በኮምፒዉተር አማካኝነት ከሚመጣ የዓይን ውጥረት ለመገላገል 5 እርምጃዎች – Computer Eye Strain
በአሁኑ ጊዜ ብዙዎቻችን ስራ ቦታ ኮምፒዉተር መጠቀም የተለመደ ሆኗል፡፡ በመሆኑም በኮምፒዉተር አማካኝነት የሚመጣ የዓይን ውጥረት (Computer Eye Strain) ችግራችን ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ የዓይን ድካም/ ውጥረት ወይም ሌላ የዕይታ ህመም ከ50 እሰከ 90 በመቶ ለሚሆኑ […]