SPORT: 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር

                                                             

ለንደን የምታስተናግደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ በይፋ ይጀመራል።

ለንደን የምታስተናግደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ፤ዓርብ በይፋ ይጀመራል።

የውድድሮቹ መርሃግብሮች የወጡ ሲሆን በዛሬው ዕለት – የወንዶቹ 100 ሜትር፣

የሴቶች 1,500 ሜትር 1ኛ ዙር ማጣሪያና

የወንዶች 10,000 ሜትር ፍፃሜ ውድድሮች ይካሄዳሉ።

በወንዶቹ 10,000 ሜትር ፍፃሜ ሦስት የኢትዮጵያ አትሌቶች ይሳተፋሉ።

ምንጭ:- ቪ ኦ ኤ(VOA)

 

Advertisement