Month: December 2017
የደም ግፊት መጠንዎን ለመቆጣጠር – How to Control your blood pressure.
✔ የሚወስዱትን የጨው መጠን ይቀንሱ የደም ግፊት መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር ከሚረዱ ሁኔታዎች […]
ሰላጣ፣ ቆስጣና ጥቅል ጎመን አዘውትሮ መመገብ የአእምሮን ቶሎ የማርጀት እድል በ10 ዓመት ይቀንሳል – Daily Serving Of Kale, Spinach Or Lettuce Could Slow Brain Ageing By Decade
በእለት ተእለት ምግባችን ውስጥ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸው […]
የፀጉር መነቃቀልና መርገፍን ማከሚያ መንገዶች – How to Treat Damaged Hair
የፀጉር መበጣጠስና መሰባበር በአብዛኛው በሴቶች ላይ ይከሰታል። የፀጉር መሰባበር ደግሞ በሴቶችም ሆነ በወንዶች ላይ የሚከሰትና ችግር ነው። የስነ ውበት ባለሙያዎች ደግሞ በዚህ መልኩ ፀጉር ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶችን ይጠቁማሉ። በተለያየ ምክንያት በፀጉር ላይ […]
Sport News: በራሂም ስተርሊንግ ላይ የዘረኝነት ጥቃት ፈፀሟል የተባለው ግለሰብ የእስር ውሳኔ ተላለፈበት – Man Arrested After Alleged Racist Attack on Raheem
በማንችስተር ሲቲ እና በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቹ ራሂም ስተርሊንግ […]
8 ፕላኔቶች የሚሽከረከሯት ኮኮብ ነገር – Hidden Planet System Found Orbiting Nearest Star to Our Solar System
(ግሩም ተበጀ) የሥነ ሕዋ ተመራማሪዎች ያለንበትን […]
አንድን ድርጊት መደጋገም የመርሳት በሽታ የመጀመሪያ ምልክት ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ – Dementia Early Warning Signs
የተመለሰን ጥያቄ ደግሞ መጠየቅ እና ተመሳሳይ ድርጊትን በተደጋጋሚ የመፈፀም […]
የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች መጠንቀቅ ያለባቸው ነገሮች
1.የአካል ጥንቃቄ፡- ጥፍር ሲቆረጥ የሰዉነት ስጋን በማይነካ መልኩ በጥንቃቄ መቁረጥ፡፡ ሰፋፊ ጫማ ማድረግ/ በፊት ከሚያደርጉት አንድ ቁጥር ጨምሮ ማድረግ፡፡ በባዶ እግር አለመሄድና እግርን የሚልጡ ጫማዎች አለማድረግ፡፡ እግር ሲታጠቡ በቀዝቃዛ ዉሃ መታጠብ፡፡ […]
6ቱ ተልባን ከመመገብ የሚገገኙ ጥቅሞች – 6 Health Benefits Flax
1:ከፍተኛ የአሰር መጠን አለው ተልባ ሞሚ እና ኢሞሚ የሆኑ ቃጫዎችን በውስጡ […]
የአፍ መድረቅ ችግሮች ምክንያቶችና መፍትሄዎቻችው – Dry Mouth (Xerostomia)
የአፍ መድረቅ ችግር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ምራቅ […]
ምጥ መጀመሩን እንዴት ማወቅ እንችላለን? – How to Know That it is Time for Labor?
How to Know That it […]
ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?
ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት የሚሻገር የስነ ጥበብ ታሪክ እንዳላት አጥኝዎች ያወሳሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ከፍ ያለ ሚና እንደተጫወተ የሚመሰክሩ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይ ፤ በኃይማኖታዊ ድርሳናት ውስጥ እንዲሁም በእንጨት ላይ የተሰሩ በርካታ ስዕሎች […]
የግሉ ዘርፍ ሠራተኞች ለመውለድ ምን ያህል ይጠብቁ? – Private Company Female Employees and Pregnancy
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረቡዕ ህዳር 26 ቀን 2010 ዓ.ም ባካሄደው የሶስተኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባ የተሻሻለውን የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ በማፅደቅ የመንግሥት ሰራተኞችን የወሊድ ፈቃድ ከሦስት ወደ አራት ወር ከፍ እንዲል አድርጓል። አዋጁ በብዙዎች እሰይ […]
የአሳ ዘይትን የመመገብ የጤና ጥቅሞች – Health Benefits Of Fish Oil
*በአየር ብክለት ምክንያት የሚመጡ ችግሮችን ይከላከላልበኦሜጋ 3 […]
የመንግስት ሰራተኞች የወሊድ ፈቃድ ወደ አራት ወር ከፍ አለ – Maternity Leave
የህዝብ ተወካዮች ምክር […]
የምስራች ለስኳር ሕመምተኞች… ዋናው ነገር ክብደት መቀነስ ሆኖ ተገኝቷል – Weight Control and Diabetes
(ግሩም ተበጀ) አነስተኛ የካሎሪ መጠን ያለውን የፈሳሽ ምግብ […]