Health | ጤና

ፆም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥ እና የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው?

ለእስልምና እና ለክርስትና እመነት ተከታዮች ዋነኞቹ የፆም ወቅት የሆኑት ረመዳን እና ዓቢይ ፆሞች ተጀምረዋል። የሁለቱም እምነቶች ምዕመናን የፆሙን ጊዜ በየራሳቸው ሥርዓት እና ደንብ መሠረት የሚከውኑት ሲሆን፣ በየዕለቱ ለረጅም ሰዓታት ከምግብ እና ከውሃ ርቀው ይቆያሉ። የየእምነቶቹ […]

Uncategorized

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስቀመጠውን ቀነ ገደብ ተጠቅመው ገንዘቡን አልመለሱም ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ከማውጣት በተጨማሪ ፎቷቸውን እና የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውንም በተለያዩ ዙሮች ይፋ በማድረግም ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. በገንዘብ ዝውውር ሥርዓቱ ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት እንደነበር ካስታወቀ ሰነባበተ። ደንበኞች በአካውንታቸው ካለው ገንዘብ በላይ ብር ወጪ በማድረግ ወይም በማዘዋወር ከተወሰደበት ብር ሦስት […]

Health | ጤና

ተመጣጣኝ እንቅልፍን ለማግኘት

የእንቅልፍ እጥረትም ሆነ ከመጠን በላይ መሆን ከደም ግፊት፣ ከፍተኛ ከሆነ የስኳር መጠን፣ በወገብ ላይ የስብ ክምች እንዲኖር እና ጤናማ ያልሆነ ኮሌስትሮል ችግር ምክንያት ይሆናል። አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ወንዶች በቀን ውስጥ ከስድስት ሰዓት በታች በሚተኙበት ወቅት […]

Health | ጤና

የጤና ችግሮቻችን ለህክምና ባለሙያዎች ለመናገር ማፈርና መሸማቀቅ የለብንም

  ወደ ጤና ባለሙያ ከምንሔድባቸው ምክንያቶች መካከል አንዱ ስለ ግል የጤና ችግሮቻችን ለመናገር ነው፡፡ ይሁን እንጅ አንዳንድ የጤና ችግሮች ከሌሎቹ የበለጠ ሌሎች ሰዎች ሊያውቋቸው አይገባም የምንላቸው አይነት ናቸው፡፡ ለማውራት ያሳፈርዎት በሙሉ የህክምና ባለሙያዎች ከዚህ በፊት […]

No Picture
Health | ጤና

ካናቢስ የዘረመል መዋቅርን ያዛባል

የዱክ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ንጥረ ነገሩ የወንድ የዘር ፍሬ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ጠቅሰዋል፡፡ በዚህም ካናቢስ የሚጠቀሙ ሰዎች ልጅ ለመውለድ ከማሰባቸው ስድስት ወራት ቀደም ብለው መጠቀም ቢያቋርጡ እንደሚመረጥ አንስተዋል። ይህ ተጽዕኖ ያሳድራል የተባለው ንጥረ ነገር በካናቢስ ውስጥ […]

Health | ጤና

ከጆሮ በስተጀርባ የሚገኝ አጥንት ኢንፌክሽን (Mastoditis)

ከጆሮ በስተጀርባ የሚገኝ አጥንት ህመም በባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣ ነዉ፡፡አብዛኛዉን ጊዜ የመካከለኛዉ እና የዉስጠኛዉ የጆሮ ክፍል ላይ ኢንፌክሽን ሲኖር የሚከሰት ቢሆንም ጤናማ ያልሆኑ የቆዳ ህዋስ ማደግ (Cholesteatomas) ሲኖር እንዲሁም የጆሮ ቱቦ ላይ መዘጋት ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ […]

Health | ጤና

የሀሞት ከረጢት ብግነት ምንድን ነዉ?

የሀሞት ከረጢት መጠኑ ትንሽ የሆነ በቀኝ በኩል ከጉበት በታች የሚገኝ የአካል ክፍል ሲሆን ለምግብ እንሽርሽሪት የሚያግዘዉን ሀሞት ይዞ በመቆየት ወደ ቀጭን አንጀት ይለቃል፡፡የሀሞት ከረጢት በተለያየ ምክንያቶች ሲጎዳ ጤናማ የሆነ ስራዉን መስራት ሳይችል ሲቀር የሀሞት ከረጢት […]

Health | ጤና

ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች

ሎሚ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። በተለይም በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቆ ዘወትር መጠጣት ÷ ጉበትን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል፣ በውሃው ውስጥ የሎሚውን ልጣጭ በመጨመር የሚጠጡ ከሆነ […]

Health | ጤና

ለተመረዘ ሰው ምን ማድረግ አለብን?

በአቅራቢያዎ ያለ ሰው በተለያዩ ምክንያቶች ቢመረዝ እርዳታ እስከሚመጣ ድረስ መደረግ የሚገባቸው እና የሌለባቸው የህክምና እርዳታዎች አሉ፡፡ መመረዝ ስንል ምንን ያጠቃልላል? 1.የሚጠጣ ወይንም የሚዋጥ መርዝ2.በአየር ወይንም በትንፋሽ አካል የሚገባ መርዝ3.በቆዳ ንክኪ ወደ ሰውነት የሚገባ መርዝ እና4.የእባብ […]

Health | ጤና

በቂ እረፍት እንዴት ማግኘት ይቻላል?

