Health | ጤና

ላልተፈለገ ውፍረት የሚያጋልጠው የሰውነት ንጥር ቅመም Enzyme ተገኘ –

ያልተፈለገ የሰውነት ውፍረት የሚያመጣው የሰውነት ውስጥ ንጥረ ቅመም/ኢንዛይም/ እንዳገኙ ተመራማሪዎች ገለጹ። የኮፐንሄገን ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች የአዲሱን ጥናት ውጤት በአይጦች ላይ ባደረጉትጥናት እና ምርምር እንዳረጋገጡም ነው የተገለጸው። በጥናቱም በሰውነት ውሰጥ የሚገኝ ኤን ኤ ኤም ፒቲ የተባለ ንጥረ […]

Health | ጤና

ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዱ ምግቦች – Diets Which Help Strengthen Bones.

የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ የተባሉ የምግብ አይነቶች በ health እና cooking light ድረ-ገፅ ላይ ተዘርዝረዋል፡-  • እርጎ፡ ሲሆን አንድ ብርጭቆ እርጎ መጠጣት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገንን ካልሺየም […]

Health | ጤና

ፆም ለአንጀት ጤና በጎ እስተዋፆ አለው – Fasting and It’s Positive Impact On Our Intestine

ተመራማሪዎቹ በአይጦች ላይ በአደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት ለ24 ሰዓት ከምግብ በመታቀብ በአንጀት ጤና ላይ የሚከሰቱ የጤና ጉድለቶችን ለማሻሻል ይቻላል ተብሏል። የአንጀት ግድግዳዎች በእየ 5 ቀናቱ እራሳቸውን የሚድሱ ሲሆን፥ በዚህም በአንጀት ግድግዳዎች ላይ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች በተፈጥሮአዊ […]

Health | ጤና

የወር አበባ ለምን ይዛባል? – Menstrual Chaos

በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የወር አበባ ሊዛባ ይችላል፡፡ ለመፍትሄው ግንዛቤ እንዲኖር መነሻዎችን መረዳት ያሻል፡፡ የጤና ችግር፣ አንዳንድ መድኃኒቶች፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም አሁን ያለዎት አጠቃላዩ የጤና ሁኔታ የወር አበባ ኡደትን ሊያዛቡ ይችላሉ፡፡ ከአንድ የወር አበባ ኡደት (እንደሚታወቀው) […]

Health | ጤና

አይናችን ስለ ጤናችን ምን ይናገራል? – What Do Our Eyes Tell Us About Our Health?

በአይኖቻችን ላይ የሚታዩ ለውጦች የእይታ ችግር፣ የስኳር በሽታ፣ ጭንቀት እና መሰል ችግሮች መጋለጥን ሊያሳዩ ይችላሉ።በአይናችን የሚታዩ ያልተለመዱ ምልክቶችን ማስተዋል ከቻልን የችግሩን ምንጭ በመረዳት ለመፍትሄው መንቀሳቀስ እንጀምራለን።ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በአይናችን ላይ የሚታዩ ምልክቶች ስለሚሉት ነገሮች እንዲቀህ […]

Health | ጤና

የራስ ምታትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ልምዶቻችን – Habits Which Could Cause Headache

የራስ ምታት ህመም ሲሰማን ላለፉት ሰዓታት የተጠቀምናቸውና ለህመሙ ሊያጋልጡን ይችላሉ ብለን የምናሰባቸው ነገሮችን ለማስታዎስ መሞከር የተለመደ ነው። በዚህም ለራስ ምታት የሚዳርጉን ነገሮችም ከቀላል እስከ ውስብስብ ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ። አንዳንዴም ጉዳዮች እኛ ከምናስበው በላይ ከፍተኛ የህክምና […]

Health | ጤና

የሚጥል በሽታ በሴት ልጅ እርግዝና ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም (ጥናት) Eplilepcy During Pregnancy

የሚጥል በሽታ የሴት ልጅ የማርገዝ እድልን እንደማይቀንስ አንድ ጥናት አመለከተ። በሚጥል በሽታ የተጠቁ ሴቶች በሚኖሩበት ማህበረሰብ ሲኖሩ በርካታ መልካም ያልሆነ ገፅታ እንደሚሰጣቸው እና እንደሚገለሉ ይታወቃል። እንዲሁም በዚህ በሽታ የተጠቁ ሴቶች ለአደጋ ይጋለጣሉ በሚል ስጋት ለበርከታ […]

Health | ጤና

የተሰበረ አጥንት ቶሎ እንዲያገግም በቤት ውስጥ ልከናወኑ የሚገቡ ተግባራት – Homemade Remedies To Heal Broken Bones

ስብራት በጣታችን፣በክንዳችንም ይሁን በታችኛው የእግራችን ክፍል ሲያጋጥመን መዳኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ባለመዳኑ ምክንያት ውስብስብ የጤና ችግር አስከትሎ እንቅስቃሴና አቅማችንን የሚገድብ ይሆናል፡፡ የተሰበረ አጥንት የሚያገግምበት ጊዜ እንደ እድሜያችን፣ ጤንነታችን፣ አመጋገባችንና እንደ ጉዳቱ ደረጃ የሚወሰን ቢሆንም የአጥንት […]

Health | ጤና

በኦፕሬሽን መውለድ ጥቅሙና ጉዳቱ – Birth (C-Section and Normal Delivery)

