የሻዎር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ ይችላሉ
የሻዎር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ በአሜሪካ ደቡብ ካሊፎርኒያ ፣ ፍሎሪዳ እና ኒውዮረክ ግዛቶች የተደረገ ሲሆን፥ የሻወር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተረጋግጧል። የመታጠቢያ ቤቶችን በማጽዳት ሂደት የሻዎር ጭንቅላቶች ትኩረት የማይሰጣቸው […]
የሻዎር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ በአሜሪካ ደቡብ ካሊፎርኒያ ፣ ፍሎሪዳ እና ኒውዮረክ ግዛቶች የተደረገ ሲሆን፥ የሻወር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተረጋግጧል። የመታጠቢያ ቤቶችን በማጽዳት ሂደት የሻዎር ጭንቅላቶች ትኩረት የማይሰጣቸው […]
በቤልጂየም የሚገኙ ተመራማሪዎች ላማ ከተሰኘው እንስሳ ላይ የሚገኝ ፕሮቲን ከ60 በላይ ቫይረሶችን ሊከላከሉ እንደሚችሉ በምርምራቸው ይፋ አደረጉ፡፡ ይህ በርካታ ቫይረሶችን ሊከላከል ይችላል የተባለው ፕሮቲን በግመል ላይ እንደሚገኝ በጥናታቸው አረጋግጠዋል፡፡ ተመራማሪዎች ፕሮቲኑን አራት የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን […]
የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አጠቃቀም በልጆች ጤናማ እንቅልፍ ላይ ተጽህኖ እንደሌለው ተመራማሪዎች ገለጹ። የኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ተመራመሪዎቹ ለረጅም ጊዜ ከኤሌከትሮኒክስ መሳሪያዎች ስክርን ጋር ግንኙነት በላቸው ህጻነት ላይ በአደረጉት ጥናት እንዳረጋገጡት የህጻነቱ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አጠቃቀም ህጻነቱ እንቅልፍ ላይ ተጽህኖ […]
በጠዋት የሚነቁ ሰዎች በተለይም ሴቶች ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላቸው የቀነሰ መሆኑን የብሪታኒያ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። የብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ የተመራማሪዎች ቡድን እንዳስታወቁት፥ ጠዋት መንቃት እና የጡት ካንሰረን ምን እንደሚያገናኛቸው ባይታወቅም፤ ጠቀሜታ እንዳለው ግን አረጋግጠናል ብለዋል። በአግባቡ እንቅልፍ መተኛት […]
ከፍተኛ የሆነ የድምፅ ብክለት ለልብ ድካም፣ ለደም ግፊትና ተያያዥ በሽታዎች እንደሚያጋልጥ በአሜሪካ የልብ ማህበር አባላት ተመራማሪዎች ባካሄዱት ጥናት አረጋግጠዋል። ከአውሮፕላን ማረፊያ ፣ከፈጣን የመኪና መንገዶች ፣ከፋብሪካዎች እና መሰል ተቋማት የሚወጡ ከፍተኛ ድምፆች ለበሽታው መንስኤዎች መሆናቸው በጥናቱ […]
ወንዶች ከሴቶች በበለጠ ለቆዳ ካንሰር እንደሚጋለጡ አንድ ጥናት አመላክቷል። የቆዳ ካንሰር በሽታ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣ ሲሆን፥ ቀጥታ ቆዳን ለጨረር ማጋለጥ ለበሽታ መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል። በጥናቱ ወንዶች ከጨረር እራሳቸውን በመጠበቅ እና የቆዳ […]
በዓለም ላይ ምንም አይነት የእንስሳት ተዋጽኦ የማይመገቡ (ቪጋን) በርካታ ሰዎች አሉ። ምንም እንኳን የእንስሳት ተዋጽኦን አለመመገብ በዓለማችን እየተለመደ የመጣ ቢሆንም፤ የሥጋ ተጠቃሚዎች ቁጥር ደግሞ ከእጥፍ በላይ ነው። በእንግሊዝኛው ቪጋን ተብለው የሚጠሩት ሰዎች ምንም አይነት ሥጋ፣ […]
የማህጸን ፈሳሽ ከሴት ብልት የሚወጣ ፈሳሽ ሲሆን በውስጡ የሴት ብልት ሴሌች፣ የማህጸን በር ሴሎች ፣ ባክተሪያ ፣ ልፋጭ እና ውሃ የያዘ ነው። የማህጸን ፈሳሽ ተፈጥሯዊ (normal) ሊሆን ይችላል? አዎ ከማህጸን የሚወጣው ፈሳሽ ተፈጥሮአዊ ሊሆን ይችላል […]
ሎሚ የፊታችን ቆዳ በጣም ወዛምና ቅባታማ ከሆነ ወዛችን እንዲቀንስ ይረዳናል፡፡ በተጨማሪም አይናችን ዙሪያ እና አገጫችን እንዲፀዳ ያደርጋል፡፡ አጠቃቀም፡-1 አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ውሀ ጋር በመደባለቅ በንፁህ ጥጥ እየነከርን የፊታችንን ቆዳ መቀባት፡፡ ከ10 […]
የኩላሊት ጠጠር በሽታ ከ 10 ሰው አንድ ሰው ላይ በህይወት ዘመኑ ሊከሰትበት የሚችል በሽታ ነው፡፡የኩላሊት ጠጠር በሽታ በጣም ትናንሽ የሆኑና ጠንካራ የሆኑ ጠጠሮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ በመጠራቀም የተለያዩ ማዕድናት ጨው መጠንን በመጨመር የሽንትን መጠን ይቀንሳሉ፡፡በመሆኑም […]
