New Remedy for Migraines | ከባዱ የራስ ምታት ማይግሬን መድሃኒት ሊገኝለት ነው
ማይግሬን (በጭንቅላት የተወሰነ ከፍል ላይ የሚያጋትም የራስ ምታት) ከአምስት ሴቶች አንዷን የሚያጠቃ ሲሆን፤ ሥራን ጨምሮ አጠቃላይ የእለት ከእለት ህይወትን በከፍተኛ ሁኔታ ያውካል። ሆኖም በህመሙ ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶች በጣም ጥቂት ናቸው። በቂ የገንዘብ ድጋፍም አላገኙም። ለመጀመሪያ […]
ማይግሬን (በጭንቅላት የተወሰነ ከፍል ላይ የሚያጋትም የራስ ምታት) ከአምስት ሴቶች አንዷን የሚያጠቃ ሲሆን፤ ሥራን ጨምሮ አጠቃላይ የእለት ከእለት ህይወትን በከፍተኛ ሁኔታ ያውካል። ሆኖም በህመሙ ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶች በጣም ጥቂት ናቸው። በቂ የገንዘብ ድጋፍም አላገኙም። ለመጀመሪያ […]
አትሌት ድርቤ ወልተጂ በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኘች:: በ17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በፊንላንድ ቴምፕር በመካሄድ ላይ ይገኛል። በትናንትናው እለት ምሽትም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር የሩጫ የፍፃሜ ውድድር […]
መፅሀፍ አዟሪዎች ከተመረጡ መፅሀፍ መካከል ምርጦቹን ነው ይዘው የሚዞሩት ይላል መኮንን። “ቢሸጡ ጥቅም ያላቸው፣ አንባቢም ይፈልጋቸዋል የተባለውን ነው ይዘን የምንዞረው።” መኮንን ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ መነን አካባቢ ነው፤ መፅሀፍ ማንበብ ይወድ እንደነበር ያስታውሳል። ስራ ሲፈታም […]
በጀርመን በርሊን ኤክስፖ ቆይታ ያደረገችው ሮቦት ሶፊያ ዛሬ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ብትደርስም በፍራንክፈርት የአውሮፕላን ማረፊያ የተወሰነ ክፍሏን የያዘው ሻንጣ መጥፋቱ ታውቋል። ይህም በእርሷ ላይ የተወሰነ ጉድለት የሚፈጥር ቢሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ […]
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አባባ የገባቸው ሮቦቷ ሶፊያነገ ከሰዓት በኋላ ቢሊኒየም አዳራሽ እንደምትቀርብ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ይርጋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት […]
ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በርካቶች የኢትዮ ቴሌኮም እርምጃ የተሻለ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማግኘት መልካም አጋጣሚ […]
“ተረት ተረት” ሲባል “የላም በረት” ለማለት ከሚፈጥኑ ልጆች አንዷ ነበረች። ከልጅነት ትውስታዎቿ ተረት ትሰማ የነበረበተ ጊዜያት ዋነኞቹ ነበሩ ። አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው የ26 ዓመቷ ፌበን ኤልያስ በህንጻ ኮሌጅ ኧርባን ዲዛይን ስትማር ከምህንድስና በበለጠ የሶስት […]
ከሮቤ ባልቻ ከለማዳ የቤት እንስሳት ሁሉ ውሻ በጣም ተወዳጅ ነው፡፡ ‹‹ውሻ ታማኝ ነው፤›› ባለቤቱንና ንብረቱን ይጠብቃል፤ ከጥቃትም ይከላከላል፤›› ተብሎም በአገራችን ይሞካሻል፡፡ አብዛኞቹ የአውሮፓ አገሮችም ለውሻ ያላቸው ፍቅር ከፍ ያለ ነው፡፡ እንደ ኑሮው ሁኔታ ከአንድ እስከ […]
የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ የተባሉ የምግብ አይነቶች በ health እና cooking light ድረ-ገፅ ላይ ተዘርዝረዋል፡- • እርጎ፡ ሲሆን አንድ ብርጭቆ እርጎ መጠጣት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገንን ካልሺየም […]
የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን ስናስብ የኢትዮጵያ የፕሬስ ይዞታ ከዓመት ዓመት ያለመሻሻል ጉዳይ የሚዘነጋ አይሆንም። የጋዜጠኝነት ሙያ ተሟጋቾችም ሃገሪቱን ለመገናኛ ብዙሃን ሥራ አስቸጋሪ ከሆኑ ቦታዎች መካከል ይመድቧታል። በዚህ ዓመት ግን በእስር ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች መፈታትና ከአዲሱ […]
(በሰብለወንጌል አይናለም) ህጻናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ፡ በምጥ ወይም ደግሞ በኦፕሬሽን (surgical delivery by Caesarean section)፡፡ በአሁን ወቅት የህክምና አማራጭ ያላቸው እናቶች አምጦ ከመውለድ ይልቅ በኦፕሬሽን መውለድን እንደተሻለ አማራጭ ሲወስዱት ይታያል፡፡ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎችም […]
ከጆሴፍ ዋንጉሩ ጋዜጠኛ ጆሴፍ ዋሩንጉ ብዙ አባላት ያላቸው የዋትስአፕ ቡድኖች አስተዳዳሪዎች ትክክለኛ ማንነታቸው ምን እንደሚመስል ያስቃኘናል። በቅርቡ ኬንያ ውስጥ በምትገኘው የትውልድ አካባቢዬ የልማት ሥራዎችን ለማስተባበር ተብሎ የተመሠረተ የዋትስአፕ ቡድን አስተዳዳሪ እንድሆን ተመረጥኩ ይላል ጆሴፍ። ወዲያው […]
በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ […]
ይቅርታ ማድረግና ይቅር ባይነት በህይዎት ዘመን ሲኖሩ እጅጉን ከሚያስፈልጉ ሰዋዊ ባህሪያት አንዱ ነው።ይቅር ባይነት ለአዕምሮ እርካታን በመፍጠር የደስተኝነት ስሜትን ያጎናጽፋል የራስ መተማመን እንዲኖርም ይረዳል።ይቅር ማለት ትልቅነት ከዚህ ባለፈም […]
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በዓለም አቀፍ ደረጃ 10 በመቶ ያህል አዋቂ ሰዎች በአንገት ህመም ይሰቃያሉ። ከህሙማኑ መካከል 65 በመቶ በላይ ያህሉ በሽታው በህይወታቸው አንድ ጊዜ የሚጎበኛቸው ናቸው። ከአካል እንቅስቃሴ […]
በራሂን/ጂን/ ለማስተካከልና ለማረም ያስቻለው አዲሱ ቴክኖሎጂ ወደፊት በዘረመል የሚመጡ አንዳንድ በሽታችን ለማከም እንደሚያስችል አንድ አዲስ ጥናት አመልክቷል። የአልበርታ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች በስነ-ህይወት ማሽን በመታገዝ ባካሄዱት ጥናት […]
ለተወሰነ ጊዜ በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያዎችን የወሰዱ እናቶች በማህጸን ካንሰር የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ ሆኖ እንደተገኘ ተመራማሪዎች ገለጹ። የጥናቱ ውጤት እንዳመላከተው እናቶች በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያ […]
ክብደን ማንሳትን ጨምሮ የሰውነት ማጠንከሪያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ መስራት ያለ እድሜ የሚከሰት ሞትን በ46 በመቶ ይቀንሳሉ ተባለ። የፔን ስቴት የህክምና ኮሌጅ ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው የጥናት ውጤት እንደያሳየው፤ በተለይ ሰዎች […]
ሬላይንስ ጄ.አይ.ኦ ኩባንያ 4G ሲም ካርድ የሚቀበል ላፕቶፕ ኮምፒውተር ሊሰራ መሆኑን አስታውቋል። ኩባንያው አዲስ ይዞት የመጣው ባለ ሲምካርድ ላፕቶፕ ሀሳብም በገበያው ላይ ተቀባይ እንደሚተታደርገው ተገምቷል። ሬላይንስ ጄ.አይ.ኦ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com