Technology | ቴክኖሎጂ

ቀጣዩ አይፎን ስማርት ስልክ 3D ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ 3 ካሜራዎች ይኖረዋል ተባለ – 2019 iPhones Will Have Triple-Lens Camera Setup, 3D Sensing

በቀጣዮ የፈረንጆቹ 2019 ለገበያ የሚቀርበው አዲስ የአይፎን ስማርት ስልክ 3D ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ሶስት የጀርባ ካሜራ የሚገጠምለት መሆኑ ተሰምቷል። ካሜራዎቹም ከርቀት ያለ ነገርን በማቅረብ ከፈትኛ ጥራት ፎቶ ግራፍ ማንሳትም ይሆን ቪዲዮ ለመቅረፅ የሚያስችሉ መሆኑም ታውቋል። መረጃዎች […]

Sport | ስፖርት

SPORT NEWS: ሌሮይ ሳኔ ከጀርመን የአለም ዋንጫ ስብስብ ውጭ ሆነ – Leroy Sane Left Out of Germany World Cup Squad

የጀርመኑ አሰልጣኝ ዮዓኪም ሎው በ2018ቱ የሩሲያው የአለም ዋንጫ የሚሳተፈውን የመጨረሻ ስብስብ ይፋ አድርገዋል። በቡድኑ ስብስብ ውስጥ በማንቼስተር ሲቲ በዘንድሮው አመት ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው የግራ መስመር አማካዩ ሌሮይ ሳኔ ሳይካተት ቀርቷል። ግብ ጠባቂዎች፦ ማርክ አንደር […]