መረጃ መንታፊዎች 81 ሺህ የሚደርሱ የተበረበሩ በፌስቡክ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ የግል መረጃዎች ለሽያጭ ማቅረባቸው ተነገረ፡፡ መረጃ በርባሪዎችቹ ሩሲያ ለሚገኝ የቢቢሲ አገልግሎት እንዳስታወቁት ከሆነ 120 ሚሊየን በሚደርሱ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ መረጃ እንዳላቸውም ገልጸዋል፡፡ በርባሪዎቹ በእጃቸው የሚገኘውን […]
ጆርናል ሳይንቲፊክ ሪፖርት በተባለው የምርምር መጽሔት ላይ የታተመ አንድ አዲስ ጥናት እንዳተተው ከሆነ ትኩስ ቡና መጠጣት ቀዝቃዛ ቢራ ከመጠጣት ይልቅ ጠቃሚ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ የመጀመሪያ ነው በተባለውና በዚህ በንጽጽር በተሰራው ምርምር የተሳተፉት በፊላደልፊያ የሚገኙ ኬሚስቶች […]
‘‘ፓርክኢንሰን’’ የተባለውን የአዕምሮ በሽታ መንስኤ የሆነው ስይኑክሌይም ፕሮቲን ትርፍ አንጀት ውስጥ መገኘቱን አንድ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ እንደተመላከተውም ትርፍ አንጀታቸው በቀዶ ህክምና የተወገዱ ሰዎች በዚሁ በሽታ የመያዘቸው መጠን 20 በመቶ ቀንሷል። በሽታው የአዕምሮ ነርቦችን በማጥቃት እንቅስቃሴ፣ […]
የሰዎችን ደስታና ሃዘን መካፈል፤ ለሰዎች በችግራቸው ጊዜ ያቅምን ማድረግ አብዛኞቻችን ያስደስተናል፤ እርካታም ይሰጣል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንዴ ሰዎች በይሉኝታ ሲታሰሩና ከፍላጎታቸው እና ከአቅማቸው በላይ ጊዜያቸውን፤ ገንዘባቸውን፤ ሃሳባቸውን ለሌሎች ሰዎች ደስታ ሲያውሉ ይታያል፡፡ ይሉኝታ ሰዎች ምን ይሉኛል […]
ዶ/ር መስፍን ገ/እግዚአብሔር ሄርፒስ ብልት ላይ እና አከባቢ መቁሰል ፣ ውሃ መቋጠር ወይም መላጥ የሚያስከትል ኢንፌክሽን ነው። ሄርፒስ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው በወሲብ በሚተላለፍ ቫይረስ አማካኝነት ነው። አንዳንድ ጊዜ ምንም አይነት ምልክት ስለሌላቸው ሰዎች ሄርፒስ […]
ብቸኝነት የአዕምሮ በሽታን ወደ 40 በመቶ ከፍ አንደሚያደረግ ተገልጿል። በፍሎሪዳ ግዛት የጤና ኮሌጅ ተመራማሪዎች ለ10 ዓመታት በ12ሺህ 30 ሰዎች ላይ በአደረጉት ክትትል ብቸኝነት የአዕምሮ በሽታን 40 በመቶ ያህል ከፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋ። ጥናቱ በየትኛውም ዘር፣ የትምህርት […]
መንቀሳቀስ የማይችሉ የአካል ጉደተኞች በስፓይናል ኮርድ ንቅለ ተከላ እንደገና መንቀሳቀስ መቻላቸው ተገልጿል። የስፓይናል ኮርድ ንቅለ ተከላውን የሲውዘር ላንድ ሃኪሞች ያካሄዱት ሲሆን፥ 3 የአካል ጉዳተኞች ራሳቸውን ችለው ለመንቀሳቀስ ማስቻሉ ተገልጿል። በዚህም ቀሪውን ህይወታቸውን ተሽከርካሪ ወንበር ላይ […]
የፌስቡክ የእለት ጉኚዎች ቁጥር መቀነሱ እና ገቢውን ከተጠበቀው በታች መሆኑን ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው ጥናት አመልክቷል። ባሳለፍነው መስከረም ወር 1 ነጥብ 51 ቢሊየን ሰዎች ፌስቡክን በየእለቱ ይጎበኛሉ ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም፤ ወደ ፌስቡክ ጎራ ያሉ ሰዎች ግን […]
ከብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ አሜሪካ ትኩረቷን የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማድረጓ አየተገለጸ ነው። ሚሞሪ እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚያመርተው ፉጃን ጂንሁዋ የተባለው የቻይና ኩባንያ ለአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ስጋት መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፥ ከአሜሪካ ኩባንያውች ጋር ባለው […]
ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ከመጠን ያለፈ ቅጥነት ከሰዎች የእድሜ ጣራ ላይ በአራት ዓመት እንደሚቀንስ አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። በዓለማችን ላይ በርካታ ሰዎችን አሳትፈዋል ከተባሉ ጥናቶች አንዱ በሆነው እና 2 ሚሊየን ሰዎች በፍቃደኝነት በብሪታንያ ዶክተሮች ተመዝግበው […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com