Health | ጤና

ንፅህናው ባልተጠበቀ ውሃ ውስጥ መዋኘት ለበሽታዎች ያለንን ተጋላጭነት ይጨምራል- ጥናት

              ንፅህናው ባልተጠበቁ እንደ ባህር፣ ሀይቅ እና ኩሬ ያሉ ውሃዎች ውስጥ መዋኘት ለተለያ በሽታዎች በቀላሉ እንድንጋለጥ ያደርጋል አለ አዲስ የተሰራ ጥናት። ንፅህና በሌለው ውሃ ውስጥ መዋኘት ለሆድ ቁርጠት፣ የጆሮ […]

Health | ጤና

ተመራማሪዎች ነፍሰጡሮች ጤነኛ ልጅ ለመውለድ በቂ ሀይል ሰጪ ምግቦችን እንዲወስዱ እየመከሩ ነው

                      እርግዝና ወቅት ዝቅተኛ መጠን ያለው የሀይል ሰጪ ምግብ መውሰድ በሚወለደው ህፃን ልጅ ጤንነት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚኖረው ተመራማሪዎች ገለፁ። የሰሜን ካሮላይና ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ያደረጉት ጥናት […]

Health | ጤና

በሽንት ናሙና አማካኝነት የሰውነታችንን ትክክለኛ ስነ- ህይወታዊ ዕድሜ ማወቅ ተቻለ

                     ተመራማሪዎች በሽንት ናሙና አማካኝነት በቀላሉ ከትውልድ ቀናችን ጀምሮ ከሚሰላው የእድሜ ቁጥር ይልቅ ስነ-ህይወታዊ የሆነውን ዕድሜን ማወቅ መቻሉን ገለፁ። በዚህ መንገድ ከእድሜ ጋር የተያያዙ በሽታዎችንና ሞትን […]

Health | ጤና

የአእምሮ ጤና ከጸሀይ ብርሀን ጋር ከፍተኛ ግንኙነት አለው – ጥናት

                   የአምሮ ጤና ከጸሀይ ብርሃን ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ። የብሪግሀም ያንግ ዩንቨርሲቲ በአእምሮ ጤና ላይ በሰራው ጥናት የተላያዩ የአየር ጸባይ ሁኔታዎች ከአእመሮ ጤና […]

Health | ጤና

የቆዳ መሸብሸብን ለመከላከል

                  የሰውነት ቆዳ ሁለት ተደራራቢ ክፍሎች ሲኖሩት፥ የላይኛውና የታችኛው በመባል ይታወቃሉ፤ የቆዳ መሸብሸብ ደግሞ በታችኛው የቆዳ ክፍል ላይ የሚከሰት ነው። የታችኛው ክፍል ኮለጅን እና ሌሎች የፕሮቲን አይነቶች […]

Health | ጤና

ቀድሞ ለአቅመ ሄዋን መድረስ ከአልተፈለገ የሰውነት ክብደት ጋር ቁርኝት አለው – ጥናት

               ቀድመው ለአቅመ ሄዋን የሚደረሱ ሴቶች በቀሪ ህይወታቸው ላልተፈለገ የሰውነት ክብደት እንደሚጋለጡ ተመራማሪዎቹ ገለጹ። በጥናቱ ለአቅመ ሄዋን ቀድመው የደረሱ ሴቶች በቀሪ ህዎታቸው ላልተፈለገ የሰውነት ክብደ በመጋለጣቸው በሰውነታቸው ውስጥ የስብ […]

Health | ጤና

ስለ ቀዝቃዛ ምግቦች አንዳንድ ነጥቦች

                               በመስከረም አያሌው ብዙዎቻችን ወቅታዊውን የአየር ሁኔታ ለመቋቋም ከምናደርጋቸው ነገሮች መካከል ከወቅቱ የሙቀት መጠን ጋር ተቃራኒ የሆኑ ምግቦችንና መጠጦችን መጠቀም ነው። […]

Health | ጤና

የማህንነት የህክምና አማራጭ በቻይና ባህላዊ ህክምና ዘዴ ምን ይመስላል?

                                       በሰብለ አለሙ በአጭሩ ለሴት ልጅ የመውለድ ችግር ከወንዱ ሊበዛባትና በተለምዶም የመውለድ ችግር የሴት ልጅ ችግር ሆኖ […]

