Health | ጤና

በአነስተኛ ዋጋ የምትሸጠው የቆዳ ካንሰር መመርመሪያ መሳሪያ ዓለም አቀፋዊ ሽልማት አሸነፈች – Skin Cancer Diagnostic Tool Won The Global Award

                                                          ስካን( sKan) የተሰኘችው የቆዳ ካንሰር መለያ […]

Health | ጤና

በኮምፒዉተር አማካኝነት ከሚመጣ የዓይን ውጥረት ለመገላገል 5 እርምጃዎች – Computer Eye Strain

በአሁኑ ጊዜ ብዙዎቻችን ስራ ቦታ ኮምፒዉተር መጠቀም የተለመደ ሆኗል፡፡ በመሆኑም በኮምፒዉተር አማካኝነት የሚመጣ የዓይን ውጥረት (Computer Eye Strain) ችግራችን ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ የዓይን ድካም/ ውጥረት ወይም ሌላ የዕይታ ህመም ከ50 እሰከ 90 በመቶ ለሚሆኑ […]

Health | ጤና

ከምግብ ማጣፈጫነት በዘለለ የጤና ጠቀሜታ ያለቸው ቅመሞች – Spices in Food

በብዛት ለምግብ ማጣፈጫነት በጥቅም ላይ የሚውሉት ቅመሞች ከማጣፈጫነት በዘለለ ለጤናችን ጠቀሜታ እንዳላቸው በብዛት ይነገራል። ከእነዚህም ውስጥ የተወሰኑትን እንዲህ አቅርበናቸዋል፦ ቀረፋ ቀረፋ ጥንታዊ የቅመም አይነት እንደሆነ የሚነገር ሲሆን፥ ከ2 ሺህ 500 ዓመት በፊት በግብፃውያን በጥቅም ላይ መዋል […]

Health | ጤና

የአፍ መድረቅ መንስኤ እና መፍትሄዎቹ | Dry Lips Treatment

የአፍ መድረቅ ችግር በአብዛኛው ጊዜያዊ ችግር እንጂ የከፋ የጤና ችግር ምልክት ሊሆን እንደሚችል አይገመትም:: ይሁን እንጂ ሰውነታችን ያለ በቂ ምክንያት በአፋችን ውስጥ እርጥበት(ምራቅ) እንዲኖር አያደርግም::  ለጥርስ መበስበስ ምክንያት የሚሆኑ ባክቴሪያዎች ደረቅ ሁኔታ ይመቻቸዋል ስለዚህ የአፍ […]

Health | ጤና

ድንገተኛ የልብ ድካም ሲያጋጥም እንዴት ማዳን እንደሚቻል የሚያሳይ ጥናት ይፋ ሆነ – Recovering from heart attack

                                                    የልብ ድካም ህክምና ካደረጉ ሰዎች 20 በመቶ የሚሆኑትን ታካሚዎች ከ12 […]

Health | ጤና

ግላውኮማ(Glaucoma)

                                                   ግላውኮማ የምንለው የአይን ህመም በአይናችን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በአይናችን […]

Health | ጤና

የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና ጥቅሞች

                                                የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና ጥቅሞች ብለው […]

Health | ጤና

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚጠቁት 13 ሺህ ሰዎች ወስጥ 53 በመቶዎቹ ለሞት ይዳረጋሉ ተባለ

                                                         በኢትዮጵያ በየዓመቱ ለጡት ካንሰር ከሚጋለጡ 13 ሺህ […]

Health | ጤና

ሀሰተኛ የከንፈር ውበት መጠበቂያ ቀለሞች ለከፋ የጤና ጉዳት ስለሚያስከትሉ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል

                                                           የትክክለኛነት ማረጋገጫ የሌላቸው ሀሰተኛ የከንፈር ውበት […]