Health | ጤና

የኩላሊት ጠጠር ህመምና አመጋገብ

የኩላሊት ጠጠር በሽታ ከ 10 ሰው አንድ ሰው ላይ በህይወት ዘመኑ ሊከሰትበት የሚችል በሽታ ነው፡፡የኩላሊት ጠጠር በሽታ በጣም ትናንሽ የሆኑና ጠንካራ የሆኑ ጠጠሮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ በመጠራቀም የተለያዩ ማዕድናት ጨው መጠንን በመጨመር የሽንትን መጠን ይቀንሳሉ፡፡በመሆኑም […]

Health | ጤና

ትኩስ ቡና ከቀዝቀዛ ቢራ ይልቅ የተሻለ ነው

ጆርናል ሳይንቲፊክ ሪፖርት በተባለው የምርምር መጽሔት ላይ የታተመ አንድ አዲስ ጥናት እንዳተተው ከሆነ ትኩስ ቡና መጠጣት ቀዝቃዛ ቢራ ከመጠጣት ይልቅ ጠቃሚ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ የመጀመሪያ ነው በተባለውና በዚህ በንጽጽር በተሰራው ምርምር የተሳተፉት በፊላደልፊያ የሚገኙ ኬሚስቶች […]

Health | ጤና

‘‘ፓርክኢንሰን’’ የተባለውን የአዕምሮ በሽታ መንስኤ የሆነው ስይኑክሌይም ፕሮቲን ትርፍ አንጀት ውስጥ ተገኘ

‘‘ፓርክኢንሰን’’ የተባለውን የአዕምሮ በሽታ መንስኤ የሆነው ስይኑክሌይም ፕሮቲን ትርፍ አንጀት ውስጥ መገኘቱን አንድ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ እንደተመላከተውም ትርፍ አንጀታቸው በቀዶ ህክምና የተወገዱ ሰዎች በዚሁ በሽታ የመያዘቸው መጠን 20 በመቶ ቀንሷል። በሽታው የአዕምሮ ነርቦችን በማጥቃት እንቅስቃሴ፣ […]

Health | ጤና

የሄርፒስ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Genital herpes)

ዶ/ር መስፍን ገ/እግዚአብሔር ሄርፒስ ብልት ላይ እና አከባቢ መቁሰል ፣ ውሃ መቋጠር ወይም መላጥ የሚያስከትል ኢንፌክሽን ነው። ሄርፒስ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው በወሲብ በሚተላለፍ ቫይረስ አማካኝነት ነው። አንዳንድ ጊዜ ምንም አይነት ምልክት ስለሌላቸው ሰዎች ሄርፒስ […]

Health | ጤና

ብቸኝነት የአዕምሮ በሽታን ወደ 40 በመቶ ከፍ ያደርጋል

ብቸኝነት የአዕምሮ በሽታን ወደ 40 በመቶ ከፍ አንደሚያደረግ ተገልጿል። በፍሎሪዳ ግዛት የጤና ኮሌጅ ተመራማሪዎች ለ10 ዓመታት በ12ሺህ 30 ሰዎች ላይ በአደረጉት ክትትል ብቸኝነት የአዕምሮ በሽታን 40 በመቶ ያህል ከፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋ። ጥናቱ በየትኛውም ዘር፣ የትምህርት […]

Health | ጤና

መንቀሳቀስ የማይችሉ የአካል ጉደተኞች በስፓይናል ኮርድ ንቅለ ተከላ እንደገና መንቀሳቀስ ቻሉ

መንቀሳቀስ የማይችሉ የአካል ጉደተኞች በስፓይናል ኮርድ ንቅለ ተከላ እንደገና መንቀሳቀስ መቻላቸው ተገልጿል። የስፓይናል ኮርድ ንቅለ ተከላውን የሲውዘር ላንድ ሃኪሞች ያካሄዱት ሲሆን፥ 3 የአካል ጉዳተኞች ራሳቸውን ችለው ለመንቀሳቀስ ማስቻሉ ተገልጿል። በዚህም ቀሪውን ህይወታቸውን ተሽከርካሪ ወንበር ላይ […]

