ከ6 ሰዓት ያነሰ የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ሰዎች ለልብ ህምም የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው
ከስድስት ሰዓት ያነሰ የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ሰዎች ለልብ ህመም የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡ በየዕለቱ ከስድስት ሰዓት ያነስ እንቅልፍ የማያገኙ ሰዎች አርተሪ የተባሉ የደም ስሮቻቸው ላይ እንከን አንደሚፈጠር እና ለልብ ጤና ችግር ያላቸው […]
ከስድስት ሰዓት ያነሰ የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ሰዎች ለልብ ህመም የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡ በየዕለቱ ከስድስት ሰዓት ያነስ እንቅልፍ የማያገኙ ሰዎች አርተሪ የተባሉ የደም ስሮቻቸው ላይ እንከን አንደሚፈጠር እና ለልብ ጤና ችግር ያላቸው […]
የገቢ መጠን ተለዋዋጭ መሆን የልብ በሽታ ተጋልጭነት መጠንን እንደሚጨምር አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ ያልተጠበቀ የገቢ መለዋወጥ በተለይም በወጣቶች ላይ የመሞት እድልን በሁለት እጥፍ እንደሚያሳድግም ጥናቱ ይፋ አድርጓል፡፡ ጥናቱ ገቢያቸው ባልተጠበቀ መልኩ የሚለዋወጥ ሰወች ቋሚ ገቢ ካላቸው […]
ለዓይን ጥራት ከፍተኛ ጥቅም አለው በሚል ለምግብነት ከሚውሉት ውስጥ ካሮት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ብዙዎቻችን እናውቃለን። ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ ከካሮት በተጨማሪ አትክትሎችን ጨምሮ በርካታ ምግቦች የአይናችንን የእይታ ጥራት እና ጤና ለመጠበቅ ጠቀሜታ አላቸው […]
በሳይንሱ የልበወለድ ፊልሞች ውስጥ የተመለከትናቸው የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ወደ እውኑ ዓለም መምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ከፊልም ገጸ ባህርያት ውስጥ ወጥተው ዕውን ወደ መሆን ከተሸጋገሩ ቴክኖሎጂዎች መካከልም አሽከርካሪ አልባ መኪና፣ የ3D ማተሚያ፣ ስካይፒ፣ ሆሎግራም፣ አይፓድ ታብሌት፣ ክሬዲት ካርድ፣ […]
ኤሌፋንታንሲስና ሪቨር ብላይንድነስ ለተባሉት በሽታዎች አዲስ መድሃኒት ተገኘ፡፡ ኤሌፋንታንሲስ የተባለው በሽታ የሰወችን እጅ፣ አግርና ጡት የሚያሳብጥ ሲሆን ÷ ሪቨር ብላይንድነስ የተባለው በሽታ ደግሞ ከቆዳ ስር የሚያብጥና የሚያሳክክ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚኅም በዓለም አቀፍ ደረጃ 157 ሚሊየን […]
ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ስለእርስዎ ብዙ መረጃዎችን ሊይዝ ይችላል፤ ይህም እጅግ ግላዊ የሆኑና ሌሎች ሰዎች እንዲያዩዋቸው የማይፈልጓቸው መልእክቶች፣ የይለፍ ቃሎችና አድራሻዎችን ያካትታል። ስለዚህ ስልክዎ መጠለፉን (ሃክ መደረጉን) ካወቁ ወዲያውኑ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ስልኮቻችን […]
በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ 237 ሚሊየን የመድሃኒት ማዘዣዎች ላይ ስህተቶች ይፈጸማሉ፡፡ በመድኃኒት ቤት ባለሙያዎች፣ ሀኪሞች፣ የቤት ለቤት የጤና አገልሎት ሰጪ ባለሙዎች ስህተቱ እንደሚፈጸም የተገለጸ ሲሆን÷ በአማካይ ከአምስት የመድሃኒት ማዘዣዎች አንዱ ላይ ስህተት እንደሚፈጸም ነው የተገለጸው፡፡ […]
የተለያዩ የካንሰር በሽታ አይነቶችን በትንፋሽ ማወቅ የሚያስችል ሙከራ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፡፡ የተለያዩ የበሽታ ምልክቶችን በሰውነት ጠረን ማወቅ እንደሚቻል ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ በሃገረ እንግሊዝ የሚገኙ ተመራማሪዎችም ካንሰርን በትንፋሽ መለየት የሚያስችል ሙከራ ሊያደርጉ መሆኑን አስታውቀዋል። በሙከራ ደረጃ ይጀመራል […]
የ14 አመቷ ታዳጊ አበራሽ በቀለ ጠልፎ አስገድዶ የደፈራትን ግለሰብ መግደሏ በአንድ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ ጉዳይ ሆኖ ነበር። አበራሽ በግድያ ክስ ተመስርቶባት ማረሚያ ቤት የነበረች ሲሆን የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ጥብቅና ቆመውላት ነፃ ሆናለች። […]