(በሰብለወንጌል አይናለም) ህጻናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ፡­ በምጥ ወይም ደግሞ በኦፕሬሽን (surgical delivery by Caesarean section)፡፡ በአሁን ወቅት የህክምና አማራጭ ያላቸው እናቶች አምጦ ከመውለድ ይልቅ በኦፕሬሽን መውለድን እንደተሻለ አማራጭ ሲወስዱት ይታያል፡፡ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎችም […]

Health | ጤና

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች – Habits Which Could Damage Our Brain

  በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ […]

Health | ጤና

በእርግዝና ወቅት ከምናደርጋቸው ጥንቃቄዎች Prenatal care

በእርግዝና ወቅት ከምናደርጋቸው በርካታ ጥንቃቄዎች መካከል የአመጋገብ ባህላችንን መቀየር አንዱ እና ዋንኛው ነው ሊባል ይችላል። በመሆኑም የማርገዝ ዕቅድ ሲኖር አስቀድሞ የአመጋገባችንን ሁኔታ ምን መምሰል ይኖርበታል? የትኞቹን ምግቦች ማዘውተር ይኖርብን ይሆን? የትኞቹንስ ማስቀረት ይጠበቅብናል? ለሚሉት ጥያቄዎች […]

Health | ጤና

የአንገት ህመምን የምናስታግስባቸው ቀላል መንገዶች?

                 መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በዓለም አቀፍ ደረጃ 10 በመቶ ያህል አዋቂ ሰዎች በአንገት ህመም ይሰቃያሉ።  ከህሙማኑ መካከል 65 በመቶ በላይ ያህሉ በሽታው በህይወታቸው አንድ ጊዜ የሚጎበኛቸው ናቸው።  ከአካል እንቅስቃሴ […]

Health | ጤና

በራሂ /ጂን/ ለማስተካከልና ለማርም የሚያስችለው አዲስ ቴክኖሎጂ

                    በራሂን/ጂን/ ለማስተካከልና ለማረም ያስቻለው አዲሱ ቴክኖሎጂ ወደፊት በዘረመል የሚመጡ አንዳንድ በሽታችን ለማከም እንደሚያስችል አንድ አዲስ ጥናት አመልክቷል። የአልበርታ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች በስነ-ህይወት ማሽን በመታገዝ ባካሄዱት ጥናት […]

Health | ጤና

በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎችን መጠቀም በማህፀን ካንሰር የመጠቃት እድልን ይቀንሳል – ጥናት

                      ለተወሰነ ጊዜ በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያዎችን የወሰዱ እናቶች በማህጸን ካንሰር የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ ሆኖ እንደተገኘ ተመራማሪዎች ገለጹ።  የጥናቱ ውጤት እንዳመላከተው እናቶች በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መቆጣጠሪያ […]

Health | ጤና

ክብደት ማንሳትንጨምሮ የሰውነት ማጠንከሪያ ስፖርቶች ያለ እድሜ የሚከሰት ሞትን በ46 በመቶ ይቀንሳሉ

            ክብደን ማንሳትን ጨምሮ የሰውነት ማጠንከሪያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ መስራት ያለ እድሜ የሚከሰት ሞትን በ46 በመቶ ይቀንሳሉ ተባለ። የፔን ስቴት የህክምና ኮሌጅ ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው የጥናት ውጤት እንደያሳየው፤ በተለይ ሰዎች […]

Health | ጤና

የአልኮል መጠጥ በተጎነጨን ቁጥር እድሜያችንን እያሳጠርን መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ

                      በብሪታንያ ካንብሪጅ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ አዲስ ጥናት ውጤት በቀን አንድ ግዜ አልኮል መጠጣት እድሜን ያሳጥራል ብለዋል ተመራማሪዎች። 600 ሺህ ጠጪዎች ላይ በተሰራው በዚህ ጥናት በሳምንት […]

Health | ጤና

ሽንኩርት ከተመገቡ በኋላ የሚፈጠር የአፍ ጠረን መቀየርን እንዴት መከላከል ይችላሉ?

                  ነጭና ቀይ ሽንኩርት ካላቸው የጤና ጠቀሜታ አንጻር ከምግብ ጋርና ብቻቸውን በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ። እነዚህን የአትክልት ዘሮች በተለይም ደግሞ በጥሬው ከተመገቧቸው በኋላ የአፍ ጠረንን ሊቀይሩ ይችላሉ። […]

Health | ጤና

ክብደትን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ የሚያስከትለው ጥቅምና ጉዳት

                  አብዛወኛውን ጊዜ ከሰውነት ውፍረት ጋር ተያይዞ በርካታ ሰዎች ለጠና እና ማህበራዊ ህይወት መቃወስ ሲጋለጡ ይስተዋላል። ታዲያ እነዚህ ሰዎች ከዚህ ቀውስ ለመውጣት በአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሊያም በቀዶ ህክምና […]

Health | ጤና

ቃርን ሊያስነሱ/ሊያባብሱ የሚችሉ ነገሮች

                        ከአመጋገብ ወይም ከመጠጥ ጋር ተያይዞ ሊከሰትበን ይችላል። ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰው በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት […]

Health | ጤና

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ የልብ ህመምን መቀነስ ይቻላል

                    በተፈጥሮ ለልብ ህመም ተጋለጭ የሆኑ ሰዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ የበሽታውን የመከስት እድል ከ50 በመቶ በታች ዝቅ ማድረግ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አረጋገጠ። እድሜያቸው ከ40 እስከ […]