የፍቅር ግንኙነትን የሚጎዱ ልማዶች – Habits Which Could Harm Your Relationship
መግባባት ያለበት ጽኑ ፍቅርና መተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነትን መገንባት ረዘም ላለ የአብሮነት ቆይታ እና ለትዳር አጋዥ መሆኑን የስነ ልቦና […]
መግባባት ያለበት ጽኑ ፍቅርና መተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነትን መገንባት ረዘም ላለ የአብሮነት ቆይታ እና ለትዳር አጋዥ መሆኑን የስነ ልቦና […]
መተማመን፣ ግልጽነት፣ መነጋገር እና መተሳሰብ በፍቅር ህይዎት ውስጥ ወሳኝ እና ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው። እነዚህ ነገሮች ጥንዶች በፍቅር ህይዎታቸው ረዘም ያለ ጊዜን በአብሮነት እንዲያሳልፉ ያግዟቸዋል። ከዚህ ባለፈ ግን ፍቅርን ለማጠንከርና በጠንካራ ፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም ለማድረግ […]
ትውስታና ተስፋ ያለው ምድራ ፍጡር ሰው ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ታሪክና ዕቅድ አለው፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጥያቄ የሚባለው ‹ከየት መጣሁ› የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ሰዎች ስለ ትናንት ለማወቅ ጉጉታቸው የጨመረውና ትናንታቸውን መፈልፈል የፈለጉት ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ […]
አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን ተከትሎ በተለያየ አጋጣሚ የሚያውቋቸው ብዙዎች ስለ እርሳቸው አስተያየታቸውን እየሰነዘሩ ነው። በተለይ በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ብዙዎች ስለርሳቸው ብዙ ብለዋል፤ ብዙ እያሉም ነው። አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን ለረዥም ጊዜ በሥራ አጋጣሚ በቅርበት […]
ከሜክሲኮ ወደ አራት ኪሎ ለመሄድ የታክሲ ሰልፍ መጨረሻ ላይ ተሰልፌያለሁ፡፡ መቼም የስራ መውጫ ሰዓት ስለነበር የሰልፉን እርዝመት ልነግራችሁ አልችልም ደግነቱ የታክሲው ቶሎ ቶሎ መምጣት በጊዜ ወደ ቤት የመግባት ተስፋዬን አለምልሞታል፡፡ ከኋላዬ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ […]
በህንድ የሚገኙ የእንስሳት ጥበቃ ባለሙያዎች እንደገለጹት ባልተለመደ መልኩ በጉጅራት ግዛት ሞተው የተገኙትን 11 የእስያ አንበሶች የሞት ምክንያት እያጣሩ ነው። የእስያ አንበሶች እ.አ.አ ከ2008 ጀምሮ በመጥፋት ስጋት ላይ ያሉ እንሰሳት ተብለው ነበር። በጉጅራት እንስሳት መጠበቂያ ውስጥ […]
ሁሉም ጋዜጠኛ በሆነበትና ተጠያቂነት በሌለበት በማህበራዊ ድር አምባ ዘመን ‘ፌክ ኒውስ’ ወይም ‘ሃሰተኛ ዜና’ በከፍተኛ መጠን እየተሰራጨ ነው። በተለይም የሃገራት የሚዲያ ሕጎች በዜጎች ላይ ተግባራዊም ስለማይደረጉባቸው ሃሰተኛ ዜናዎችን ለግልም ይሁን ለፖለቲካዊ ፍጆታ ማስፋፋት የተለመደ ሆኗል። […]
በማህበራዊ ሚዲያው ሁሉም የራሱን ሃሳብ ይሰጣል። መረጃዎችን ያሰራጫል። የመረጃው እውነት ወይም ሃሰት መሆኑን የመለየቱ ፈንታ ግን የተጠቃሚው ነው። ሐሰተኛ ዜና ወይም ‘ፌክ ኒውስ’ የማሕበራዊው ሚዲያ ተጠቃሚዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል። ሐሰተኛ ዜና ሆነ ተብሎ የፖለቲካ ወይም […]
ከሁለት ሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የ2011 ዓ.ም ረቂቅ በጀትን በሙሉ ድምፅ ባፀደቀበት ስብሰባ ላይ አዲስ ምክረ-ሃሳብ አቅርበው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአገር እድገት ይበጃል ያሉት ይህ ምክረ-ሃሳብ፤ የትረስት ፈንድ […]
መፅሀፍ አዟሪዎች ከተመረጡ መፅሀፍ መካከል ምርጦቹን ነው ይዘው የሚዞሩት ይላል መኮንን። “ቢሸጡ ጥቅም ያላቸው፣ አንባቢም ይፈልጋቸዋል የተባለውን ነው ይዘን የምንዞረው።” መኮንን ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ መነን አካባቢ ነው፤ መፅሀፍ ማንበብ ይወድ እንደነበር ያስታውሳል። ስራ ሲፈታም […]
የኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያልተጠበቀ ውሳኔ ከኤርትራ ጋር ለዓመታት የዘለቀውን ቀዝቀቃዛ ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ተስፋ ሰጥቷል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በሚያዚያ 28/1990 ዓ.ም ነበር የድንበር ጦርነቱ የተጀመረው። ምንም እንኳ በታህሳስ 2002 ዓ.ም የሁለቱ […]
በቢኒያም መስፍን የለውጥ መሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለም አቀፉ ዘ ኢኮኖሚስት መፅሄት እይታ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ በተሰኘው አምዱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን በተመለከተ እና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ስላከናወኗቸው ተግባራት ሰፋ ያለ ትንታኔ […]
የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን ስናስብ የኢትዮጵያ የፕሬስ ይዞታ ከዓመት ዓመት ያለመሻሻል ጉዳይ የሚዘነጋ አይሆንም። የጋዜጠኝነት ሙያ ተሟጋቾችም ሃገሪቱን ለመገናኛ ብዙሃን ሥራ አስቸጋሪ ከሆኑ ቦታዎች መካከል ይመድቧታል። በዚህ ዓመት ግን በእስር ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች መፈታትና ከአዲሱ […]
ይህ ጽሑፍ በጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ዲራአዝ በሚል በብዕር ስማቸው በ2009 ዓ/ም እርካብ እና መንበር በሚል ባሳተሙት መፃህፍ ውስጥ […]
ብዙ ኢትዮጵያውያን የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ረሀብ፣ ቁር ሳይበግራቸው በአስቸጋሪ ሁኔታ ለቀናት ይባስ ሲልም ለወራት በእግራቸው ተጉዘው ወደ ሌላ አገር ይሻገራሉ። በዚህ እልህ አስጨራሽና ፈታኝ ጉዞም በአሰቃቂ […]
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ በቅርቡ በሀገር ውስጥ ለሚታተም አንድ ጋዜጣ ‘ግልፅ ደብዳቤ በሀገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን’ በሚል ዘለግ ያለ ደብዳቤ ፅፈው ነበር። ለዚህ ደግሞ ሰበብ የሆናቸው ሰዎች በተለያየ ምክንያት የጥላቻ ንግግር […]
ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል […]
ማንኛውም የፍቅር እና የትዳር ግንኙነት የራሱ የሆነ የህይወት ውጣ ውረዶች አሉት። 42 በመቶ ጋብቻዎች በፍቺ እንደሚለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ። ሆኖም የፍቺው ምክንያት ምንድን ነው የሚለውን ለመመለስ የተለያዩ ችግሮች ቢቀርቡም፥ ዋነኛው እርስ በእርስ ከመናናቅ የሚመነጭ መሆኑን የስነ ልቦና […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com