ውሸት ለምን እንዋሻለን? ውሸት ተናጋሪዎችን እንዴት ለይተን እናውቃለን?

ከሜክሲኮ ወደ አራት ኪሎ ለመሄድ የታክሲ ሰልፍ  መጨረሻ ላይ ተሰልፌያለሁ፡፡ መቼም የስራ መውጫ ሰዓት ስለነበር የሰልፉን እርዝመት ልነግራችሁ አልችልም ደግነቱ የታክሲው ቶሎ ቶሎ መምጣት በጊዜ ወደ ቤት የመግባት ተስፋዬን አለምልሞታል፡፡ ከኋላዬ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ መጥታ ተሰለፈች በስልኳ እያወራች ነበር  ልጅቷ የምታወራውን የጽሁፌ መነሻ ስለሆነ እነግራችኋለሁ በስልኩ በዛኛው ጫፍ ሆኖ የሚያወራውን ወዳጅዋን ደግሞ የሚመልሰውን መልስ ከእርሷ መልስ ጋር እያሰናሰልኩኝ በምናቤ እመልሳለሁ፡፡

ልጅቷ፡- በጣም ነው የደከመኝ ብታይ በጊዜ ነው ወደ ቤት የምገባው

ልጁ፡- ትንሽ አንቆይም ናፍቀሽኛል እኮ

ልጅቷ፡- Me too ግን ደክሞኛል እረፍት እፈልጋለሁ የት ነህ አሁን??

ልጁ፡- (የሆነ ቦታ ይላታል)

ልጅቷ፡- አሪፍ፣ እዛው ነሀ ከ 25 ደቂቃ በኋላ እደርሳለሁ

ስልኩ ይዘጋል የታክሲ ተራችንም ይደርስና ሶስተኛው ወንበር ላይ ጎን ለ ጎን ተቀምጠን ጉዞ ወደ አራት ኪሎ፡፡ እንቅስቃሴ የሚበዛበት ሰዓት ስለነበር መንገዱ በመጠኑም ቢሆን ተዘጋግቷል፡፡ ፓርላማ አካባቢ ስንደርስ ስልኳን አውጥታ መልሳ ደውላ ደርሼያለሁ ትለዋለች፡፡ እሱም ምን እንዳላት በእርግጠኝነት ባላውቅም ከመልሷ ግን መረዳት የቻልኩት ልጁ በቦታው አልነበረም፡፡ ቆይ ግን መዋሸት ምን አስፈለገህ ?? መቼ ነው ይሄን ውሸትህን የምታቆመው ?? ብላ ስልኩን ድርግም፡፡ ስልኳ በተደጋጋሚ ቢጠራም መልሳ አላነሳችም፡፡ መጨረሻቸው እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡የእነሱን ጉዳይ እንተውና እስኪ ስለ ውሸት ትንሽ እናውራ፡-

ውሸትን የተለያዩ ምሁራን ትርጓሜና እና ማብራሪያ ሰጥተውበታል በዚህም ነጋሪውን ለመጥቀም የታሰበ ሐሰታዊ የሆነ ግንኙነት(ሚሼል) የሚለው መጀመሪያው ሲሆን ይህም ብዙ ውዝግቦችን አስነስቶ ነበር፡፡ ምክንያቱም ነጋሪውን ብቻ ለመጥቀም  ውሸት አይነገርም የሚሉ፣ ውሸት ሆን ተብሎ የሚደረግ እውነትን የመደበቅ ስራ ነው ብለው መልስ የሰጡ ብዙ ወገኖች ነበሩ፡፡ በሁለተኛው የውሸት ማብራሪያ ወይም ፍቺ መሰረትም ሰዎች ሳያውቁት የተሳሳተ መረጃ ከተናገሩ እንደ ውሸት አይቆጠርም ማለት ነው፡፡ በርገን እና ቡለር የተባሉ ሁለት ምሁራን ደግሞ ውሸት ማለት መልዕክት ላኪው ለመልዕክት (መረጃ) ተቀባዩ ሆን ብሎ የተሳሳተ መረጃ በማቀበል መልዕክት ተቀባዩን መጉዳት ነው ይሉናል፡፡ እኛ ደግሞ የእራሳችን የሆነ የውሸት ትርጉም ወይም ፍቺ ይኖረናል፡፡

