Health | ጤና

ከአምስት ሰዓት ያነሰ የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ወንዶች 55 በመቶ በፕሮስቴት ካንሰር የመያዝ እድል አላቸው – Men Have a 55 Percent Higher Chance of Developing Prostate Cancer If They Have Less Than Five Hours of Sleep

                                                       የአሜሪካ የካንሰር ሶሳይቲ ባጠናው ጥናት በቀን ውስት ከሶስት […]

Lifestyle | አኗኗር

ሰዎች ሳያስቡት በአቅራቢያቸው ያሉ ሰዎችን ባህሪ እንደሚላበሱ አንድ ጥናት አመለከተ – Research Showed That Unknowingly People Could Adopt People’s Behavior Nearby.

                                               የፈረንሳይ ዓለም አቀፋዊ የጤና እና የህክምና ምርምር ኢንስቶትዩት ተመራማሪዎች የሰዎች የባህሪ ወይም […]

Health | ጤና

የጉበት መመረዝ 5 መነሻዎች – Causes for Liver Poisoning

                                       (በዳንኤል አማረ ኢትዮጤና)ጉበትዎን ሊጎዱ ስለሚችሉ ነገሮች ግንዛቤዎትን በመጨመር ጉበትዎን ከሚጎዱ ነገሮች አስቀድመው እንዲከላከሉ የዶክተር አለ! 8809 […]

Lifestyle | አኗኗር

በመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት ምን እናድርግ? በተለይ እንደ አዋሳ፣ አዳማና ሌሎች በስምጥ ሸለቆ የሚገኙ አካባቢዎች

                                            የመሬት ዉጫዊው ክፍል በተለያዩ ቅርፊት መሰል አካላት(plates) የተሸፈነ ነዉ፡፡ የነዚህ ቅርፊት መሰል አካላት […]

Lifestyle | አኗኗር

Impacts of Plants at Home and at Work | እፅዋትን በስራ እና በመኖሪያ ግቢ ውስጥ መትከል የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች

                    ጥናቶች በመኖሪያ ቤት፣ በተቋማት አገልግሎት መስጫ ህንጻዎች ግቢዎች፣ በደረጃዎች ላይ እና በእያንዳንዱ ፎቅ ውስጥ ውሃ አዘል አረንጓዴ እፅዋትን በመትከል የሰዎችን ጤና መጠበቅ እንደሚቻል አሳይተዋል።የግቢ ተክሎችን ለማልማት […]

Lifestyle | አኗኗር

በየቦታው በቅሎ የምናየውን አጠ ፋሪስ ወይም አስተናግሮ ምን ያህል ያውቁታል?

                                       በአማርኛ አጠ ፋሬስ፣ በኦሮምኛ ማንጂ፣ በሳይናሳዊ ስሙ ደግሞ ዳቱራ ስትራሞኒየም( Datura stramonium) ይባላል:: በእሾኽ የታቀፉ ፍሬዎች […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ለጤናማ ትዳር 14 ጠቃሚ ምክሮች

                                       ትዳር ከተባረከ በአለም ካሉ የከበሩ ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነው፡፡ ጥንዶች አስበውትም ሆነ ሳያስቡት የሚያደርጓቸው ጥቃቅን […]

ትዝብት

ኮርያ ላይ ሆኜ አድዋን ሳስባት

                        ዋና ከተማ ሶኡል፣ ናምዮንግ ዶንግ፣ ዮንግሳን-ጉ (29 Itaewon-ro, Namyeong-dong, Yongsan-gu, Seoul) በሚገኘው የጦርነት መታሰቢያ ሙዝየም ግድግዳዎች ላይ በኮርያ ጦርነት ወቅት ከመላው ዓለም ተሰባስበው ሲዋጉ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የኮምፒውተርዎን ደህንነት ለመጠበቅ

                ኮምፒውተርዎን ረዘም ያለ ጊዜ ያለ መቆራረጥ እና ችግር እንዲገለገሉበት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ከአቀማመጥ ጀምሮ በየዕለቱ የሚሰራበትን ጊዜ እስከመወሰን የደረሰ ክትትል በማድረግ ኮምፒውተሩን በአግባቡ መገልገል ይችላሉ። በአግባቡ መገልገል […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

የጥምቀት ክብረ-በዓል እና ፋይዳዉ

                        በአዜብ ታደሰና በሸዋዬ ለገሠ  ይህ ታላቅ ሃይማኖታዊ በዓል ከሕዝቡ ባህል ጋር ጥብቅ ትስስር ያለው በመሆኑም ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር ባሕላዊ ፋይዳውም የጎላ ስለሆነ በሀገር ዉስጥ […]

Lifestyle | አኗኗር

መልካምነት እድሜ እንደሚጨምር አንድ ጥናት አስታወቀ

                              መልካምነት የሚመሰገን ተግባር ብቻ ሳይሆን የመልካም አድራጊውን ሰው እድሜ እንዲጨምር ሊያደርግ እንደሚችል ኢቮሉሽን ኤንድ ሂውማን ቢሄቪየር በተባለ የሳይንስ መጽሔት ላይ […]

Lifestyle | አኗኗር

ባህላዊዉ የገና በዓል አከባበር

                    በአዜብ ታደሰና ልደት አበበ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የበዓላት ሁሉ በኩር የሆነዉ የልደት ማለት ገና በዓል ትናንት በደማቅ ተከብሮ ዉሎአል። በኢትዮጵያ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች አርባ ቀን ፆመዉ የምሥራች […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

እውነተኛ ፍቅርን የሚያጠናክሩ 5 ጠቃሚ ምክሮች

                     1. በቂ የአብሮነት ጊዜን ማሳለፍ በፍቅር የተቆራኘን ጥንድነት በመፍጠር ከጥብቅ ትዳር የተሳሰረን ጎጆ መቀየስ የአብዛኛዎቹ ጥንዶች የቀን ተሌት ህልምና ምኞት ነው፡፡ የጥንዶች ህልም እውን የሚሆነውና […]

Lifestyle | አኗኗር

ደስተኛ ለመሆን ትፈልጋላችሁ? እነዚህን 20 አመለካከቶች ቀይሩ::

                         ደስተኛ ሰዎች እያንዳንዱ እርምጃቸው ላይ በራስ መተማመን ይታያል፡፡ የሚናገሩትን ነገር የሚያደርጉት ይመስላል፡፡ የትኛውም ስፍራ ሲገኙ ዙሪያ ገባውን በአስደሳች ስሜት መሙላት ያውቁበታል፡፡ ደስተኛ ሰዎች […]