ዶክተር ሳውንድራ ዳልተን ስሚዝ በጻፉት ‘’ሴክሬድ ሬስት’’ መፅሐፋቸው ላይ የሰው ልጅ ከድካም ተላቆ እንዴት በቂ እረፍት ሊያገኝ እንደሚችል ይጠቁማሉ። ዶክተር ሳውንድራ እንደሚሉት የተለያዩ የእረፍት ዓይነቶች አሉ፤ እነዚህ የእረፍት ዓይነቶች በሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ […]

Health | ጤና

ምግባችን ያክመን

ለመድሀኒትና ለህክምና የምናወጣው ገንዘብና ግዜ የህይወታችንን ሰፊ ድረሻ ይዛል፡፡ ምግባችንን እንደመድሀኒት ካልወሰድን መድሀኒትን እንደ ምግብ የምንወስድበት ግዜ ይመጣል ፡፡ ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ግዜው አሁን ነው ፡፡ ከምግቦች የምናገኘውን ጥቅም ለማወቅ ይረዳችው ዘንድ ይህን ጽሁፍ እንሆ […]

Health | ጤና

የጉበት ብግነትን (hepatitis) ሊያመጡ የሚችሉ የቫይረስ አይነቶች

የጉበት ብግነት (hepatitis) ማለት የጉበት ህዋሶች መቆጣት ነው፡፡ ይህን ችግር በአብዛኛው ጊዜ የሚያመጡት ቫይረሶች ናቸው፡፡ ሁሉም የጉበት ብግነትን ሊያመጡ የሚችሉ ቫይረሶች ተላላፊ ናቸው፡፡ የጉበት ብግነትን (hepatitis) ሊያመጡ የሚችሉ ቫይረሶች እና መተላለፊያ መንገዶች – የጉበት ቫይረስ […]

Lifestyle | አኗኗር

ልጆች ከሁለት ዓመታቸው ጀምሮ የሚዘጋጁለት ‘አስጨናቂው’ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና

ደቡብ ኮርያ ውስጥ ወደ 500,000 ገደማ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ይወስዳሉ። ፈተናው እጅግ አስጨናቂ እንደሆነ ይነገርለታል። የኮሮሮናቫይረስ ደግሞ የተማሪዎችን ጭንቅ አብሶታል። ፈተናው ‘ኮሌጅ አቢሊቲ ቴስት’ ወይም በአጭሩ ሰንአግ ይባላል። ስምንት ሰዓታት ይወስዳል። በስድስት ክፍሎች የኮርያኛ፣ […]

Health | ጤና

ልጅን አቅፎ መተኛት ወይስ ለብቻ በተዘጋጀ አልጋ ላይ ማስተኛት?

ወላጆች ስለ ልጆቻቸው የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች በርካታ ናቸው። ይህ ግን ከአገር አገር፣ ከባህል ባህል፣ ከኑሮ ደረጃ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ሊለያይ ይችላል። “ልጄ ክፍሉ ውስጥ ይሆን?” የሚለው ጥያቄ በበርካታ የምዕራቡ ዓለም ወላጆች ጭንቅላት ውስጥ የሚመላለስ ሃሳብ ነው። […]

Health | ጤና

ቲማቲምን ለብጉር

በቀላሉ በምናገኘው ቲማቲም ቡጉርን፤የቆዳ ጥቁረትን እነዲሁም ጥቁት ነጠብጣብን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አዲስ ውህድ ይዘንላችው መተናል፡፡መዘጋጀት ያለባቸው ነገሮች1) 1 ቲማቲም2) 2 የሻይ ማንኪያ ስኳር3) 2 የሻይ ማንኪያ ማር4) 1 መለስተኛ የቡና ሲኒ አዘገጃጀት1) በመጀመርያ የፊታችን የቆዳችን […]

Health | ጤና

ለሚያሳክክ አይን 8 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

አይን ማሳከክ ሁላችንንም በህይወታችን የሚያጋጥመን ህመም ነው። እልህ አስጭራሽ እና አታካች ደረጃም ሊደርስ ይችላል። ከማሳከክ አልፎም አይንን የማቃጠል፣ ውሃ የመቋጠር፣ የመቅላት እና የፍሳሽ ችግሮች አብረውት ይታያሉ። ብርሃን ለማየት መቸገርም ሊመጣ ይችላል። አብዛኛው ግዜ የማሳከክ መንስኤው […]

Health | ጤና

በስራ ሰዓት ከመቀመጥ ይልቅ ቁሞ መስራት ውፍረት ለመቀነስ ይረዳል ተባለ | Working While Standing In Office Helps to Reduce Over Weight

                                           ቀኑን በሙሉ ተቀምጦ እየሰሩ መዋል በጤናችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች […]

Health | ጤና

የአፍ ውስጥ ቁስለትን ማከም

                አፋችን ውስጥ ቁስል፣ ውሃ መቋጠርና፣ ቀይ መሆን ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቁስለት በጉንጭ የውስጠኛው ክፍል እንዲሁም በምላስና በከንፈር አካባቢ ተደጋግሞ ሊፈጠር ይችላል፡፡የዚህ አይነቱ ችግር ሁሉንም ሰው ሲያጋጥም ይስተዋላል፡፡ […]