ውሸት ብዙ ጊዜ በቃላት ብቻ የሚገለጽ አይደለም በድርጊትም ጭምር እንጂ  ለምሳሌ ያልተጎዳ አትሌት እግሩን እንደተጎዳ አድርጎ እያነከሰ ከውድድር ወይም ከስልጠና ካቋረጠ ዋሽቷል ማለት ነው፡፡ መረጃን ሆን ብሎ መደበቅ ለምሳሌ የገቢን መጠን በመደበቅ ግብርን ለመቀነስ የሚደረግ ጥረትም ውሸት ነው፡፡ እኛ ሰዎች ውሸትን ለሌሎች ብቻ ሳይሆን ለእራሳችንም እንዋሻለን ለአብነትም ማሳካት የፈለግነውን ነገር በራሳችን በሆነ ምክንያት ካላሳካን ችግሩን በውጪ ኣካል በማሳበብ (Externalize) ለራሳችን ውሸት እንነግራለን፡፡ እንደ ዲፓውሎ እና ሌሎችም ምሁራን መሰረት ሶስት  የውሸት ዓይነቶች አሉ፡፡ የመጀመሪያው outright lie (falsification) ሲሆን በግርድፉ አማርኛ ፍጹም ውሸት የሚባለው ነው ይህም ውሸት ተናጋሪዎች ከእውነታው ፍጹም ተቃራኒ የሆነ መረጃን ወይም መልዕክት ይናገራሉ ወይም ያስተላልፋሉ፡፡ ሁለተኛው Exaggeration ወይም ማጋነን ሲሆን በዚህም ውሸት ተናጋሪዎች እውነታውን በማጋነን ያቀርባሉ ለምሳሌ ቀጠሮ ላይ አርፎዶ የሚመጣ ተቀጣሪ የመንገዱን መዘጋጋት ከዕውነታው በተጋነነ መልኩ ሊያቀርብ ይችላል፡፡ ሶስተኛው የውሸት ዓይነት subtle lie ሲሆን በዚህም የሚነገረው የውሸት ዓይነት ጥቂት ሆኖ ከብዙ እውነታዎች ጋር በማቅረብ ሰዎችን ለማማሳት የምንጠቀምበት ነው፡፡

ለምን እንዋሻለን ??

ግላዊ ጥቅም ለማግኘት፡  ለምሳሌ ለስራ ስንውዳደር ቃለ መጠየቅ ላይ የተሻለ ደመወዝ እንዲከፈለን አሁን የሚከፈለንን የደመወዝ መጠን ከፍ አድርገን እንናገራለን፡፡

.ቅጣትን ለማስቀረት፡ ህፃናት በወላጆቻቸው እንዳይቀጡ ያጠፉትን ነገር አይናገሩም ወይም አልሰራንም ይላሉ፡፡

ሌሎች ስለኛ መልካም እይታ እንዲኖራቸው ፡- ሰዎች ስለኛ ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ ያልሆነውን ሆንን፣ ያላደረግነውን አደረግን ብለን እንናገራለን፡፡

ከላይ የተጠቀሱት የውሸት ዓይነቶች  በእኛ ዙሪያ ያጠነጠኑ እና  እራሳችንን ለመጥቀም የታለሙ  (self oriented) ናቸው፡፡ ሆኖም ግን ለሌላ ሰው  ተብለው የሚዋሹ ውሸቶችም አሉ ለምሳሌ፡-

ሌሎች ሰዎችን ለመጥቀም፡ እናት ልጇን ከፍርድ ቤት ቅጣት ለመጠበቅ ስትል ወንጀሉ በተፈፀመበት ሰዓት ልጄ እቤት ነው ብላ ልትመሰክር ትችላለች፡፡

ሰዎች ለማህበራዊ ግንኙነት ሲባልም ይዋሻሉ፡ ጎረቤት እራት ተጋብዘን እዚህ ግባ የማይባለውን  ምግብ ጣት ያስቆረጥማል ብለን የምንወጣው ቀጣይ የሚኖረንን ግንኙነት ከግምት ውስጥ በማሰገባት ነው፡፡

