ተመጣጣኝ እንቅልፍን ለማግኘት
የእንቅልፍ እጥረትም ሆነ ከመጠን በላይ መሆን ከደም ግፊት፣ ከፍተኛ ከሆነ የስኳር መጠን፣ በወገብ ላይ የስብ ክምች እንዲኖር እና ጤናማ ያልሆነ ኮሌስትሮል ችግር ምክንያት ይሆናል። አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ወንዶች በቀን ውስጥ ከስድስት ሰዓት በታች በሚተኙበት ወቅት […]
የእንቅልፍ እጥረትም ሆነ ከመጠን በላይ መሆን ከደም ግፊት፣ ከፍተኛ ከሆነ የስኳር መጠን፣ በወገብ ላይ የስብ ክምች እንዲኖር እና ጤናማ ያልሆነ ኮሌስትሮል ችግር ምክንያት ይሆናል። አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ወንዶች በቀን ውስጥ ከስድስት ሰዓት በታች በሚተኙበት ወቅት […]
የዱክ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ንጥረ ነገሩ የወንድ የዘር ፍሬ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ጠቅሰዋል፡፡ በዚህም ካናቢስ የሚጠቀሙ ሰዎች ልጅ ለመውለድ ከማሰባቸው ስድስት ወራት ቀደም ብለው መጠቀም ቢያቋርጡ እንደሚመረጥ አንስተዋል። ይህ ተጽዕኖ ያሳድራል የተባለው ንጥረ ነገር በካናቢስ ውስጥ […]
ከጆሮ በስተጀርባ የሚገኝ አጥንት ህመም በባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣ ነዉ፡፡አብዛኛዉን ጊዜ የመካከለኛዉ እና የዉስጠኛዉ የጆሮ ክፍል ላይ ኢንፌክሽን ሲኖር የሚከሰት ቢሆንም ጤናማ ያልሆኑ የቆዳ ህዋስ ማደግ (Cholesteatomas) ሲኖር እንዲሁም የጆሮ ቱቦ ላይ መዘጋት ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ […]
የሀሞት ከረጢት መጠኑ ትንሽ የሆነ በቀኝ በኩል ከጉበት በታች የሚገኝ የአካል ክፍል ሲሆን ለምግብ እንሽርሽሪት የሚያግዘዉን ሀሞት ይዞ በመቆየት ወደ ቀጭን አንጀት ይለቃል፡፡የሀሞት ከረጢት በተለያየ ምክንያቶች ሲጎዳ ጤናማ የሆነ ስራዉን መስራት ሳይችል ሲቀር የሀሞት ከረጢት […]
ሎሚ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። በተለይም በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቆ ዘወትር መጠጣት ÷ ጉበትን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል፣ በውሃው ውስጥ የሎሚውን ልጣጭ በመጨመር የሚጠጡ ከሆነ […]
በአቅራቢያዎ ያለ ሰው በተለያዩ ምክንያቶች ቢመረዝ እርዳታ እስከሚመጣ ድረስ መደረግ የሚገባቸው እና የሌለባቸው የህክምና እርዳታዎች አሉ፡፡ መመረዝ ስንል ምንን ያጠቃልላል? 1.የሚጠጣ ወይንም የሚዋጥ መርዝ2.በአየር ወይንም በትንፋሽ አካል የሚገባ መርዝ3.በቆዳ ንክኪ ወደ ሰውነት የሚገባ መርዝ እና4.የእባብ […]
ዶክተር ሳውንድራ ዳልተን ስሚዝ በጻፉት ‘’ሴክሬድ ሬስት’’ መፅሐፋቸው ላይ የሰው ልጅ ከድካም ተላቆ እንዴት በቂ እረፍት ሊያገኝ እንደሚችል ይጠቁማሉ። ዶክተር ሳውንድራ እንደሚሉት የተለያዩ የእረፍት ዓይነቶች አሉ፤ እነዚህ የእረፍት ዓይነቶች በሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ […]
ደቡብ ኮርያ ውስጥ ወደ 500,000 ገደማ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ይወስዳሉ። ፈተናው እጅግ አስጨናቂ እንደሆነ ይነገርለታል። የኮሮሮናቫይረስ ደግሞ የተማሪዎችን ጭንቅ አብሶታል። ፈተናው ‘ኮሌጅ አቢሊቲ ቴስት’ ወይም በአጭሩ ሰንአግ ይባላል። ስምንት ሰዓታት ይወስዳል። በስድስት ክፍሎች የኮርያኛ፣ […]
ወላጆች ስለ ልጆቻቸው የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች በርካታ ናቸው። ይህ ግን ከአገር አገር፣ ከባህል ባህል፣ ከኑሮ ደረጃ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ሊለያይ ይችላል። “ልጄ ክፍሉ ውስጥ ይሆን?” የሚለው ጥያቄ በበርካታ የምዕራቡ ዓለም ወላጆች ጭንቅላት ውስጥ የሚመላለስ ሃሳብ ነው። […]
በቀላሉ በምናገኘው ቲማቲም ቡጉርን፤የቆዳ ጥቁረትን እነዲሁም ጥቁት ነጠብጣብን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አዲስ ውህድ ይዘንላችው መተናል፡፡መዘጋጀት ያለባቸው ነገሮች1) 1 ቲማቲም2) 2 የሻይ ማንኪያ ስኳር3) 2 የሻይ ማንኪያ ማር4) 1 መለስተኛ የቡና ሲኒ አዘገጃጀት1) በመጀመርያ የፊታችን የቆዳችን […]
