ሻይና ቡና የጉበት በሽታን ለመከላከል – Coffe and Tea to Prevent Liver Damage
የጉበት በሽታ በብዛት ጤናማ የሆነ የአኗኗር ዘይቤን ካለመከተል ጋር ተያይዞ የሚከሰት መሆኑ […]
የጉበት በሽታ በብዛት ጤናማ የሆነ የአኗኗር ዘይቤን ካለመከተል ጋር ተያይዞ የሚከሰት መሆኑ […]
የምግብ መመረዝ ወይንም የአንጀት ቁስለት የምንለው የሕመም ዓይነት የሚከሰተው በቫይረስ፣በባክቴሪያ፣እና በፓራሳይት አማካኝነት የተበከለን ምግብ በምንመገብበት ወቅት ነው፡፡እነዚህ ተህዋስያን ምግብን […]
የጨጓራ ህመምተኞች ሊመገቧቸው የሚችሉ የምግብ አይነቶች፡፡ 1. ፍራፍሬ ፡- ፍራፍሬዎች ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖች ፣ ፋይበር እና አንቲ ኦክሲደንቶችን ስለሚይዙ በእለት ተእለት የምግብ ፕሮግራማችን ላይ ማካተት ጠቃሚ ነው፡፡ እንደ ፖም […]
ህጻናት በመጀመሪያዎቹ እድሜያቸው ወራት ላይ ከአባቶቻቸው ጋር የሚኖራቸው ቆይታ ለአእምሯቸው ጠቀሜታ እንዳለው አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል።በእንግሊዝ በሚገኙት […]
የሚከተሉት የህይዎት ዘይቤ ጤንነትዎን ለመጠበቅና በጤና ለመሰንበት ከፍ ያለ ጠቀሜታ አላቸው። ለራስ ጊዜ መስጠት፣ ጫና ያልበዛበት ህይዎት መምራት፣ አመጋገብ እና ሌሎችም ጉዳዮች […]
የአስም በሽታ በመላው ዓለም የሚታይ ሲሆን በአየር ብክለት ምክንያት መጠኑ እየጨመረ ይገኛል። አስም ያለባት ሴት ማርገዝ ትችላለች ወይ?አዎንእርግዝና በአስም ላይ የሚያመጣው ችግርአስም ካለባቸው […]
1.ጉበትቫይታሚን ኤ ህፃኑ በማህፀን ውስጥ ለሚኖረው እድገት አስፈላጊ ነው። ይህን ቫይታሚን እርጉዝ ሴቶች ከፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሥጋ እና […]
ጨዋታ ህጻናት በተፈጥሮ የሚከውኑት ተግባር ሲሆን፥ ወላጆችም ይህንን ተግባራቸውን ሊያበረታቱት እንደሚገባ ይነገራል። “ህጻናት በተፈጥሮ የመጫወት ፍላጎት አላቸው፤ […]
ጊዜዎን እንዴት እና በምን መልኩ መጠቀም እንዳለብዎት አስበው ያውቃሉ? በጣም የተጨናነቀ እና […]
የጡት ካንሰር በአብዛኛው ሴቶችን የሚያጠቃ የጤና እክል ሲሆን በጊዜ […]
በተለይም ለህጻናት ጤንነት እጅግ በጣም ብዙ ጠቀሜታዎችን እንዳሉት የሚነገርለት የጡት ወተት አሁን ደግሞ በህክምናው ዓለም […]
አንዳንድ ጊዜ ድምጻችንን አሰምተንም ይሁን ያለ […]
ቀይ ሽንኩርት ለጸጉር እድገት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ? ብዙዎቻችን ቀይ ሽንኩርት ምግብ ለማዘጋጀት ከሚኖረው […]
ፍራፍሬዎች ብቻቸውንም ሆነ ከተለያዩ የምግብ አይነቶች ጋር በመቀላቀል ቢመገቧቸው በርካታ ጠቀሜታዎችን […]
ቲማቲም መመገብ የካንሰር ህዋሳት እድገትን ለማቆም እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመለከተ። ይህን ተወዳጅ ፍራፍሬ እስከነ ልጣጩ […]
በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር 1. ቁርስ አለመመገብቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ እረፍት ማድረግ እና […]
በሃብታሙ ተክለስላሴ የጤና መረጃ ጥራትና አጠቃቀምን የማዘመን ፋይዳ ያለው ፕሮግራም ይፋ ሆነ። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ የዘጠኙ ክልሎች […]
በመአዛ መንበር (የማስተርስ ዲግሪ በካወንስሊን ሳይኮሎጂ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com