Health | ጤና

ተፈጥሯዊ መለያችን ስለሆነው ስለድምጻችን ልናውቃቸው የሚገቡ ሰባት ነጥቦች

ሁሉም ሠው የተለየ ድምጽ ይዞ ነው የሚወለደው። የቋንቋ አስተማሪ ወይንም ዘፋኝ ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ምን ያህል ስለአስደናቂው የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሃብት ምን ያህል ያውቃሉ? የቢቢሲ ሳይንስ ፕሮግራም በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት በማድረግ አስገራሚ ውጤቶችን አግኝቷል። […]

Health | ጤና

የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል? | 10 Minutes Exercise To Boost Our Memory

Image copyright: Getty IMAGES አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር […]

No Picture
Health | ጤና

መቀመጫቸውን ለማስተለቅ የሚታትሩ ሴቶች እየሞቱ ነው

በሺህ የሚቆጠሩ ሴቶች መቀመጫቸውን ሞንዳላ ለማድረግ ሰማይ ይቧጥጣሉ። የብሪታኒያ የፕላስቲክ ሰርጀሪ ማኅበር እንዳለው ይህ መቀመጫን የማደለብ ቀዶ ጥገና ሕክምና ገዳይ እየሆነ መጥቷል። በዚህ ሳምንት ሁለተኛዋ ብሪታናዊት ሴት ይህንኑ “የብራዚል መቀመጫ” በሚል የሚቆላመጠውን አደገኛ የቀዶ ሕክምና […]

Health | ጤና

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን – Vaginal Candidiasis

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ ላይ በዕድሜ ዘመናቸው ቢያንስ አንዴ የሚከሰት የሕመም ዓይነት ነው፡፡ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን ከአባለዘር በሽታዎች ውስጥ የማይመደብ ሲሆን ቀላል በሚባል ሕክምና ሊድን የሚችል ነው፡፡ በዓመት ውስጥ […]

Health | ጤና

የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች

• የማያቋርጥና እየጨመረ የሚሄድ የሆድ ሕመም • ሕመሙ በመጀመሪያ እምብርት አካባቢ ይጀምርና ወዲያውኑ ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ ክፍል ይዞራል፡፡ • መጠነኛ ትኩሳት፣ የሆድ ድርቀት፣ ተውከት ይኖራል፤ የምግብ ፍላጎትም ይቀንሳል፡፡ • የትርፍ አንጀት በሽታን ለማወቅ የሚደረግ […]

Health | ጤና

በእርግዝና ጊዜ የሚደረጉ የጤና እንክብካቤዎች

አመጋገብን ማስተካከል አንዲት ነፍሰጡር ሴት በየቀኑ ፍራፍሬና አትክልት (በተለይ አረንጓዴ፣ብርቱካናማና ቀይ ቀለም ያላቸውን)፣ጥራጥሬዎችን (እንደ ባቄላ፣አኩሪአተር፣ ሽንብራ ያሉትን)፣የእህል ዘሮችን (ስንዴ፣በቆሎ፣አጃንና ገብስን )፣ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦችን (ዓሣ፣ዶሮ፣የበሬሥጋ፣እንቁላል፤ አይብ፤ ወተት እና የወተት ተዋጽኦ ) መመገብ ይገባታል።ቅባት ስኳርና ጨው በመጠኑ […]

Health | ጤና

የቴምር የጤና በረከቶች

የቴምር የጤና ጥቅሞች አንዳንድ ነጥቦችን እንነገራችሁ፡፡ ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ 1. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል። 2. የተለያየ የአንጀት ችግሮችን ይከላከላል። 3.ቀላል የማይባል የሀይል ክምችት ስላለዉ ንቁ አና በሀይል የተሞላን ያደርገናል 4. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል። 5. […]

Health | ጤና

የበታችነት ስሜት ምንድነው?

የበታችነት ስሜት ማለት ስለራስ ማንነት፣ ብቃት፣ ችሎታ ወይም በሌሎች የህይወት ገጽታዎች ከሌሎች ሰዎች በታች እንደሆኑ ማሰብና ስሜቱንም መለማመድ ነው፡፡ ይህ ከሌሎች በታች እንደሆኑ ማሰብ በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በተለያዩ አሉታዊ ጫናዎች የተፈጠረ አስተሳሰብና ስሜት […]

Health | ጤና

አልማዝ ባለጭራ – Herpes zoster

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል፡፡ በአገራችን […]

Health | ጤና

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ የልብ ህመምን መቀነስ ይቻላል

በተፈጥሮ ለልብ ህመም ተጋለጭ የሆኑ ሰዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ የበሽታውን የመከስት እድል ከ50 በመቶ በታች ዝቅ ማድረግ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አረጋገጠ። እድሜያቸው ከ40 እስከ 69 የሆኑ 482ሺህ 702 የብሪታኒያ ሰዎች ላይ ጥናቱ ተካሄዶ ውጤቱ […]