ሰዎች እንደሁኔታው ዓይነት ውሸቶችን ይዋሻሉ ለምሳሌ ሮቢንሰን ባጠናው ጥናት ላይ ስራ ለማግኘት ተብሎ ቃለ ምልልስ ላይ የሚዋሽ ውሸትን 83% የሚሆኑ የጥናት ተሳታፊዎች የነበሩት የኮሌጅ ተማሪዎች እንደ ውሸት አይቆጥሩትም፡፡ ሮዋት ባጠናው ጥናት ደግሞ 40% የሆኑት የጥናቱ ተሳታፊዎች ወደፊት የፍቅር አጋር ይሆናል ብለው ላሰቡት ሰው በመጀመሪያ ግንኙነት ላይ እንደሚዋሹ አረጋግጠዋል፡፡ ሆኖም ግን ምን ያህል የሚሆነው የተሳካ የፍቅር ግንኙነት ኖሮት እንደቀጠለ ጥናቱ የሚለው ነገር ባይኖርም ከላይ በተቀስነው የውሸት ዓይነት ማለትም ሰዎች ስለ እኛ መልካም እይታ እንዲኖራቸው ለማድረግ በሚዋሽ ውሸት ፍፃሜው ያማረ የፍቅር ግንኙነት ሊኖረን አይችልም፡፡ ሌላው በጥናቱ ላይ የተመለከተው ነጥብ ጾታን በተመለከተ የታየ ልዩነት የለም ይህም ማለት ሁለቱም ወንዶችም ሴቶችም በእኩል መጠን ይዋሻሉ፡፡ በእኛስ ሀገር የትኛው የበለጠ ይዋሻል?? ወንድ ወይስ ሴት?? መልሱን ለእናንተ ተውኩት፡፡ ተጨማሪ በሌሎች ጥናቶች ላይ እንደተመለከተው ተጫዋች (ማህበራዊ) (Extraverts) ግላዊ (Introvert) ከሆኑት በበለጠ ውሸት እንደሚያዋሹ አመልክተዋል፡፡ውሸትን እና ውሸታሞኝችን ለመለየት ሰዎች በጥናት የተደገፉ ከቤተ ሙከራ እስከ ውሸትን የማወቂያ መሳሪያ (polygraph) ድረስ ያሉ የተለያዩ ዓይነት ዘዴዎችን ይጠቀማሉ፡፡ ፖሊግራፍን ውሸትን ለማወቅ የሚለካው እንደ ልብ ምትና የመሳሰሉትን አካለዊ ለውጦችን እንደመሆኑ መጠን እንደየ ግለሰቡ ባህሪ ትክክለኝነቱ ሊወሰን ይችላል፡፡ ስሜታቸውን በቀላሉ የሚቆጣጠሩ ሰዎች ውጤቱን ሊያሳስቱ ሲችሉ፤ ድንጉጥ፤ ስሜታዊና ለነገሩ አዲስ የሆኑ ግለሰቦች ደግሞ በተቃራኒው የቀጣፊነት ባህሪ ሊሰጣቸው ይችላል፡፡ አሁን አሁን ግን ከጎንዮሽ ጉዳቱና ከውጤቱ እርግጠኝነት ጋር በተያያዘ ፖሊግራፍ እየቀረ ያለ ቴክኖሎጂ ነው፡፡

