በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሳደግ የሚረዱ ቀላል ልማዶች – Simple Methods Which Help Increase Your Immune System

                                            

ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ
ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ መውሰድ ተገቢ ነው።
ይሁን እንጂ አመጋገብን ከማስተካከል እና በቂ እንቅልፍ ከመውሰድ ባሻገር በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚያሳድጉ ሌሎች በርካታ ቀላል ልማዶች አሉ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 10 ቀላል ልማዶች ዘወትር ተግባራዊ በማድረግ በበሽታ የመጠቃት እድላችንን መቀነስ እንችላለን።
1. የሰውነት ንፅህናን መጠበቅ፣ እጅን በተደጋጋሚ መታጠብ
2. በውሏችን በርከት ያለ ውሃ መጠጣት
3. ጮክ ብሎ መሳቅ
4. ፀሀይ መሞቅ
5. አዎንታዊ አስተሳሰብ መላበስ፤ ተስፈኛ መሆን
6. ቁርስ መመገብ
7. ለራስ ጊዜ መስጠት (ተመስጦ)
8. በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ
9. የሚያነቃቁ እና የሚያወዛውዙ ሙዚቃዎችን መስማት
10. የስኳር ፍጆታን መቀነስ
ተጨማሪ ምክሮችከ ጥቁር ሻይ እና ቡና ይልቅ የዝንጅብል እና አረንጓዴ ሻይን
ማዘውተር
በቂ እንቅልፍ መውሰድ እና ውጥረትን መቀነስ
ከማጨስ መቆጠብ 
የአልኮል ፍጆታችን መጠነኛ ማድረግ
በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ራስ ጥሬ ነጭ ሽንኩርት መመገብ
እንደ እርድ እና ሮዝመሪ ያሉ ቅመማ ቅመሞችን በምግባችን
ውስጥ ማካተት
ምንጭ፦Health for all Ethiopian

Advertisement