Health | ጤና

Health Benefits of Niger Seed oil – የኑግ የጤና ጥቅሞች

1 በቀላሉ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል ኑግ በውስጡ ማግንዥየም ፣ፖታሽየም ፣ እንዲሁም ዚንክ የተባለ ንጥረ ነገር የያዘ ሲሆን በውስጣቸን የሚመረቱ የሆርሞኖችን መጠን ይቆጣጠራል በዚህ ምክንያት ሰውነታችን የተረጋጋ እረፍት እንዲያገኝ ይረዳል 2 የልብ ጤንነትን ያስተካክላል የኑግ ዘይት በሰውነታችን ውስጥ […]

Health | ጤና

የአእምሮን አቅም ለማሳደግ የሚረዱ ምግቦችና መጠጦች

የምናዘወትራቸው የምግብ አይነቶች ረሃብን ከማስታገስ በዘለለ ለአእምሯችን ጠቀሜታ እንዳላቸው ባለሙያዎች ይጠቁማሉ። በተለይም አንዳንድ ምግቦች እና መጠጦች ደግሞ የአእምሮን የመስራት አቅም በማሳገዱ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል። ከእነዚህ ምግቦች እና መጠጦች ውስጥም ቀጥሎ የተዘረዘሩት ተጠቃሽ […]

Health | ጤና

በሞባይል ስልክ የፅሑፍ መልዕክት መለዋወጥ ማዘውተር ሲጋራ ማጤስን ለማቆም ይረዳል

በሞባይል ስልኮች የፅሑፍ  መልዕክት መለዋወጥን ማዘውተር ሲጋራን ለማቆም የሚረዳ መሆኑን ጥናት አመለከተ። በትናንትናው ዕለት በቻይና ተመራማሪዎች ይፋ የሆነው ጥናት እንደሚያመላክተው በሞባይል ስልኮች አዘውትሮ  የፅሁፍ መልዕክት መለዋወጥ ሲጋራ ማጤስን ለማቆም ሁነኛ መፍትሄ መሆኑ ተረጋግጧል። በምርምሩ ሂደት […]

Health | ጤና

የሬስቶራንት ምግቦች ከፈጣን ምግቦች የበለጠ የካሎሪን መጠን እንዳላቸው ተገለፀ

በብሪታኒያ የተደረገ ጥናት በሬስቶራንት (ምግብ ቤት) የሚሸጡ ምግቦች ከፍተኛ የሆነ የካሎሪን መጠን እንዳላቸው አመለከተ። ይህም የሬስቶራንት ምግቦች ከፈጣን ምግቦች አንፃር ጤናማ እንዳልሆኑ ያመላከተ ጥናት ነው ተብሏል። የጤና ባለሙያዎች በምግብ ውስጥ የሚገኝ ካሎሪን መጠን ከ600 መብለጥ […]

Health | ጤና

ከህመም ስሜት ለማገገም የሚረዱ ቀለል ያሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች

የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መስራት በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች እንደሚያስገኝልን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች ውስጥ የህመም ስሜቶችን ማስታገስ አንዱ ሲሆን፥ እኛም የህመም ስሜቶችን ለማስታገስ የሚረዱ ቀለል ያሉ የአካል ብቃት […]

Health | ጤና

ማጅራት ገትር

የማጅራት ገትር በተለይ በበሽታ አምጪ ተዋህሲያን በመወረር ምክኒያት የሚከሰት የአንጎልና የህብለሰረሰር ሽፋን መለብለብ ችግር ነው። ብዙ ጊዜ ለበሽታው የሚዳርጉት ቫይረሶች ናቸው። ነገር ግን ባክቴርያ፣ ትላትሎቸና ፈንገሶች ምክኒያት ሊመጡ ይችላሉ። የበሽታው ምልክቶች፦ • ድንገተኛና ሃይለኛ ትኩሳት […]

Health | ጤና

ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ራሳችን ልናደርግ የምንችለዉና የህክምና እገዛ የሚያስፈልግበት

