Health | ጤና

በእንቅልፍ ሰዓት ለምን ያልበናል…?

በእንቅልፍ ሰዓትም ይሁን በቀን በሙቀት የተነሳ ወይም በሌላ ምክንያቶች ሊያልበን ይችላል።ሆኖም ግን ሌሊት በእንቅልፍ ሰዓት የሚከሰት ላብ ለበርካቶች ችግር ሲሆን ይስተዋላል።አንዳንዶች የሚሞቅ የአየር ፀባይ በሌለበት ስፍራ ሁላ ከፍተኛ የሆነ ላብ እንደሚወጣቸው የሚናገሩ ሲሆን፥ በዚህም የተነሳ […]

Health | ጤና

ውበትና ጤና ከወይባ/ከቦለቀያ ጢስ – Buttered and Smoked, Ethiopian Beauty Treatment!

በሰሜንና ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ የሚኖሩ የተለያዩ ማኅበረሰቦች ከሚጋሯቸው ባህላዊ የሴቶች መዋቢያ መንገድ አንዱ ጭስ መሞቅ ነው፡፡ ቦለቅያ፣  ወይባ፣ እየተባለ በሚጠራው ጭስ በመሞቅ ለውበትም ሆነ ለጤንነት ክብካቤ ከሚያዘወትሩት አካባቢዎች አንዱ ራያ ነው፡፡ በራያ ድርሳን ላይ እንደተጻፈው፣ […]

Health | ጤና

የዓይን መንሸዋረር (Strabismus)

ውጫዊ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ከስነ አእምሮ ጀምሮ ስጋት ያሳድርብናል ስለሆነም የዓይን መንሸዋረር ምንነት እና ህክምናው ምን እንደሚመስል ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን፡፡ ሁለቱ ዓይኖች ወደ ተለያየ አቅጣጫ ሲመለከቱና አንዱ ወይም ሁለቱ ዓይን መደበኛ ማዕከላዊ ቦታውን ለቆ ወደ […]

Health | ጤና

የተልባ የጤና ጥቅሞች (Flax Seeds)

ተልባ ጥንታዊ የእህል አይነት ሲሆን፣ በሰውልጅ የማዕድ ገበታ ላይ ለበርካታ ሺ አመታት ይታወቃል።የሕክምና አባት ተብሎ የሚታወቀው ሂፖክራተስ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ650 ተልባን ለሆድ ሕመም ማስታገሻነት ይጠቀመው ነበር። በ8ኛው ክፍለ ዘመን ንጉሥ ቻርልማኝ የተልባን ጠቀሜታ በመረዳቱ […]

Health | ጤና

የፊንጢጣ መዉጣት(Rectal prolapse) ምንድን ነዉ?

ዉድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የፊንጢጣ መዉጣት የምንለዉ የወፍራም አንጀት የመጨረሻ ክፍል ከመደበኛ ቦታዉ ለቆ ወይንም ተንሸራቶ ሲከሰት ነዉ፡፡አብዛኛዉን ጊዜ ሰዎች የፊንጢጣ መዉጣትን ከፊንጢጣ ኪንታሮት ጋር ተመሳሳይ ሲያደርጓቸዉ ይታያሉ፡፡ነገር ግን የፊንጢጣ መዉጣት ቦታዉን ለቆ ሲወጣ ሲሆን […]

Health | ጤና

የአመጋገብ ችግር (Eating disorder)

ለአመጋገብና ለሰውነት አቋም ያለን አመለካከት እጅግ በጨመረበት ዘመናዊው አለም በተለይም በዝነኛ ሰዎች ላይ ጎልቶ የሚታየው የአመጋገብ ችግር (Eating disorder) ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ወጣትና ጎልማሶች ላይ መታየት ጀምሯል፡፡ ችግሩ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ የሚከሰት ሲሆን […]

Health | ጤና

ሳውና ባዝ እና የጤና በረከቶቹ (በእንፋሎት ገላን ማጽዳት)

ቀደም ባሉት ዓመታት እንደቅንጦት ይታይ የነበረውና ለሠርግና ለአንዳንድ ፕሮግራሞች ብቻ ጥቂት ሰዎች ይጠቀሙበት የነበረው ሳውና ባዝ፤ ዛሬ የበርካታ የከተማችን ሴቶችና ወንዶች ራሳቸውን ለማስዋብና ቆዳቸውን ለመንከባከብ እየተጠቀሙበት ይገኛል፡፡ በእርግጥ ሳውና ባዝ (በእንፋሎት ገላን ማጽዳት) በአንዳንድ የአገሪቱ […]

Health | ጤና

የቀይ የደም ህዋስ መጨመር (Polycythemia)

ቀይ የደም ህዋስ መጨመር ማለት ትክክለኛ ከሆነ በደም ስሮች ውስጥ ቀይ የደም ህዋስ ማሰራጨት በተለያየ ምክንያት እንዲጨምር ሲያደርግ ነው አንዳንድ ጊዜ ይህ በሚጨምርበት ጊዜ ተያይዞ ሄሞግሎቢን እና ሄናቶክራይት እንዲጨምር ያደርገዋል። የቀይ የደም ህዋስ ለምን ይጨምራል? […]