ለጊዜው ግን ለእኛ ይሆነን ዘንድ የሰዎችን ባህርይ በማየት እንዴት ውሸታሞችን መለየት እንችላለን የሚለውን እንመለከት፡፡ የተደረጉት ጥናቶች በዋናነት መሰረት ያደረጉት ስሜታዊነትን (emotional state)፣ የወሬያቸውን (የመልዕክቱን) ይዘት (content complexity)  እና ባህርይን ለመቆጣጠር ከሚደረግ ጥረት (attempted behavioral control) በመነሳት ነው፡፡ ስሜታዊነት ላይ ሰዎች ውሸት ሲያወሩ አንደኛ ውሸት እያወሩ ስለሆነ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማቸዋል፣ ሁለተኛ በውሸቱ ምክንያት ወደፊት በሚያገኙት ጥቅም ደስተኛ ይሆናሉ ወይም ደግሞ ይታወቅብኝ ይሆን በማለት ይፈራሉ፡፡ ከወሬያቸው ይዘት ጋር በተገናኘ ውሸት ተናጋሪዎችን ለመለየት ተናጋሪውን ተደጋጋሚ ጥያቄ በመጠየቅ ተመሳሳይ መልስ እንደመለሰልን ማረጋገጥ እና ለምላስ ወለምታዎች ትኩረት መስጠት እንደ ዘዴ ተቀምጠዋል፡፡

የሰዎችን ባህርይ በማየትም ውሸት ተናጋሪዎችን መለየት እንችላለን ዲፓውሎ እና ሮዘንሀል በጥናታቸው እንዳረጋገጡት ከሆነ ውሸት የሚያወሩ ሰዎች በሚያውሩበት ጊዜ እነዚህን ባህሪዎች አሳይተዋል መረጃውን  የሚያስተላልፉለትን ወይም የሚነግሩትን ሰው ዓይን ላለማየት የተለያየ ጥረት ደርጋሉ፣ አላስፈላጊ በሆነ ቦታ ላይ ሊስቁ እና ፈገግ ሊሉ ይችላሉ፣ ተደጋጋሚ የሆነ መንገድ በእጅ ለማስረዳት የእጅ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ (ውሸት የማይናገሩ ሰዎች በእጃቸው እንቅስቃሴ ለማስረዳት እንደሚሞክሩ ልብ ይሏል)፣ ፊታቸውን እና  ፀጉራቸውን ያካሉ ወይም ይነካሉ፣ በተለያዩ ፊት ለፊት በተቀመጡ ግዑዝ ነገሮች ይጫወታሉ፣ በፍጥነት ያወራሉ፣ ግንባራቸውን እና እጃቸውን ያልባቸዋል፣ ጥያቄ ሲጠየቁ እስኪመልሱ ድረስ ባንጻራዊነት ሰፊ ጊዜ ይወስዳሉ፣ በመሀል አ……ኧ….እም……ያበዛሉ፣ መንተባተብ (ቃላትን መደጋገም፣ ዐረፍተ-ነገሮችን አለመጨረስ፣ የምላስ ወለምታ)እንዲሁም  ድንገተኛ የሆነ የድምጽ መጨመርና መቀነስ ይታይባቸዋል፡፡

ሰዎች በተለያየ መንገድ ግንኙነት ፈጥረው ሲያወሩልን ወይም መልዕክት ሲያስተላልፉልን ከላይ ከጠቀስናቸው ምክንያቶች መካከል አንዳንድ ነገሮችን ካየን ውሸታም ብለን ከመፈረጃችን በፊት በእራሳችን መንገድ እና ለምን እንደዋሹን ደግሞ ማጣራት ይኖርብናል፡፡ በዚህች ባጭር ጽሁፍ መሸፈን አልችልም እንጂ ስለ Pathological liars (ህይወታቸው በሙሉ በውሸት ስለተሞላና ውሸት መናገርና ማቆም ስለማይችሉ ውሸት በሽታ ስለሆነባቸው ሰዎች) ጥቂት ባወራ ደስ ባለኝ ነበር፡፡ ነገር ግን ወደፊት ይዤላችሁ እንደምቀርብ ቃል በመግባት የዛሬውን በዚህ ልቋጨው፡፡

Source: Ze Psychology በቁምላቸው ደርሶ

Advertisement

112 Comments

  1. Септик для дачи под ключ недорого

    Это в целом предоставляет вам гарантию того момента, что автономная канализация работает без перебоев в течение многих лет.
    Дабы не ошибиться с выбором, рекомендуется учитывать характеристики самого дачи (либо коттеджа), габариты участка земли.
    Для вас мы предлагаем высококлассные сервис по монтажу автономной канализации под ключ, владеем исключительной методикой и частным подходом к работе.
    Автономная канализация в частном помещении – лучший выбор от компанииСборка септика – изрядно непростой процесс, предполагающий не только лишь строительство, но и дополнительно выбор нужной системы.
    Большой уровень производства септиков

  2. Can I just say what a reduction to find someone who truly is aware of what theyre speaking about on the internet. You positively know learn how to bring a difficulty to gentle and make it important. More individuals need to read this and understand this side of the story. I cant believe youre no more in style because you positively have the gift.