Health | ጤና

ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ቅጥነት ከእድሜ ላይ 4 ዓመት ይቀንሳል

ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ከመጠን ያለፈ ቅጥነት ከሰዎች የእድሜ ጣራ ላይ በአራት ዓመት እንደሚቀንስ አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። በዓለማችን ላይ በርካታ ሰዎችን አሳትፈዋል ከተባሉ ጥናቶች አንዱ በሆነው እና 2 ሚሊየን ሰዎች በፍቃደኝነት በብሪታንያ ዶክተሮች ተመዝግበው […]

Health | ጤና

የአንጀት ካንሰር መንስኤ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

በሙለታ መንገሻ የአንጀት ካንሰር በብዛት በእድሜ ገፋ ያሉ ሰዎችን እንደሚያጠቃ ሲነገር የቆየ በቢሆንም፤ አሁን ግን በሽታው ወጣቶች ላይም በስፋት እየተስተዋለ መሆኑን አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። እንደ ጥናቱ ገለጻ እንደ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2016 ባለው […]

Health | ጤና

የሰውነት እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን ሊያዳብር ይችላል

የዩናይትድ ስቴትስ ተመራማሪዎች የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ የማስታወስ ችሎታን እንደሚያዳብር በጥናታቸው ይፋ አደረጉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህንን ያረጋገጡት በእድሜ የገፋና አዕምሮው የተዳከመ አይጥ እንዴት የማስታወስ ችሎታውን የመለሰበትን ሂደት ከተከታተሉ በኋላ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ በምርምራቸው ሰዎች ከዕድሜ ጋር በተገናኘ […]

Health | ጤና

ከሲጋራ ሱስ ለማላቀቅ የሚችል ንጥረ ቅመም ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች ገለጹ

ከሲጋራ ሱስ ለማላቀቅ የሚችል ንጥረ ቅመም ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች ገለጹ። የካሊፎርኒያ ላ ጆላ ካሊፍ ስክሪፕስ ሪሰረች ኢንስቲቲዩት ተመራማሪዎች ከሲጋራ ሱሰኝነት ለማላቀቅ የሚያስችል ንጥረ ነገር ማግኘታቸውን ተናግረዋል። ንጥረ ቅመሙ ለሲጋራ ሱሰኞች በደም ስር የሚሰጥ ሲሆን፥ በሲጋራ ውስጥ […]

Health | ጤና

የደም ግፊት መጠንን የሚለካው ፕላስተር

ተመራማሪዎች የደም ግፊታችንን መጠን የሚለካ አዲስ ፕላስተር መስራታቸው ተነግሯል። አንድ ኢንች ርዝመት ያለው ፕላስተሩ በአንገታችን ላይ በመለጠፍ ወደ አእምሯችን በሚመላለሰው ደም ላይ በመመስረት አጠቃላይ የደም ግፊታችንን መጠን የሚለካ ነው። ፕላስተሩ በአንገታችን ላይ ከተጠለፈ በኋላ ወደ […]

Health | ጤና

አትክልትና ፍራፍሬ ተመጋቢወች በስጋ ፋንታ የሚጠቀሟቸው ምግቦች ከፍተኛ የጨው ይዘት አላቸው

አትከልትና ፍራፍሬ ተመጋቢወች በስጋ ፋንታ የሚጠቀሟቸው ምግቦች ከፍተኛ የጨው ይዘት እንዳላቸው ተገልጿል። በለንደን ”ኩዊይን” ሆስፒታል የልብ ጤና ፕሮፌሰር የሆኑት ግርሃም ማክገርጎር እንደተናገሩት ከምግብ ጋር የሚወሰድን የጨው መጠን በማስተካከል በልብ ህመም እና ሌሎች ተያያዥ በሽታዎች የመያዝ […]

Health | ጤና

አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ ሆነ

አዲስ የጉንፋን መድሃኒት ይፋ መሆኑ ተገልጿል። አዲሱ የጉንፋን መድሃኒት እድሚያቸው 12 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህሙማን የሚሰጥ ሲሆን፥ የጉንፋን ህመም ምልክቶች በታዩ ከ48 ሰዓት በፊት መወሰድ እንዳለበትም ተገልጿል። መድሃኒቱ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚወሰድ ሲሆን፥ ቀደም […]