Health | ጤና

የትኩረት ያለህ ለእንስሳት ጤና አጠባበቅ

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት እንዳላት ይነገራል፡፡ ሆኖም ከሀብቷ ይህንንም ያህል ተጠቃሚ አይደለችም፡፡ ምርትና ምርታማነቱም ዝቅተኛ ነው፡፡ ምርትና ምርታማነትን ከፍ ለማድረግ ከሚያስፈልጉ ነገሮች ደኅንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ መኖ ማቅረብ ይገኝበታል፡፡ ነገር ግን በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ መኖ […]

Health | ጤና

ህፃናት ልጆችን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል

በኢትዮጵያ እስከ አሁን 64 ሺህ 301 ያህል ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም ወስጥ 644 የሚሆኑት ከ 0 እስከ 4 አመት ያሉ ሕፃናት ሲሆኑ 788 ያህሉ ደግሞ ከ 5 እስከ 14 አመት ያሉ ሕፃናት ልጆች […]

Health | ጤና

በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥሙ ኢንፌክሽኖች በጨቅላ እድሜ ወቅት በሚኖር የአንጎል እድገት ላይ ተፅእኖ አለው – ጥናት

               በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም ኢንፌክሽን ወይም የነብሰጡር እናቷን በሽታ የመከላከል አቅም የሚጎዳ ህመም በምትወልደው ህፃን የአንጎል እድገት ላይ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ። በብራድልይ ፒተርሰን የሚመራው የሎስ አንጀለስ […]

Health | ጤና

ድብርትን ለማስወገድ በሳምንት ለ1 ሰዓት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠቅማል

                   የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አንዳሉት ይታወቃል፤ በቅርቡ የወጣ ጥናት ደግሞ የአካል ብቃት አንቅስቃሴ ከድብርት ለመላቀቅ ፍቱን ነው ይላል። ተመራማሪዎች ለ30 ዓመታት ተካሄደ ባሉት ጥናታቸው […]

Health | ጤና

የሆድ ህመም

የሆድ ህመም ብዙ መነሻ መንስኤዎች ያሉት ሲሆን የሆድ ህመም በብዛት ቀላል ችግሮችን ቢያመላክትም አንዳንዴ ግን የውስብስብ በሽታ መገለጫ ይሆናል፡፡ የሆድ ህመም አንድ ቦታን ለይቶ አሊያም እንዳለ ሆድን አጠቃሎ ሊያም ይችላል አንድ ቦታን ብቻ ለይቶ የሚያም ደግሞ ከበድ […]

Health | ጤና

የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ

የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ማሳደግ በበሽታ እንዳይጠቁ ይረዳወታል። ባለሙያዎችም የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማጎልበት ከአመጋገብ ጀምሮ ጤነኛ የህይዎት ዘይቤ መከተል እንደሚገባ ይመክራሉ። አመጋገብ በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ምግቦች በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ምግቦች በተለይም እንደ ጉንፋን ያሉ […]

Health | ጤና

የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ራሳቸውን በቤት ውስጥ የሚንከባከቡ ሰዎች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ የጤና ተቋማትን ክትትል ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ለማዋል የተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የቫይረሱን ምልክቶች የማያሳዩ እና ቫይረሱ ህመም የማይፈጥርባቸው ሰዎች የአኗኗራቸው ሁኔታ ታይቶ በቤታቸው ቆይተው ራሳቸውን እንዲንከባከቡ የማድረግ አሰሰራር እየተተገበረ ይገኛል። ታዲያ […]

Health | ጤና

በባዶ ሆድ የሚጠጣ የማር ብጥብጥ እና የጤና ትሩፋቶቹ

ሰዎች በጤና በመሰንበት ረዘም ያለ ጊዜ ለመኖር እና ያሰቡትን ለማሳካት ከተመረጠ አመጋገብ ጀምሮ የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋሉ። አለፍ ሲልም ወደ ሃኪም ቤት በማቅናትና ባለሙያዎችን በማማከር የተሰጡ መመሪያዎችን በመተግበር በጤና በመቆየት ያሰቡትን ለማሳካት ሲጥሩ ይስተዋላል። በእነዚህ ሂደቶች […]

Health | ጤና

12ቱ የኦቾሎኒ አስደናቂ የጤና በረከቶች Benefits of Peanuts

                                         የስኳር በሽተኛ ከሆኑ ወይም ከፍተኛ የደም ግፊት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ኦቾሎኒ ይጠቅምዎታል፡፡ በናያሲን (ቫይታሚን ቢ3) የበለፀገ […]

Health | ጤና

ተአምረኛው ፌጦ

ለብዙ ችግሮች ሁነኛ መድሐኒት ስለሆነው ፌጦ እናወራለን፡፡ ስለፌጦ ጥቅም የማያቅ ባይኖርም ሰብሰብ አድርገን ይዘን ቀርበናል፡፡ የፌጦ የጤና ጥቅሞች ፌጦ (Lapidium sativum) በርካታ በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ድርሻ አለው። በሃበሻ አባባልም “ለሁሉም ፌጦ መድሃኒት ነው” እንል […]