
Kenyan Butchers Jailed for Wrapping Meat With Newspapers | የኬንያ ልኳንዳ ቤቶች ሥጋ በጋዜጣ በመጠቅለላቸው ለእስር ተዳረጉ
ኬንያ ልኳንዳ ቤቶች ስጋን ለመጠቅለል ንፁህ ወረቀት እንዲጠቀሙ ግልፅ ትዕዛዝ ቢኖርም ያንን ጥሰው በጋዜጣ ጠቅልለው የሸጡ አስር ልኳንዳ ቤቶች ለእስር ተዳርገዋል። “ጋዜጦች የሚጠቀሙት ቀለም የተለያዩ ጎጅ ኬሚካሎች ስላለው ለሰው ልጅ ህይወት ጠንቅ ነው፤ ሊገድልም ይችላል” […]