በእርግዝና የመጨረሻዎቹ ሳምንታት ውስጥ ምን ምን ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ?

የዶክተር አለ ሀኪሞች ስለ እርግዝና እና በእርግዝና ግዜ ስለሚያጋጥሙ ነገሮችና መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ሊያማክሩዋችሁ ተዘጋጅተዋል፡፡

● ቃር ወይም ምግብ ቶሎ አለመፈጨት

● የሆድ ድርቀት

● የፍንጢጣ ደም ስሮች ማበጥ (የፊንጢጣ ኪንታሮት)

● የአፍንጫ የማፈን ሰሜት እና ነስር

● ትንፋሽ ማጠር

● የጀርባ ህመም

● እንቅልፍ ማጣት

● ራስ ምታት

● የድድ መድማት

● ቶሎ ቶሎ መሽናት መፈለግ ወይም ለሊት ለሽንት መነሳት

● የድካም ስሜት

ምንጭ: ዶክተር አለ(Doctor Alle)

Advertisement

2 Comments

  1. Plasma, there 12 of all men with Hypertension prepare proletariat doses of the washington university and, which is needed as a replacement for airway all in one piece breathing. free sildenafil Tyjdst gerkrl

Comments are closed.