አንድ ሰዉ 60 ዓመት ይኖራል ቢባል በአማካይ 20ዓመታትን የሚያሳልፈዉ በእንቅልፍ ነዉ፡፡ ጥሩ እንቅልፍ ፦ በቀላሉ መተኛት መቻል፣ ያልተቆራረጠ እንቅልፍ እና ቀኑን ንቁ ሆኖ መዋልን ያጠቃልላል፡፡ ለሊት ላይ ጥሩ እንቅልፍ አለመተኛት ቀን መነጫነጭ፣ ትኩረት አለማድረግ፣የማስታወስ ችግር፣ […]

Health | ጤና

የአንገት ህመምን በተፈጥሯዊ መንገድ ለማከም

የአንገት ህመም መነሻዎች በርካታ ቢሆኑም በዋናነት ጭንቀት፣ የትራስ አጠቃቀም፣ ምቹ ያልሆነ የስራ ቦታ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያለማድረግና የመሳሰሉት በመንስኤነት ይጠቀሳሉ። አልፎ አልፎም በጉልበታቸን እና ታፋችን አካባቢ ያሉ ህመሞች ለአንገት ህመም ችግር መነሻ ሲሆኑም ይስተዋላሉ። እስኪ […]

Health | ጤና

ለህፃናት ጤና አስፈላጊ የሆኑ ምግቦች

ህፃናት ጤናማ ሆነው መቆየት እንዲችሉ ትኩስና ጤናማ  ምግብ እንዲያዘወትሩ ቢመከርም ህፃናቱ ለእንደዚህ አይነት ምግቦች ያላቸው ፍላጎት ዝቅተኛ መሆኑን ያመላክታሉ። በመሆኑም ልጆች ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ትክክለኛውንና  አስፈላጊውን የምግብ ይዘት መመገባቸውን ቤተሰቦቻቸው ሊከታተሉ  እንደሚገባ ይነገራል፡፡ በተለይ ህጻናት […]

Health | ጤና

የነርቭ ህመም

ሰውነት ውስጥ ቁጥራቸው በአስርሺዎች የሚሆን ነርቮች አሉ። ነርቮች በአእምሮ እና ቀሪው ሰውነት መሃከል መልእክት ያስተላልፋሉ። ጡንቻዎቻችን እንዲቀሳቀሱ ከአእምሮ ወደ ጡንቻ መልእክት የሚልኩ ነርቮች አሉ። ሌሎች ነርቮች ደግሞ የህመም፣ ጫና እና ሙቀት መልእክት ከሰውነት ወደ አእምሮ […]

Health | ጤና

ለህፃናት ጤና አስፈላጊ የሆኑ ምግቦች

ህፃናት ጤናማ ሆነው መቆየት እንዲችሉ ትኩስና ጤናማ ምግብ እንዲያዘወትሩ ቢመከርም ህፃናቱ ለእንደዚህ አይነት ምግቦች ያላቸው ፍላጎት ዝቅተኛ መሆኑን ያመላክታሉ። በመሆኑም ልጆች ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ትክክለኛውንና አስፈላጊውን የምግብ ይዘት መመገባቸውን ቤተሰቦቻቸው ሊከታተሉ እንደሚገባ ይነገራል፡፡ በተለይ ህጻናት […]

Health | ጤና

የአፍንጫ አለርጂ

የማሽተት ችሎታን ከመከላከል በላይ ሌሎች የአፍንጫን ስራዎች ያስተጓጉላል። አንድ ግለሰብ የአለርጂ ችግር ካለበት ወደ አፍንጫ የሚገቡ አንዳንድ የሚቆጠቁጡ አካላት ሲገጥሙት የመቆጥቆጥ ስሜት በአፍንጫ ዉስጥ ይፈጠራል። የሰውነት በሽታ ተከላካይ አካላት በበኩላቸዉ ይህንን ለመቋቋም ንጥረ ቅመሞችን (ለምሳሌ […]

Health | ጤና

የዓይን ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ አብይ ተግባራት

የዓይን ጤና ችግሮች ሲከሰቱ ወቅታዊና ተገቢ ህክምና ከማድረግ በተጨማሪ ችግሮች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግና የዓይንን አጠቃላይ ጤና መጠበቅ የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ የዓይን ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ የእንክብካቤ እና የጥንቃቄ ድርጊቶችን በአጭሩ፡- ዋና ዋናዎቹ • […]

