ደስተኛ እንድንሆን ከገንዘብ በላይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ነገሮች
“ገንዘብ ደስታን አይገዛም” የሚለውን አባባል የሚያጠናከር ጥናት ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል። ጥናቱ ሰዎችን ምን ደስተኛ ሊያደርጋቸው […]
“ገንዘብ ደስታን አይገዛም” የሚለውን አባባል የሚያጠናከር ጥናት ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል። ጥናቱ ሰዎችን ምን ደስተኛ ሊያደርጋቸው […]
በሴቶች ህይወት ውስጥ አመጋገብ ላይ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገቡ ጊዜያት ውስጥ […]
1. ለካንሰር በሽታየክሮሺያ ሳይንቲስቶች በጥቁር አዝሙድ ዘይት ውስጥ ስለሚገኙ ሁለት ፋይቶ […]
ምን ማድረግ አለብን? መፍትሄዎቹስ ምንድን ናቼው? – አመጋገባችንን በተመለከተ 1. በብረት (Iron) የበለፀጉ ምግቦች መመገብ ከዓለም ህዝብ 30% የሚሆነው በደም ማነስ ተጠቅቷል፡፡ ከዚሁ ውስጥ ግማሽ ያህሉ የብረት እጥረት ነው የተጫወተበት፡፡ ከላይ […]
በዳንኤል አማረእንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦1. ለመፈጨት […]
1. በአብሯ ጣት መሞከር: ትንሽ ከማሩ ጣቶ […]
(በዳንኤል አማረ) ብረት በተለያዩ የሰውነት ሥራዎች […]
(በዳንኤል አማረ ) የደም ግሉኮስ ወይም የደም […]
(በዳንኤል አማረ)ማስመለስ ከማቅለሽለሽ በኋላ የሚመጣ ሲሆን በሆዳችን ውስጥ […]
የጥርስ ህመም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰትብን ይችላል። የጥርስ ህመም በሚያጋጥመን ጊዜ […]
አልቅቶች ድንቅ የሚባሉ ፍጡራን ናቸው፡፡ አልቅት በሕክምና ዘርፍ ጥቅም ይሰጣል፤ በአልቅት ሕክምና በተለይ […]
ጊንጥ በዓለማችን በአብዛኛው ቦታዎች ይገኛል፡፡ በበረሃ፣ በጫካ እና ሞቃት ቦታዎች ላይ በብዛት […]
የህጻናት ሕይወት ትኩረትን ይሻል፤ ስሜታቸውን እና ፍላጎታቸውን በአግባቡ መግለጽ ስለማይችሉ ከዓለም […]
እርጎ አቅም በሚያጎለብት ፕሮቲንና የአጥንት ጤናን በሚጠብቅ ካልሲየም የበለጸገ ነው። እርጎ ከሚሰጣቸው ዘርፈ […]
የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ […]
አንድ ሰው በካንሰር መያዝ […]
ልባችን በቀን 100,000ሺህ ጊዜ ይመታል፡፡ በደቂቃ ደግሞ 1.5 ጋሎን […]
በጨጓራችን ውስጥ ያለው የአሲድ መጠን ሲጨምርና ሄሊኮባክተር (ኤች) ፓይሎሪ በተባለው ባክቴርያ ምከንያት ጨጓራችን ሊታመም ይችላል። ለዚህ ህመም የተለያዩ ህክምናዎች ሲኖሩ በተፈጥሮአዊ መንገድ የጨጓራ ህመምን ሊያሽሉ የሚችሉ እነዚህን የምግብ አይነቶች እንመልከት፦ ማር፦ ማር በውስጡ ከ200 በላይ ንጥረ-ነገሮችን ሲይዝ እንደ ኤች.ፓይሎሪ ያሉትን ባክቴሪያዎች የመዋጋት […]
የፈንገስ ወይም ጭርት በሽታ በማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ሊከሰት ይችላል። ነገር ግን አብዣኛውን ጊዜ የሚገኘው በአውራ ጣቶች ወይም በተቀሩት ጣቶቻችን (የእግር ጮቅ) እና በእግር መካከል ነው። ጭርት እና (ቆርቆሮ መሰል ነጭ መልክ ያለው በአናት ላይ የሚታይ) በፈንገስ የመመረዝ ውጤት ነው። የተመረዘው ስፍራ በየቀኑ በውሃ እና በሳሙና መታጠብሲገባው ደረቅ መሆንና በዘይት (ከታች እንደተመለከተው) መታከም አለበት። ከተቻለ ለንፁህ አየርና ለፀሃይ ብርሃን ማጋለጥ ያስፈልጋል። ከተፈጥሮ የተሰሩ ልምሶችን ማለትም የጥጥ ልብሶችን መልበስ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። ሁልጊዜ የበሽታው ምልክት ከጠፋ በኋላ እንኳን ለሁለት ሳምንታት ያህል ህክምናው መቀጠል ይኖርበታል። ነጭ ሽንኩርት የነጭ ሽንኩርቱን ዘይት በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ማሸት። ይህንን ዘይት ለእግር ጮቅም ይጠቀሙ። በአማራጩ በአውራ ጣት መካከል አዲስ የተሠነጠቀ ነጭ ሽንኩርት ሊደረግ ይችላል። የጉሎ ዘይት ወይም የዘምባባ ዘይት እና ካሲያ አላታ የካሲያ አላታ (የጭርት ቅጠል) ተክል የካሲያ አላታን (የጭርት ቅጠል) አዲስ ቅጠል መውቀጥና ከተመጣጣኝ የጉሎ ዘይት ጋር መደባለቅ። የጉሎ ዘይት ካልተገኘ የዘምባባ ወይም ሌላ የአትክልት ዘይት መጠቀም። አዲስ በማዘጋጀት በቀን ሦስት ጊዜ መጠቀም ፓፓያ ፣ ዘይት እና ደን መሳይ የጭርት ቅጠል አንድ እፍኝ ያህል አዲሱን ደን ቅጠል መሰል የጭርት ቅጠል መፍጨት። የጥሬ ፓፓያ ፍሣሽ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com