Lifestyle | አኗኗር

ከእናታቸው ጋር የሚያሳልፉ ህጻናት – Children Who Spend Time With Their Mother

                                             በለንደን የተካሄደ ጥናት በቀን ውስጥ በትንሹ ለግማሽ ሰዓት ከእናታቸው ጋር የሚያሳልፉ ህጻናት ባለ […]

Health | ጤና

ቢንቢዎች የሚነክሱን ለምንድነው? በጣም የሚሳክከንስ? መፍትሔ አለው?

                                             የዝናብ ጊዜን ተከትሎ ቢንቢዎች በብዛት ይፈላሉ፤ አብዛኛውን ጊዜ ቢንቢዎች ሲነክሱን ቆዳችን ላይ አለርጂክ […]

Health | ጤና

ስርቅታ(ስቅታ) ምንድን ነው? እንዴት ልንከላከለው እንችላለን? – What is Hiccups And How can We Prevent It?

                                          ስርቅታ ድንገተኛ ያለውዴታ ወይም ሳያዙት ከቁጥጥር ውጪ የዲያፍራም ጡንቻዎች መጨማደድ/መሰብሰብ ሲሆን የነዚህ ጡንቻዎች መሰብሰብ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር – Starting a Relationship

ከሰዎች ጋር መተዋወቅና ጓደኝነት መመስረት አስደሳች ስሜትን መፍጠሩ አይቀርም፤ ጉዳዩ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ሲሆን ደግሞ ትንሸ ለየት ይላል። ያንን ጓደኝነት እና ትውውቅ ከፍ ወዳለ ደረጃ ማድረሱ ደግሞ ለበርካቶች አስደሳች እና የተለየ ስሜትን የሚፈጥር ጉዳይ ነው። […]

Lifestyle | አኗኗር

ደስተኛ እንድንሆን ከገንዘብ በላይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ነገሮች

                                         “ገንዘብ ደስታን አይገዛም” የሚለውን አባባል የሚያጠናከር ጥናት ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል። ጥናቱ ሰዎችን ምን ደስተኛ ሊያደርጋቸው […]

Health | ጤና

ለሚያጠቡ እናቶች የሚመከሩ የምግብ ምርጫዎች – Diets Recommended For Breastfeeding Mothers.

                                                  በሴቶች ህይወት ውስጥ አመጋገብ ላይ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገቡ ጊዜያት ውስጥ […]

Health | ጤና

የብረት (Iron) እጥረት Anemia ካለብን ምን ማድረግ አለብን? መፍትሄዎቹስ ምንድን ናቼው?

         ምን ማድረግ አለብን? መፍትሄዎቹስ ምንድን ናቼው? – አመጋገባችንን በተመለከተ 1. በብረት (Iron) የበለፀጉ ምግቦች መመገብ ከዓለም ህዝብ 30% የሚሆነው በደም ማነስ ተጠቅቷል፡፡ ከዚሁ ውስጥ ግማሽ ያህሉ የብረት እጥረት ነው የተጫወተበት፡፡ ከላይ […]

Health | ጤና

አስገራሚ 7 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች – 7 Health Benefits of Egg

                                      በዳንኤል አማረእንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦1. ለመፈጨት […]

Health | ጤና

የጥርስ ህመምን በቤት ውስጥ በቀላሉ ለማስታገስ – Home Remedies to Get Relieve from Toothache.

                                                   የጥርስ ህመም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰትብን ይችላል። የጥርስ ህመም በሚያጋጥመን ጊዜ […]

Health | ጤና

ደም የሚጠሙት አልቅቶች፣ በሕክምናም ውስጥ እየተሳተፉ ነው – Leeches’ Healing Role.

                                            አልቅቶች ድንቅ የሚባሉ ፍጡራን ናቸው፡፡ አልቅት በሕክምና ዘርፍ ጥቅም ይሰጣል፤ በአልቅት ሕክምና በተለይ […]

Health | ጤና

ለጊንጥ ንድፊያ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃ መውሰድ አለብን?

                                               ጊንጥ በዓለማችን በአብዛኛው ቦታዎች ይገኛል፡፡ በበረሃ፣ በጫካ እና ሞቃት ቦታዎች ላይ በብዛት […]

Health | ጤና

ለውዝን ለህጻናት መመገብ ለወደፊት ህይወታቸው ጤናማነት ወሳኝ ነው ተባለ – Benefits of Peanut Butter For Kids

                                                የህጻናት ሕይወት ትኩረትን ይሻል፤ ስሜታቸውን እና ፍላጎታቸውን በአግባቡ መግለጽ ስለማይችሉ ከዓለም […]

Health | ጤና

እርጎ መጠጣት የሚያስገኛቸው 6 አስገራሚ ጠቀሜታዎች – 6 Health Benefits of Yogurt.

                                             እርጎ አቅም በሚያጎለብት ፕሮቲንና የአጥንት ጤናን በሚጠብቅ ካልሲየም የበለጸገ ነው። እርጎ ከሚሰጣቸው ዘርፈ […]