  3. В случае если Если вы не понимаете, где приобрести диплом о высочайшем
    образовании в Столице, мы окажем профессиональную поддержка.
    Благодарность нам вы можете исполнять лучше качество жизни.

    Купить аттестат в Москве

  4. There was speculation that Janet would become the very first recording artist to achieve 8 top 10 singles from one album.It s coming on Christmas They re cutting down trees They re putting up reindeer And singing songs of joy and peace Oh I wish I had a river I could skate away on.The driving excellence of John Squire the ferocious attack of Reni, who, he stated, played the drums like Hendrix played the guitar.Incomparable gifts of Heavenly Grace instruct, inspire, save us from drowning in the world.I never get tired of Franz Ferdinand, their songs are THE BEST.

    https://kindkihulisxotergnassnensfandiameallea.co

  5. Se reforman los artР“ culos 5o.It attempts to document genres and not to define or create this is absolutely not a canon , to allow even the most tenuous of relativity to be considered as having relevance.Mihiel Trip-Wire Our free monthly magazine features in-depth articles on the battles, weapons, personalities, literature, art, diplomacy and politics of the war, plus up-to-date news of 100th Anniversary centennial commemorations.James Hetfield guitar, vocal Lars Ulrich drums Kirk Hammet lead guitar Jason Newsted bass guitar.A disco-era tune from the Stones, Miss You features Jagger signing along with the harmonica and guitar solos in that famous falsetto of his.

    https://gelolermacohedibficountmoucomti.co

  6. Click the below links or scroll down to see John s Biography and read the latest updates from John.Goodrich, and the tire company sold them at their chain of auto parts stores.EstГЎ claro que tГє Mereces alguien mejor No sГ© en que fallГ© Pero no hay otro como yo.I do not believe the CDC is properly dealing with his condition.But I wouldn t even waste my time with this one.

    http://melnistchicdiarohsmarsundpotiresida.co/7/w-poegnaniach-chillout-sylvia-22-w-poegnaniach-dziko-serca-cd.php

  7. Микрокредитова?ние — раз из ведущих обликов микрофинансирования,
    выражающийся в выдаче маленьких кредитов людям, которые не
    имеют доступа к классическим предложениям банка в мощь
    различных оснований.
    взять потребительский кредит

  8. The cleansing company performs cleansing of rooms of numerous dimensions and also setups.

    The business’s professionals give cleansing with the aid of modern innovations, have special equipment, as well as additionally have accredited cleaning agents in their collection. Along with the above advantages, glass of wines provide: positive rates; cleaning quickly; premium quality results; more than 100 favorable evaluations. Cleaning offices will certainly assist keep your work environment in order for the most effective work. Any kind of firm is very crucial ambience in the team. Cleaning solutions that can be bought cheaply now can aid to arrange it and provide a comfortable space for labor.

    If needed, we leave cleaning up the cooking area 2-3 hrs after placing the order. You obtain cleaning asap.

    We offer professional maid service company for private clients. Utilizing European devices as well as certified devices, we accomplish maximum results as well as supply cleansing quickly.

    We offer price cuts for those who use the solution for the first time, along with beneficial terms of teamwork for routine clients.

    Our pleasant group provides you to get accustomed with positive terms of collaboration for corporate customers. We properly approach our activities, tidy making use of specialist cleansing items and also specialized tools. Our workers are trained, have clinical publications as well as are familiar with the subtleties of eliminating complicated as well as hard-to-remove dust from surface areas.

    We supply high-grade cleaning for big enterprises and also tiny firms of various directions, with a discount rate of approximately 25%.

