ልጅዎ የኦቲዝም ችግር አንዳለበት ላወቁ ወላጆችና ቤተሰቦች የሚሆን ምክር
– ችግሩ ከተከሰተ በኋላ በፍጹም መረጋጋት ራስን አሳምኖ አምኖ መቀበል እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፤ – ራስን መውቀስ፣ ፈጣሪ ሊቀጣኝ ነው ይህን ያደረገው ብሎ ራስን አለመርገም፣ ለራስ በቂ እንክብካቤ ማድረግ፤ – ሰዎች “የእከሌ ልጅ…ዘገምተኛ ነው” እያሉ […]
– ችግሩ ከተከሰተ በኋላ በፍጹም መረጋጋት ራስን አሳምኖ አምኖ መቀበል እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፤ – ራስን መውቀስ፣ ፈጣሪ ሊቀጣኝ ነው ይህን ያደረገው ብሎ ራስን አለመርገም፣ ለራስ በቂ እንክብካቤ ማድረግ፤ – ሰዎች “የእከሌ ልጅ…ዘገምተኛ ነው” እያሉ […]
በአኗኗር ዘይቤያችን ላይ መጠነኛ ለውጥ በማድረግ ረጅም ዕድሜን መኖር እንችላለን ይላል የሄልዝ ዶት ኮም መረጃ። የቅርብ ጊዜ ጥናት እንዳመለከተው ማጨስ፣ አብዝቶ አልኮል መጠጣት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ እና በቂ የአትክልት እና የፍራፍሬ ውጤቶችን አለመመገብ ረጅም […]
ሰዎች በማየት ይማራሉ ፡፡ ማየት በጣም ሀይል ያለው መማሪያ ነው፡፡ ልጆች እቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ ብዙ ነገሮችን በማየት ይማራሉ፡፡ እናትና አባት ሲከባበሩ ፣ሲፋቀሩ፣ሲረዳዱ ወዘተ ልጆቻቸውን በተዘዋዋሪ መንገድ እነዚህን በሃሪያቶች ያስተምራሉ፡፡በሌላ በኩል ደሞ ሲሰዳደቡ ፣ሲጣሉ […]
ጎግል እና ቲማሴክ ኩባንያዎች በጋራ ባጠኑት ጥናት የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት የኢንተርኔት ምጣኔ ሃብት በ2025 ከ240 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ያንቀሳቅሳል ማለታቸው ተሰማ፡፡ የቀጠናው የ2018 የኢንተርኔት ጠቅላላ ምጣኔ ሃብትም 72 ቢሊየን ዶላር እንደደረሰ የሚገመት ሲሆን፥ […]
የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ በሰሚ ኮንዳክተር ማምረቻው ሲሰሩ የነበሩ ሰራተኞች ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸውን ተከትሎ ይቅርታ ጠየቀ፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ተቃውሟቸውን ሲያቀርቡ የነበሩ ሰዎች ከስራ ጋር በተገናኘ 320 ሰዎች ለካንሰር ተጋላጭ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን፥ 118 የሚሆኑት ደግሞ ህይወታቸውን […]
በአምስት ከተሞች በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች ውስጥ እየተገነቡ ካሉ አምስት የካንሰር ማዕከላት መካከል ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገቡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግምታዊ ስሌት መሰረት በኢትዮጵያ በየአመቱ 60 ሺህ የሚደርሱ አዲስ […]
የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ምልክቶች አንዳንድ ጊዜ ለረጅም ጊዜ ሊደበቁ ይችላሉ። ይሁን እንጂ ቫይረሱ ወደ ሰውነታችን ከገባ ከ1 እስከ 2 ወራት ባሉት ጊዜያት ውስጥ 50 በመቶ የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጠቂዎች በቅድሚያ የሚገጥማቸው የህመም […]
የስኳር ህመምተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ ህመምተኞች ኢንሱሊን ለማግኘት እንደሚቸገሩ አንድ ጥናት አመላከተ። በፈረንጆቹ 2030 በደረጃ 2 የስኳር ህመም የተጠቁ 79 ሚሊየን ሰዎች ህመማቸውን ለማስታገስ ኢንሱሊን የሚያስፈልጋቸው ሲሆን፥ የአቅርቦት መጠኑ በዚህ ደረጃ የሚቀጥል […]
ዝቅተኛ የፕሮቲን ይዘትና ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት መጠን ያላቸውን ምግቦችን መመገብ ለአዕምሮ ጤና ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያለው መሆኑ ተገለፀ። ዝቅተኛ የፕሮቲን እና ከፍተኛ የካርቦሃይድሬት ይዘት ያላቸው ምግቦችን መመገብ ከአዕምሮ ጤና ዕድገት በተጨማሪም ረጅም ዕድሜ ለመኖር የሚያስችል መሆኑን […]