በአፍንጫ ላይ በርከት ያሉ የደም ስሮች የሚገኙ በመሆኑና በተፈጥሯዊ አቀማመጣቸው ምክንያት በቀላሉ ለጉዳት ስለሚጋለጡ የአፍንጫ መድማት (ነስር) በቀላሉ ሊከሰት እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ የአፍንጫ መድማት በአየር ድርቀት፣ በአፍንጫ መቁሰል፣ በቅዝቃዜ፣ በጉዳት እና በሌሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል። […]
በእርግዝና ወቅት የሚደረግ የነፍሰጡር እናት የህክምና ክትትል እና እንክብካቤ የእናትየውንና የሚወለደውን ህፃን ጤና ለመከታተልና የተሻለ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ ከእርግዝና ጋር የተያያዙ የጤና ችግሮች እንዳይከሰቱ ና እንዲቀንሱ ይረዳል፡፡ የእርግዝና ምልክቶች -የወር አበባ መቅረት -የጡት መደደር -ማቅለሽ -ድካም መሰማት -የሽንት ቶሎ […]
የዶክተር አለ ሀኪሞች ስለ እርግዝና እና በእርግዝና ግዜ ስለሚያጋጥሙ ነገሮችና መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ሊያማክሩዋችሁ ተዘጋጅተዋል፡፡ ● ቃር ወይም ምግብ ቶሎ አለመፈጨት ● የሆድ ድርቀት ● የፍንጢጣ ደም ስሮች ማበጥ (የፊንጢጣ ኪንታሮት) ● የአፍንጫ የማፈን ሰሜት […]
1 በቀላሉ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል ኑግ በውስጡ ማግንዥየም ፣ፖታሽየም ፣ እንዲሁም ዚንክ የተባለ ንጥረ ነገር የያዘ ሲሆን በውስጣቸን የሚመረቱ የሆርሞኖችን መጠን ይቆጣጠራል በዚህ ምክንያት ሰውነታችን የተረጋጋ እረፍት እንዲያገኝ ይረዳል 2 የልብ ጤንነትን ያስተካክላል የኑግ ዘይት በሰውነታችን ውስጥ […]
የምናዘወትራቸው የምግብ አይነቶች ረሃብን ከማስታገስ በዘለለ ለአእምሯችን ጠቀሜታ እንዳላቸው ባለሙያዎች ይጠቁማሉ። በተለይም አንዳንድ ምግቦች እና መጠጦች ደግሞ የአእምሮን የመስራት አቅም በማሳገዱ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል። ከእነዚህ ምግቦች እና መጠጦች ውስጥም ቀጥሎ የተዘረዘሩት ተጠቃሽ […]
ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)
የቻይናው ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ ከደህንነት ችግር ጋር በተያያዘ ከምዕራባውያን ሀገሮች የሚደርስብትን ቅሬታ ውድቅ አድርጓል። ኩባንያው በአሜሪካና በሌሎች ሀገሮች የተለያዩ የደህንነት ስራዎችን ከተለያዩ አካላት ጋር በመመሳጠር ይሰራል በሚል የተለያዩ ቅሬታዎች እየቀረቡበት ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም የምዕራባውያን […]
በሞባይል ስልኮች የፅሑፍ መልዕክት መለዋወጥን ማዘውተር ሲጋራን ለማቆም የሚረዳ መሆኑን ጥናት አመለከተ። በትናንትናው ዕለት በቻይና ተመራማሪዎች ይፋ የሆነው ጥናት እንደሚያመላክተው በሞባይል ስልኮች አዘውትሮ የፅሁፍ መልዕክት መለዋወጥ ሲጋራ ማጤስን ለማቆም ሁነኛ መፍትሄ መሆኑ ተረጋግጧል። በምርምሩ ሂደት […]
ጎግል የሰዎችን ማንነት በፊታቸው ገጽታ መለየት የሚያስችለውን ቴክኖሎጅ አስፈላጊው የህግ ማዕቀፍ እስከሚዘጋጅለት ድረስ ገበያ ላይ እንደማያውለው አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በርካቶችን እያከራከረ የሚገኘውን ይህን ቴክኖሎጅ በሰዎች ላይ በደል እንዳይፈፀም የሚያስችል ፓሊሲ እስከሚዘጋጅለት ገበያ ላይ አላውለውም ሲል በትንትናው […]
በብሪታኒያ የተደረገ ጥናት በሬስቶራንት (ምግብ ቤት) የሚሸጡ ምግቦች ከፍተኛ የሆነ የካሎሪን መጠን እንዳላቸው አመለከተ። ይህም የሬስቶራንት ምግቦች ከፈጣን ምግቦች አንፃር ጤናማ እንዳልሆኑ ያመላከተ ጥናት ነው ተብሏል። የጤና ባለሙያዎች በምግብ ውስጥ የሚገኝ ካሎሪን መጠን ከ600 መብለጥ […]
የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መስራት በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች እንደሚያስገኝልን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች ውስጥ የህመም ስሜቶችን ማስታገስ አንዱ ሲሆን፥ እኛም የህመም ስሜቶችን ለማስታገስ የሚረዱ ቀለል ያሉ የአካል ብቃት […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com