  9. Сегодня у каждого затрапезничать мочь получить данную услугу.
    И не обязательно говорить в безраздельно из московских банков.
    Поместительный коллекция между кредитных организаций позволяет обойти
    обилие ограничений, связанных с получением наличных.
    В нашей компании условия для каждого клиента подбираются
    индивидуально. С нами вы сможете жениться кредит около залог
    с лояльным отношением к сложившейся в жизни ситуации.
    http://kredit-pod-zalog.mozello.ru/uslugikredit-pod-zalog-kvartiry/
    кредит под недвижимость

  10. An interesting discussion is worth comment. I believe that you need to write extra on this subject, it won’t be a taboo topic however typically persons are not enough to talk on such topics. To the next. Cheers

  11. A game of violence and blood, the combination of fun and a slightly macabre feeling. Happy Wheels two https://happywheels2.club/ can be a game in which you choose extravagant vehicles, from a bike to a wheelchair and ship the via a chaotic track where the clumsy motorist will make an effort to urgently escape mutilation, decapitation and departure, you can also eject the personality against the vehicle.

  12. In January last year, little mpbk26 mow down ill. It’s okay, just a mild online pharmacy viagra, which passed in five days. But the temperature suddenly returned past the end of the month: the thermometer showed 38. The boy was urgently hospitalized with fever and convulsions. A occasional hours later, three-year-old Yegor stopped breathing – he knock into a coma. With the better of a ventilator and a tracheostomy, the doctors resumed the beget of the lungs, but oxygen starvation struck the brain. The kid has confounded the total that he managed to learn in three years. The diagnosis is posthypoxic encyphalopathy.

  13. РЎ 1990- , -, , Oasis, Blur, Suede Pulp.Younger generations are more confident in their knowledge of HSAs 59 of millennials and 55 of Gen Xers vs older generations 44 of baby boomers and 28 of the silent generation LIMRA.Interested candidates should submit a CV, copies of qualifications and references to.Reproduce los Videos de RГ­o Roma – Caminar De Tu Mano In-house Sessions Ft.For the Love of Punk.

    http://truesmasherdilkreeredshade.xyz/37/cuidado-jose-feliciano-romance-in-the-night-vinyl-lp-album.php

  14. The cleansing firm executes cleansing of spaces of different sizes and arrangements.

    The business’s specialists offer cleaning up with the aid of modern innovations, have special tools, as well as additionally have actually certified cleaning agents in their arsenal. Along with the above advantages, red wines supply: positive prices; cleaning quickly; excellent quality outcomes; more than 100 positive evaluations. Cleansing offices will certainly help keep your office in order for the most effective work. Any kind of firm is incredibly important atmosphere in the group. Cleaning solutions that can be ordered inexpensively now can aid to prepare it as well as give a comfortable area for labor.

    If necessary, we leave cleansing the cooking area 2-3 hours after positioning the order. You get cleaning immediately.

    We give specialist housemaid for personal clients. Utilizing European equipment as well as certified devices, we accomplish optimal results as well as offer cleansing in a short time.

    We offer price cuts for those that utilize the solution for the first time, as well as favorable terms of cooperation for regular clients.

    Our friendly team uses you to obtain acquainted with beneficial terms of cooperation for company customers. We sensibly approach our tasks, tidy utilizing specialist cleansing products and specialized devices. Our workers are educated, have clinical publications and are familiar with the nuances of getting rid of facility as well as hard-to-remove dust from surfaces.

    We provide high-grade cleaning for big ventures and also small firms of different instructions, with a price cut of up to 25%.

  15. Once I originally commented I clicked the -Notify me when new feedback are added- checkbox and now each time a remark is added I get 4 emails with the identical comment. Is there any manner you can remove me from that service? Thanks!