Health | ጤና

ምግብ በምንበላበት ወቅት ውሃ አለመጠጣት የጤና ችግር ያስከትላል

በአንዳንድ የማህበራዊ የትስስር ድረ ገፆች የሚሰራጩ የተሳሳቱ የአመጋገብ ስርዓትን መሞከር በጤና ላይ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል ይችላል ተብሏል። ለምሳሌ አወዛጋቢ በሆነ መልኩ ውሃን በምግብ ወቅት አለመጠጣት የሚመለከቱ መረጃዎች የሚሰራጩባቸው ድረ ገፆች አሉ። ይህ ያልተለመደ አመጋገብ ከየት […]

Health | ጤና

Goiter | እንቅርት

ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች-በምግብዎ ዉስጥ የአዮዲን ንጥረነገር-ሴት መሆን፡- ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለታይሮይድ እጢ ችግሮች የተጋለጡ ስለሆኑ ከወንዶች ይልቅ ለእንቅርት የመጋለጥ እድላቸዉ የሰፋ ነዉ፡፡-እድሜ፡- እድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር እንቅርት የመከሰቱ እድል እየጨመረ ይመጣል፡፡-መሰል ችግር በቤሰብ ዉስጥ ከነበረ-እርግዝናና […]

Health | ጤና

የማህበራዊ ቅልቅል ፍራቻ ችግር – Social Anxiety Disorders

ይህ የማህበራዊ ችግር /social anxiety disorders/ ይባላል፡፡ሁላችንም በማህበራዊ ሁኔታዎች ውስጥ የመረበሽ ስሜት ወይም አዲስ ሰው ሲመጣ መናገር ወይም በማያውቀው ሁኔታ ውስጥ መገኘት ለሁሉም ሰው አስደሳች አይደለም፤ ነገር ግን አብዛኛው ሰው ሊያልፍበት ይችላል፡፡ ሆኖም ግን, የማህበራዊ […]

Health | ጤና

Bipolar Disorder – ባይፖላር ዲስኦርደር

ችግሩ በአንድ ሰው ውሰጥ ሁለት ስብህና ወይም ድርጊት መኖር ሲሆን እንደ የዓለም ጤና ድርጅት ዘገባ ከሆነ ባይፖላር ዲስኦርደር በዓለም ላይ ስድስተኛ ደረጃ ነው፤ ይህ ሁኔታ እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆኑ እና አዋቂዎችን ያካትታል፡፡ሶስት ዓይነት […]

Health | ጤና

ጤናአዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ?

በሳይንሳዊ ስሙ ሩታ ካሌፔንሲስ(Ruta chalepensis) እየተባለ የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራንያንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል፤ ሩታ የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው፡፡ የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው […]

Health | ጤና

የካንሰር በሽታ ምንነት፣ ምክንያቶችና ሕክምና

ካንሰር ከ100 በላይ ለሆኑ የተለያዩ በሽታዎች የተሰጠ ስም ነው፤ ይህ በሽታ መነሻውን ከህዋሶች የሚያደርግ ሲሆን ባሕሪው ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ የህዋሶች መካፈልና መባዛት፣ እንዲሁም ሌሎች ጤናማ ኀብረህዋሳትን መውረርና ለጉዳት መዳረግ ነው፡፡ ካንሰር በማንኛውም አባለ አካል […]

Health | ጤና

ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር – What is Cervical Cancer?

በአለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የቀዳሚነት ደረጃ የሚይዘው የማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር በመባል ይታወቃል። በአብዛኛው ወጣት ሴቶችን የሚያጠቃውና እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ታዳጊ ሀገሮች ላይ የሚበረክተው ይህ የካንሰር አይነት ከሚያጋልጡ ሁኔታወች ውስጥ በጥቂቱ 1. ሂዩማን […]

Health | ጤና

ጨቅላ ህፃንዎን መመገብ ያለማቋረጥ የሚደረግ ሃላፊነት ነዉ | Breastfeeding

አዲስ ከመጣዉ የቤተሰብ አባልዎ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት ጥሩ አጋጣሚን የሚፈጥርዎ እደል ነዉ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን ሰባት ነጥቦች/ምክሮች ጨቅላ ህፃንዎን ለመመገብ ይረዳዎ ይችላል፡፡ 1. የጡት ወተት ወይም የቆርቆሮ ወተት ብቻ መጠቀም፡-  ብዙዉን ጊዜ ለህፃናት እድገት የሚመከረዉና […]

Health | ጤና

ማድያት እንዴት ሊታከም ይችላል? | Is Melasma Curable?

ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ ሲሆን ብዙ ሰዎች በጉንጫቸዉ፣ በአፍንጫቸዉ፣ በግንባራቸዉ፣ አገጫቸዉና በላይኛዉ ከንፈራቸዉ ከፍ ብሎ […]

Health | ጤና

የሴት እና የወንድ አዕምሮ የተግባር ልዩነት የለውም የሚል የምርምር ውጤት ይፋ ሆነ

በቢኒያም መስፍን በተለምዶ የወንድ እና ሴት አዕምሯዊ ተግባራት የተለያዩ መሆናቸውን እና ወንዶች የተሻለ የማሰብ አቅም እንዳላቸው ሲነገር ቆይቷል ፡፡ ሆኖም ይህን እሳቤ ውድቅ የሚያደርግ የምርምር ውጤት ሰሞኑን ይፋ ተደርጓል፡፡ እንደ ዴይሊ ሜይል ዘገባ የአዕምሮ ዋና […]