Health | ጤና

በብቸኝነት እንዴት መኖር ይችላሉ?

ይብዛም ይነስ የሰው ልጅ በህይዎት እያለ የብቸኝነት ስሜት ማስተናገዱና የተወሰኑ ጊዜያቶችንም በብቸኝነት ማሳለፉ አይቀሬ ነው። ከቤተሰብ ተነጥሎ ለስራ አልያም በሌላ አጋጣሚ ከቤተሰብ መራቅ፣ ከአብሮ አደግና ከልጅነት ጓደኛ በህይዎት አጋጣሚ መነጠልና መለየት እንዲሁም መሰል አጋጣሚዎች ለብቸኝነት […]

Sport | ስፖርት

SPORT: የካፍ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ጉብኝት አደረጉ

                                       የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አደረጉ። ትናንት ምሽት አዲስ […]

Health | ጤና

የፊት ድርቀትን መከላከል

                                         የፊት ድርቀትን መከላከልና ጥራቱን መጠበቅ የሚችሉባቸውን 5 መንገዶች 1፡ዝኩኒ እና ማር-1 ዝኩኒ በመፍጫ መፍጨት እና ከ […]

Health | ጤና

ቸኮሌት መመገብ በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ አንድ ጥናት አመላከተ::

ቸኮሌት ከጣፋጭነቱ ባሻገር ለጤና እንደሚበጅ ይነገራል፤ በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ ጥናቶችም ይህ ጣፋጭ ብዙ የጤና አበርክቶዎች እንዳሉት ያሳያሉ። ከሰሞኑ ይፋ የሆነ ጥናት ደግሞ ቸኮሌትን መመገብ የጭንቅላት ደም መፍሰስ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ያሳያል። በዴንማርክ የተደረገው ጥናት ከ50 እስከ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደለ መንገሻን በሁለት አመት ኮንትራት አስፈረመ::

                                           ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ተጫዋቹ ታደለ መንገሻን በድጋሚ አስፈርሞታል። የቀድሞ የፈረሰኞቹ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ከክለቡ […]

Sport | ስፖርት

SPORT: ኔይማር / የአለም ውዱ ተጫዋች የዝውውር ሂደት ዝርዝር ጉዳይና ባርሴሎና በማን ሊተካው ይችላል?

                                                  ኔይማር ትናንትና ጠዋት በባርሴሎና የልምምድ ማዕከል ተገኝቶ መደበኛ ልምምዱን እንደሚቀጥል […]

Health | ጤና

እርድ የጣፊያ ካንሰርን ለመከላከል ከፍተኛ ሚና እንዳለው አንድ ጥናት አመላከተ

                                             በአሁኑ ወቅት የጣፊያ ካንሰር ህክምና በበሽታ እና በመድሃኒት መላመድ ምክንያት ፈታኝ መሆኑን ተመራማሪዎች […]

Health | ጤና

በሳምንት ለ1 ሰዓት የክብደት ማንሳት ስፖርት መስራት የሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች

                                         ጤንነታችንን ለመጠበቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን አዘውትረን መስራት እንዳለብን ሁሌም ከሚመከሩ ተግባራት ውስጥ አንዱ ነው። ለጤናችን ይጠቅማሉ […]

Health | ጤና

አንድ ሰው ትንፋሹ በድንገት ቢቋረጥ ምን እናደርጋለን?

የ ትንፋሽ መቋረጥ በብዙ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል፤ ለምሳሌ በአንገት ወይም በፊት ላይ በሚደርስ ግጭት፣ በውኃ ውስጥ በመስጠም፣ በኤሌክትሪክ መያዝ፣ በመታፈን፣ የአየር ትቦ በባዕድ ነገር መዘጋት፣ በኦክስጅን እጥረት፣ በደረት ላይ በሚደርስ የአየር የግፊት ጫና ለውጥ(በፍንዳታ አካባቢ በመገኘት […]