አይን ማሳከክ ሁላችንንም በህይወታችን የሚያጋጥመን ህመም ነው። እልህ አስጭራሽ እና አታካች ደረጃም ሊደርስ ይችላል። ከማሳከክ አልፎም አይንን የማቃጠል፣ ውሃ የመቋጠር፣ የመቅላት እና የፍሳሽ ችግሮች አብረውት ይታያሉ። ብርሃን ለማየት መቸገርም ሊመጣ ይችላል። አብዛኛው ግዜ የማሳከክ መንስኤው […]
የህጻናትን ሰውነት በዝግታ ማሻሸት በአእምሯቸው ውስጥ ከህመም ጋር ተያይዞ ያለውን ስራ በማቅለል ከህመም ስሜት እንደሚያስታግስ አዲስ የተሰራ ጥናት አመልክቷል። በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እና በሊቨርፑል ጆን ሞርስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተሰራው ጥናቱ የ32 ህጻናት የደም ምርመራ በሚያደርጉበት ጊዜ […]
በሰሜንና ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ የሚኖሩ የተለያዩ ማኅበረሰቦች ከሚጋሯቸው ባህላዊ የሴቶች መዋቢያ መንገድ አንዱ ጭስ መሞቅ ነው፡፡ ቦለቅያ፣ ወይባ፣ እየተባለ በሚጠራው ጭስ በመሞቅ ለውበትም ሆነ ለጤንነት ክብካቤ ከሚያዘወትሩት አካባቢዎች አንዱ ራያ ነው፡፡ በራያ ድርሳን ላይ እንደተጻፈው፣ […]
ውጫዊ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ከስነ አእምሮ ጀምሮ ስጋት ያሳድርብናል ስለሆነም የዓይን መንሸዋረር ምንነት እና ህክምናው ምን እንደሚመስል ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን፡፡ ሁለቱ ዓይኖች ወደ ተለያየ አቅጣጫ ሲመለከቱና አንዱ ወይም ሁለቱ ዓይን መደበኛ ማዕከላዊ ቦታውን ለቆ ወደ […]
ተልባ ጥንታዊ የእህል አይነት ሲሆን፣ በሰውልጅ የማዕድ ገበታ ላይ ለበርካታ ሺ አመታት ይታወቃል።የሕክምና አባት ተብሎ የሚታወቀው ሂፖክራተስ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ650 ተልባን ለሆድ ሕመም ማስታገሻነት ይጠቀመው ነበር። በ8ኛው ክፍለ ዘመን ንጉሥ ቻርልማኝ የተልባን ጠቀሜታ በመረዳቱ […]
ዉድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የፊንጢጣ መዉጣት የምንለዉ የወፍራም አንጀት የመጨረሻ ክፍል ከመደበኛ ቦታዉ ለቆ ወይንም ተንሸራቶ ሲከሰት ነዉ፡፡አብዛኛዉን ጊዜ ሰዎች የፊንጢጣ መዉጣትን ከፊንጢጣ ኪንታሮት ጋር ተመሳሳይ ሲያደርጓቸዉ ይታያሉ፡፡ነገር ግን የፊንጢጣ መዉጣት ቦታዉን ለቆ ሲወጣ ሲሆን […]
ለአመጋገብና ለሰውነት አቋም ያለን አመለካከት እጅግ በጨመረበት ዘመናዊው አለም በተለይም በዝነኛ ሰዎች ላይ ጎልቶ የሚታየው የአመጋገብ ችግር (Eating disorder) ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ወጣትና ጎልማሶች ላይ መታየት ጀምሯል፡፡ ችግሩ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ የሚከሰት ሲሆን […]
ቀደም ባሉት ዓመታት እንደቅንጦት ይታይ የነበረውና ለሠርግና ለአንዳንድ ፕሮግራሞች ብቻ ጥቂት ሰዎች ይጠቀሙበት የነበረው ሳውና ባዝ፤ ዛሬ የበርካታ የከተማችን ሴቶችና ወንዶች ራሳቸውን ለማስዋብና ቆዳቸውን ለመንከባከብ እየተጠቀሙበት ይገኛል፡፡ በእርግጥ ሳውና ባዝ (በእንፋሎት ገላን ማጽዳት) በአንዳንድ የአገሪቱ […]
ቀይ የደም ህዋስ መጨመር ማለት ትክክለኛ ከሆነ በደም ስሮች ውስጥ ቀይ የደም ህዋስ ማሰራጨት በተለያየ ምክንያት እንዲጨምር ሲያደርግ ነው አንዳንድ ጊዜ ይህ በሚጨምርበት ጊዜ ተያይዞ ሄሞግሎቢን እና ሄናቶክራይት እንዲጨምር ያደርገዋል። የቀይ የደም ህዋስ ለምን ይጨምራል? […]
በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቱሪስት መስህብ ከሆኑ ሥፍራዎች የሀምባሪቾ ተራራ፣ የአጆራ ፏፏቴና ሌሎችም ይገኛሉ፡፡ ሆኖም እነዚህን መስህቦች ለገብኚዎች አመቺ አድርጎ ሕዝቡንና አገርን አብዝቶ ተጠቃሚ ማድረግ አልተቻለም፡፡ በመሆኑም ዞኑ የሕዝቡን ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዕድገት ለማፋጠንና ተጠቃሚ ለማድረግ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com