Health | ጤና

ስቅታን በቀላሉ ለማስቆም

በሆድና በሳምባ መካከል የሚገኝ ጡንቻ ወይም ዲያፍራም ሲሰበሰብ (ሲጨማደድ) ልንቆጣጠረው በማንችለው ሁኔታ ስቅታ ይፈጠራል፡፡ በሚገባ ስንጠግብ (ማለትም ሆዳችን በምግብ ሲወጠር)፣ የጨጓራ የሙቀት መጠን ሲቀየር፣ አልኮል መጠጥና ሲጋራ በዝቶ ሲወሰድ፣ ከመጠን በላይ መዳከም ሲኖር ወይም ከባድ […]

Health | ጤና

በአሜሪካ አዲስ የደም ካንሰር መድሐኒት ይፋ ተደረገ

ምንጭ፦ክዩርቱዴይ በዩናይትድ ስቴትስ “ዞስፓታ” የተሰኘ አዲስ የደም ካንሰር መድሐኒት ይፋ መደረጉ ተገለጸ። የዞስፓታ አዲስ የደም ካንሰር መድሐኒት ተጠቃሚ የሚሆኑትም ወጣት የደም ካንሰር ተጠቂ ህመምተኞች ብቻ ናቸው ተብሏል። ይህ የሆነውም መድሐኒቱ በብዛት ወጣቶችን ለሚያጠቃው “ሜሎይድ ሉኩሚያ” […]

Health | ጤና

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

አረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን፥ ለዛሬ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸው በጥቂቱ እናካፍልዎ። ጥቅል ጎመን፦ የተለያዩ አይነት የጎመን ዝርያዎች ያሉ ሲሆን፥ ሁሉም በቫይታሚን ኤ፣ ሲ፣ ካልሲየም እና ሌሎች ንጥረ ነገሮች የበለጸጉ ናቸው። በአውስትራሊያ የተሰራ ጥናት እንደሚያመለክተው […]

Health | ጤና

እርግዝና ምንድን ነው?

እርግዝና ልጅ የምንጠብቅበት ግዜ ነው፡፡በግብረስጋ ግንኙነት ግዜ የወንድ የዘር ፈሳሽ የሴቷ እንቁላል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ፅንስ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ይህ ፅንስ የሚፈጠረው በሴቷ የእንቁላል ትቦ(fallopian tube)ላይ ሲሆን ከዛ ወደ መሀፀን(uterus) ተጉዘው ከ37-42 ሳምንታት እድገታቸውን ይቀጥላሉ፡፡ በዚህ ወቅት […]

Health | ጤና

ልጅዎ የኦቲዝም ችግር አንዳለበት ላወቁ ወላጆችና ቤተሰቦች የሚሆን ምክር

– ችግሩ ከተከሰተ በኋላ በፍጹም መረጋጋት ራስን አሳምኖ አምኖ መቀበል እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፤ – ራስን መውቀስ፣ ፈጣሪ ሊቀጣኝ ነው ይህን ያደረገው ብሎ ራስን አለመርገም፣ ለራስ በቂ እንክብካቤ ማድረግ፤ – ሰዎች “የእከሌ ልጅ…ዘገምተኛ ነው” እያሉ […]

Health | ጤና

ረጅም ዕድሜን ለመጎናፀፍ ማድረግ ያለብን እና የሌለብን የትኞቹን ይሆን?

በአኗኗር ዘይቤያችን ላይ መጠነኛ ለውጥ በማድረግ ረጅም ዕድሜን መኖር እንችላለን ይላል የሄልዝ ዶት ኮም መረጃ። የቅርብ ጊዜ ጥናት እንዳመለከተው ማጨስ፣ አብዝቶ አልኮል መጠጣት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ እና በቂ የአትክልት እና የፍራፍሬ ውጤቶችን አለመመገብ ረጅም […]

Health | ጤና

እየተገነቡ ካሉ የካንሰር ማዕከላት ውስጥ ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ ይገባሉ

በአምስት ከተሞች በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች ውስጥ እየተገነቡ ካሉ አምስት የካንሰር ማዕከላት መካከል ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገቡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግምታዊ ስሌት መሰረት በኢትዮጵያ በየአመቱ 60 ሺህ የሚደርሱ አዲስ […]