታችን ችግር ሲያጋጥመው የቀይ ደም ህዋስ ቁጥር ስለሚቀንስ ትንፋሽ ሊያሳጥረን ይችላል […]

Health | ጤና

እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

                                      ከመታሰቢያ ካሳዬ በሥራ ቦታዬና በመኖሪያ አካባቢዬ የሚገጥሙኝ ነገሮች ሁሉ ህይወቴን በጭንቀትና በሥጋት የተሞላ ያደርጉታል፡፡ የቱንም ያህል […]

Lifestyle | አኗኗር

ልጆችን መቼ ነው ስለ ወሲብ ማስተማር የሚገባው? ምንስ ነው ማወቅ ያለባቸው? – When Should Children be Taught About Sex? What Should They Know?

                                    ሮዳ ኦዲአምቦ/ ፍራንክ ይጋ /ልደት አበበ ይህ እንደየሀገሩ ባህል እና አመለካከት ይለያያል። አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የኬንያ […]

Psychology | ሳይኮሎጂ

የወንዶች ሳይኮሎጂ፣ ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

                                ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ጥንዶች እርስ በእርስ የሚናናቁ ከሆነ የመፋታት እድላቸው ሰፊ ነው | Couples Who Disrespect Each Other Are Likely To Break Up

ማንኛውም የፍቅር እና የትዳር ግንኙነት የራሱ የሆነ የህይወት ውጣ ውረዶች አሉት። 42 በመቶ ጋብቻዎች በፍቺ እንደሚለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ። ሆኖም የፍቺው ምክንያት ምንድን ነው የሚለውን ለመመለስ የተለያዩ ችግሮች ቢቀርቡም፥ ዋነኛው እርስ በእርስ ከመናናቅ የሚመነጭ መሆኑን የስነ ልቦና […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ፍቅር ማለት….

                                ፍቅር በከንፈር መሳም ከሆነ የይሁዳ ፍቅረኛ አልፈልግም። ሲወደኝ በከንፈሩ እየሳመ ሲጠላኝ በእጁ አሳልፎ ለበደል ይሰጠኛል ። ፍቅር ገንዘብ ከሆነ ነጋዴ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ለጠነከረ እና መተማመን ለሰፈነበት ፍቅር

                                      በጓደኝነት እና በፍቅር ህይዎት ውስጥ በሚኖር የአብሮነት ቆይታ ጥሩም ሆኑ መጥፎ አጋጣሚዎች ይከሰታሉ። ዋናው ነገር የዚህ አይነት […]

Lifestyle | አኗኗር

የድመት ጢም

                                         ድመቶች አብዛኛውን ጊዜ በጨለማ ንቁ ናቸው። ከጨለመ በኋላ በአቅራቢያቸው ያሉ ነገሮችን ለይተው ለማወቅና አድነው የሚበሉትን እንስሳ ለመያዝየሚረዷቸው ጢሞቻቸው እንደሆኑ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል የሚለው ጄደብሊው ዶትኦርግ ነው። የድመት ጢሞች የሚበቅሉት ብዙ የነርቭ ጫፎች ባሏቸው ሕብረ ሕዋሳት ላይ ነው። እነዚህ ነርቮች በአየሩ ላይ የሚፈጠረው በጣም ትንሽ እንቅስቃሴ እንኳይሰማቸዋል። በዚህም የተነሳ ድመቶች በአቅራቢያቸው ያሉ ነገሮችን ባያዩአቸውም እንኳ መኖራቸውን ማወቅ ይችላሉ፤ ይህ ደግሞ በጨለማእንደሚጠቅማቸው ግልጽ ነው። የድመት ጢሞች ትንሹም እንቅስቃሴ ቶሎ የሚሰማቸው መሆኑ አንድ ነገር ወይም አድነው የሚበሉት አንድ እንስሳ ያለበትን ቦታና የሚያደርገውን እንቅስቃሴለይተው እንዲያውቁ ያስችላቸዋል። በተጨማሪም ድመቶች በአንድ ክፍተት በኩል ለማለፍ ሲሞክሩ ጢሞቻቸው የክፍተቱን ስፋት ለመለካት ይረዷቸዋል። ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ እንደገለጸው ከሆነ፣ የድመት ጢም ያለውን ጥቅም በተመለከተ ማወቅ የተቻለው ከፊሉን ብቻ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ድመቱ ጢሙከተቆረጠበት ለጊዜውም ቢሆን እክል እንደሚገጥመው ታውቋል። የሳይንስ ሊቃውንት፣ የድመት ጢሞችን ንድፍ በመኮረጅ በእንቅፋቶች መሃል እየተሹለከለኩ ለመሄድ የሚያስችሉ ጠቋሚ መሣሪያዎች ያሏቸው ሮቦቶችለመሥራት ጥረት እያደረጉ ነው። ኢዊስከርስ ተብለው የተጠሩት እነዚህ ጠቋሚ መሣሪያዎች ‹‹ለተራቀቀ የሮቦት ቴክኖሎጂ፣ የተለያዩ መሣሪያዎችንለአጠቃቀም ምቹ ለማድረግ እንዲሁም በባዮሎጂ መስክ የተለያየ አገልግሎት›› እንደሚኖራቸው በካሊፎርኒያ የሚገኘው የበርክሊ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ሊቅየሆኑት አሊ ጃቪ ተናግረዋል። ምንጭ:- ሪፖርተር