Health | ጤና

በአፍ ፋንታ አየርን በአፍንጫ መሳብ እና ማስገባት የማስታዎስ አቅምን ይጨምራል

በአፍ ፋንታ አየርን በአፍንጫ መሳብ እና ማስገባት የማስታዎስ አቅምን እንደሚጨምር አንድ ጥናት አመላክቷል። በዚህም ማዕዛዎችን የመለየት እና የመረዳቱ ተግባር ነገሮችን ከመልመድ እና ከማስታዎስ ጋር እንደሚያያይዝም ነው በጥናቱ የተገለጸው። ለዚህም የማስታዎስ አቅምን ለማሻሻል አየርን በአፍ ከመሳብ […]

Health | ጤና

የዲስክ መንሸራተት

የጀርባ አጥንት ቨርተብሬ የሚባሉ የ26 አጥንቶች ስብስብ ነው። ዲስክ በቨርተብሬዎች መሃከል የሚገኙ ርብራብ መሰል ክፍሎች ናቸው ። እነዚህ ዲስኮች የጀርባ አጥንትን ባለበት ደግፈው ይይዛሉ። ሰውነት ከባድ ሃይል ሲያስተናግድ ሃይሉን የሚያምቁ ክፍሎች ናቸው። ዲስክ ጠንካራ ሽፋን […]

Health | ጤና

ጥርት ያለ የፊት ቆዳ ለማግኘት

የፊት ቆዳችንን በአግባቡ ካልተንከባከብነው በቀላሉ የሚጎዳ ሲሆን ቀጥሎ ያሉትን የፊት ቆዳን መንከባከቢያ መንገዶች ይመልከቱ። – ፊትን በቀን ሁለቴ መታጠብ – የፊት ሳሙና ወይም ሌላ ቅባት ሲቀቡ የፊትዎን ቆዳ ከመፈተግ ይቆጠቡ ይልቁንም በለስላሳና ክባዊ እንቅስቃሴ ቀስ […]

Health | ጤና

ሳናውቀው በሰውነታችን ውስጥ የሚከማች አደገኛ ስብ

በጤናማ የሰውነት ክብደት ውስጥ የስብ ክምችት ሊኖር ይችላል? የ29 ዓመቷ የቢቢሲ ጋዜጠኛ መጠነኛ የሰውነት አቋም ያላትና ጤናማ የምትባል ናት። የምትለብሰው 12 ቁጥር ልብስ ሲሆን ጤናማ የህይወት ዘዬ እንደምትከተል ታምናለች። በፀደይ ወቅት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ብትሰራም […]

Health | ጤና

ልባችን ከእድሜያችን ቀድሞ ሊያረጅ እንደሚችል ያውቃሉ?

የእንግሊዝ የማህበረሰብ ጤና ማህበር በሰራው ጥናት መሰረት፤ እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከሚያጋጥሟቸው የልብ ህመሞች መካከል 80 በመቶ የሚሆኑትን ቀድሞ መከላከል ይቻላል። ጤናማ ያልሆነ አመጋገብና አኗኗር ከአምስት ሰዎች አራቱ ላይ ሞት ያስከትላል። ሰዎች ሲጋራ […]

Health | ጤና

የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል?

አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር በቀን ለአስር ደቂቃ ቀለል […]

Health | ጤና

በቀዶ ህክምና የሚወልዱ (ሲ-ሴክሽን) እናቶች ቁጥር መጨመሩን አንድ ጥናት አመለከተ

አሁን አሁን በተለይ በከተሞች አካባቢ ‘ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው’ የሚባለው አባባል የተረሳ ይመስላል፤ እናቶችም በተፈጥሯዊ መንገድ በምጥ ለመውለድ ፍላጎት የማሳየታቸው ጉዳይ አጠያያቂ እየሆነ ነው። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢነሱም ምጥን ከመፍራትና ከዘመናዊነት ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ይነገራል። […]