Health | ጤና

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡                                       የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታእስከተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን የሚያጠቃከባድአለርጂ ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ይልቅ አለርጂ በቆዳላይ ይታያል፡፡ የመድኃኒት አለርጂ ምልክቶችንማወቅበጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው፡፡ምክንያቱም ሕይወትን አደጋ ላይ ሊጥሉስለሚችሉ ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የመድኃኒትአለርጂ የሚከሰተውመድኃኒትን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወስዱ ላይሆን ይችላል፡፡ መድኃኒቶች ከአንድ ጊዜ (ከአንድ ዶዝለምሳሌ ከአንድ እንክብል) በላይ ሲወሰዱየሚያጋጥም ነገር ነው፡፡ ይህንን ስንል ግን በመድኃኒት ምክንያት የሚመጡጐጂ ባህሪያት ወይም የጐንዮሽ ጉዳቶች ሁሉ አለርጂ ማለትእንዳልሆኑ መጠንቀቅ ይገባል፡፡ ከሚያጋጥሙ የጐንዮሽጉዳቶች ውስጥ አለርጂ የሚሆኑት አብዛኛውን ጊዜ ከ10 በመቶ ያነሱ ናቸው፡፡ የመድኃኒት አለርጂ መንስኤዎች የመድኃኒት አለርጂ የሚከሰተው የምንወስደውን መድኃኒት ሰውነታችን እንደ ባዕድ ነገር ቆጥሮ ለመከላከልበሚያደርገው ጥረት ነው፡፡ በተደጋጋሚ አንድን መድኃኒት መጠቀም፣ መድኃኒቱን ከፍ ባለ መጠን መጠቀም፣ በአፍ ከመውሰድ ይልቅ መድኃኒትበክትባት መልክመውሰድ፣ በቤተሰብ ውስጥ አለርጂ የገጠመው ሰው መኖር፣ ለተለያዩ ምግቦች /እንቁላል፣ ዓሣ/ አለርጂ መሆን በመድኃኒት ምክንያት ለሚመጣአለርጂ ተጋላጭነት እንዲጨምር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥተጠቃሽ ናቸው፡፡ የመድኃኒት አለርጂ እንዲከሰት ከሚያደርጉ መድኃኒቶችውስጥ ለመጥቀስ ያህል የህመም ማስታገሻመድኃኒቶች /አስፕሪን፣ አይቡፕሮፌን/፣ የፀረ ተህዋስያን መድኃኒቶች/ፔኒሲሊን፣ ቴትራሳይክሊን/ወዘተ ይገኙበታል፡፡ […]

Health | ጤና

ምግብ በምንበላበት ወቅት ውሃ አለመጠጣት የጤና ችግር ያስከትላል

                                        አንዳንድ የማህበራዊ የትስስር ድረ ገፆች የሚሰራጩ የተሳሳቱ የአመጋገብ ስርዓትን መሞከር በጤና ላይ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል ይችላል […]

Health | ጤና

ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

                                              ካንሰር በአብዛኛው ከቤተሰብ የህክምና ታሪክ፣ ከምንከተለው የህይወት ዘይቤ እና ምርጫ እንዲሁም ከአካባቢው […]

Health | ጤና

የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

                                 ባለታሪካችን ችግሩ የገጠማቸው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ከቀበቶ መታጠቂያቸው እስከ እግራቸው የጥፍር ጫፍ ድረስ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ህመሙ ደግሞ […]

Health | ጤና

የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለን ስብ ለመቀነስ፣ ኢንፌክሽንና ጉንፋንን ልንከላከል የምንችልባቸው መንገዶች

                               ነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚ እና ዝንጅብል በዉሃ ውስጥ አንድ ላይ ደባልቆ መጠቀም የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለ ስብን ለመቀነስ እንዲሁም ኢንፌክሽንና […]

Health | ጤና

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

                                   ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች የትንፋሽ ማጠር፤ ኩላሊታችን ችግር ሲያጋጥመው የቀይ ደም ህዋስ ቁጥር ስለሚቀንስ ትንፋሽ ሊያሳጥረን ይችላል […]

Health | ጤና

እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

                                      ከመታሰቢያ ካሳዬ በሥራ ቦታዬና በመኖሪያ አካባቢዬ የሚገጥሙኝ ነገሮች ሁሉ ህይወቴን በጭንቀትና በሥጋት የተሞላ ያደርጉታል፡፡ የቱንም ያህል […]

Health | ጤና

በደቡብ አፍሪካ ተከስቶ ለነበረው አደገኛ የምግብ መመረዝ ምክንያቱ ታወቀ – The Cause of Dangerous Food Poisoning in South Africa Was Discovered

                                     በደቡብ አፍሪካ ባለፈው አመት 180 ሰዎችን የገደለውን አደገኛ የምግብ መመረዝ መከሰቻ አግኝቸዋለሁ ስትል ተናገረች። መነሻውም በኢንተርፕራይዝ ፉድስ […]

Health | ጤና

የከሰል ጭስ እና መዘዙ – Dangers of Coal Smoke

ከከሰል የሚወጣው ጭስ ለሰው ልጅ ጤና አደገኛ በመሆኑ ለመሞቅ ያቀጣጠልነው ከሰል ሌላ መዘዝ ያመጣብናል እና ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው። በከሰል ጭስ ምክንያትም በየጊዜው የተለያዩ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉም በብዛት ይስተዋላል። ከሰል በምናቀጣጥልበት ጊዜ ከውስጡ ካርቦን ሞኖክሳይድ /Carbon […]

Health | ጤና

የአእምሮ ስራን ለማሻሻል የሚረዱ ተግባራት – Increasing Your Memory Power

                                        አእምሯችን በርካታ ተግባራትን ከሚያከናውኑ ሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ አንዱ እና ወሳኙ ነው። ታዲያ ይህ የሰውነታችን ክፍል በምንከተለው […]