በህይወታችን ውስጥ ሳናስተውላቸው ልምድ የሆኑብን በርካታ ጤናችንን የሚጎዱ ባህሪዎች አሉ፡፡ ለብዙዎች ህይወት መበላሸት ብሎም መጥፋት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ምክንያት የሆኑ በርካታ ጥቃቅን ምክንያቶች አሉ፡፡ ቀላልዋ አስተሳሰባችን ፤ ትንሽዋ አመጋገባት ፤ መዝናኛ ቦታችን፤ ጓደኞቻችን ጥቃቅንዋ ሳናስተውል […]
ሳምሰንግ በቀጣይ ገበያ ላይ የሚያው ጋላክሲ S10 ስማርት ስልክ እስካሁን በገበያ ላይ ከዋሉት ምርቶቹ በርካታ ማሻሻያዎች የሚደረጉለት መሆኑ ተነግሯል። ግዙፉ የኮሪያ የቴክኖሎጂ አምራች ሳምሰንግ 10ኛ ዓመቱን በማስመልከት በሚያመርተው ስማርት ስልኩ ነው ለየት ያለ ነገር ይዞ […]
ዘወትር ድካምና የመጫጫን ስሜት ይሰማዎታል? ይህ ስሜት በአጋጣሚ ሊከሰት ቢችልም ሲደጋገም ችግር ሊሆን ይችላል፤ የህክምና ባለሙያዎችም ለዚህ ችግር የሚዳርጉ ምክንያቶችን ይጠቅሳሉ። የእንቅልፍ እጦት፦ እንቅልፍ ማጣት ጥቂት ሰዓት በመተኛት አይገለጽም፤ ከዚያ ይልቅ አሁንም አሁንም እየነቁ የተቆራረጠ የእንቅልፍ ሰዓት […]
በሃያዎቹ አጋማሽ አካባቢ የሚያገቡ ወንዶችና ሴቶች በጋብቻ ህይወታቸው ከሌሎቹ ይልቅ ደስተኞች ይሆናሉ፡፡ በወጣትነት ዕድሜያቸው ያገቡ ወንዶች ካላገቡ ወንዶች ይልቅ ሃብት የማፍራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ያገቡ ወንዶች ገቢና ሃብት እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ለጤንነት አስጊ ለሆኑ ነገሮች የመጋለጥ […]
ምንጭ: ቢቢሲ
ዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ሰዎች ያለሀኪም ትዕዛዝ የጸረ ባክቴሪያ መድሃኒቶችን እንደሚወስዱ የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። በጥናቱ መሰረት በሀኪም ያልታዘዙ ጸረ ባክቴሪያ መድሃኒቶችን ማዝወተር መድሃኒቶችን የተላመዱ ቫክቴሪያዎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል ተብሏል። መድሃኒቶቹ በሚወሰዱበት ጊዜም ‘‘ከፔኒሲሊዬም’’ ጀምሮ ደረጃ […]
ያልተፈለገ የሰውነት ክበደት ለካንሰር በሽታ ሊጋገልጥ በሚችልበት ሁኔታዎች ላይ ተመራማሪዎች አዲስ ጥናት ይፋ አድርገዋል። በብሪታኒያ የትሪኒቲ ኮሌጅ ተመራማሪዎች ባልተፈለገ የሰውነት ክብደት እና በካንሰር በሽታ መካከል ባለው ተዛምዶ ላይ ባዳረጉት ጥናት መሰረት በየዓመቱ ከሚመዘገቡ 22ሺህ 800 […]
ብዙ ወንዶች ዋሌት(የኪስ ቦርሳ) በኋላ ኪሳችን ማኖር እናዘወትራለን። እንደ ሴቶች ቦርሳ ስለማንይዝም መታወቂያችንን እና ፎቶግራፎችን ጨምሮ ሌሎች ለዘወትር አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑና ያልሆኑ ነገሮችን በዋሌታችን እንይዛለን። ይሄው የዋሌታችን መጠን በተለቀ ቁጥርም ስንቀመጥም ሆነ መኪና ስናሽከረክር የአከርካሪ […]
እጾች ለመዝናናት ወይም ከመጥፎ ስሜት ለመውጣትና ነቃ ለማለት ተብለው የሚወሰዱ እጾች አዕምሯቸውን ለማቃወስ ማንም አይደርስባቸውም። እጾች እንደ ሄሮይን፣ ሜታመፌቴሚን እና ኮኬይን የመሰሉ ኬሚካሌችን በመያዛቸው ያለ እድሜያችንን እንድናረጅ በማድረግ ህይወታችን የማሳጠር አቅማቸው ትልቅ ነው። እጾች በሽታ […]
የዓለማችን ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ቻይና ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለው ዜና አቅራቢ ሮቦት መሰራቱ ተገለጸ፡፡ ሮቦቱ የመንግስት መገናኛ ብዙኀን በሆነው ሽንዋ ውስጥ በዜና አቅራቢነት ስራ መጀመሩም ተሰምቷል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገው ሙከራ በመንደሪንና በእንግሊዘኛ […]
መሃጸን ውስጥ የሚቀመጡ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች በመሃጸን ጫፍ ካንሰር የመያዝ እድልን ሊቀንሱ እንደሚችሉ ተጠቁሟል። በካሊፎርኒያ የጤና ተመራመሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በ12 ሺህ ያህል እናቶች ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ማህጸን ውስጥ የሚቀመጡ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን የሚጠቀሙ እናቶች […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com