  16. Hey there would you mind sharing which blog platform you’re working with? I’m planning to start my own blog in the near future but I’m having a hard time making a decision between BlogEngine/Wordpress/B2evolution and Drupal. The reason I ask is because your layout seems different then most blogs and I’m looking for something completely unique. P.S My apologies for getting off-topic but I had to ask! counl.infoforwomen.be/map7.php mandelmassa bullar recept

  17. An attention-grabbing dialogue is worth comment. I feel that it’s best to write extra on this topic, it won’t be a taboo topic however usually individuals are not sufficient to talk on such topics. To the next. Cheers

  18. Установка септика на даче цена

    Дабы не ошибиться с выбором, рекомендуется учитывать характеристики самого дачи (либо коттеджа), габариты участка земли.
    Автономная канализация в частном помещении – лучший выбор от компанииСборка септика – изрядно непростой процесс, предполагающий не только лишь строительство, но и дополнительно выбор нужной системы.
    Это в целом предоставляет вам гарантию того момента, что автономная канализация работает без перебоев в течение многих лет.
    Всем известно, что профессионализм – это сегодня наиболее важное
    Для вас мы предлагаем высококлассные сервис по монтажу автономной канализации под ключ, владеем исключительной методикой и частным подходом к работе.

  19. I just couldn’t depart your site prior to suggesting that I extremely enjoyed the standard information an individual provide for your visitors? Is gonna be back frequently in order to inspect new postswatch xxx here

  20. Atlanta, GA, USA The Omni 08 JAN 1985.The murmur of pulmonary valve stenosis may be distinguished from the innocent pulmonary flow murmur by the frequent presence of a systolic thrill, higher pitch, longer duration, and or presence of an ejection click.Pre-Chorus Show me an open door.Bonnie Tyler feat Mike Oldfield – Islands 11.In other words, I love the Beatles, the Kinks, the Who, the Stones to a certain extent , the Doors, Dylan, and to a lesser extent, Cream, Procol Harum, the Moody Blues, the Beach Boys, etc, etc.

    http://mifilanmitetilescompjihysugar.xyz/6/el-mansuh-borislav-pascan-dusan-radic-the-long-ships-original-soundtrack-recording-vinyl.php

  21. That is the appropriate blog for anybody who wants to find out about this topic. You understand a lot its nearly arduous to argue with you (not that I truly would want匟aHa). You undoubtedly put a brand new spin on a topic thats been written about for years. Great stuff, simply nice!

  22. Our doctor consideration that Dad was dialect mayhap to advance than Mom in this situation. Stricter, more demanding, resolve not non-acceptance at intervals again when you demand to take inconsolable cialis online. Well, I wanted to send my missus a break.
    I used up a inconsequential in excess of a month in the all-out custody unit and two and a half months in the bone marrow remove unit. There I became a benefactor for my son. I’m chuffed I was able to cure him. I was the only humankind in both departments, but my parents were already there. That is, a handcuff in the repulse with a sprog is no longer a rarity.

  23. увеличение полового члена “Как увеличить размер мужского полового члена” : Увеличение члена https://big-penis.com.ru/15.html -Метод Доения В Р’РѕС‚ ее рекомендации проведения процедуры “доения”:

  24. Доброго времени суток

    RcaLzmKkbORR7MrZsJubMQ6mmZw3hZddph1NwuuRy6P5E62d1h9oy
    Уважаемые инвесторы, соискатели инвестиций и все, кто интересуется вопросами бизнеса и финансов.
    В среду представители Ebay объявили об отказе использования платежной системы PayPal и замены ее стартапом Adyen BV, акции PayPal упали на 10 процентов. подробнее>>
    В ходе встречи стороны также обсудили вопросы укрепления сотрудничества между Таджикистаном и Международной финансовой корпорацией Группы Всемирного банка.
    Восгиморукян обращает внимание на то, что страны Ближнего Востока рассматривают возможность инвестирования в Казахстан. «Если не брать в расчет IPO, а только прямые инвестиции, то в Казахстан в течение лет будет инвестировано более $1 млрд.», — прогнозирует представитель «Ренессанс Капитал». По его данным, очень скоро казахстанский рынок прямых инвестиций установится на уровне 0,3% ВВП, это $ млн.«, — отмечает он.
    Российский автопром на неделю остановит производство.

    Читайте продолжение

  25. Youre so cool! I dont suppose Ive read anything like this before. So nice to search out somebody with some authentic thoughts on this subject. realy thank you for starting this up. this website is something that is needed on the internet, someone with a bit originality. helpful job for bringing one thing new to the internet!

1 Trackback / Pingback

  1. directions for use of viagra

Comments are closed.