ፓፓያ እና የጤና ጥቅሞቹ
* ፓፓያ በሆድ ውስጥ የሚገኙ ትላትሎችን ለማጥፋት እናየጨጓራን አሲድነት ይቀንሳል፡፡ * የፓፓያ ጁስ መጠጣትን ልምድ ማድረግ በአንጀት ውስጥየሚፈጠርን ኢንፌክሽን እና ጎጂ ፈሳሽ ጠርጎ ያወጣል፡፡ * ፓፓያ ዝቅተኛ የካሎሪ እና ከፍተኛ የጠቃሚ ምግብ ይዘትስላለው በውፍረት መቀነስ […]
* ፓፓያ በሆድ ውስጥ የሚገኙ ትላትሎችን ለማጥፋት እናየጨጓራን አሲድነት ይቀንሳል፡፡ * የፓፓያ ጁስ መጠጣትን ልምድ ማድረግ በአንጀት ውስጥየሚፈጠርን ኢንፌክሽን እና ጎጂ ፈሳሽ ጠርጎ ያወጣል፡፡ * ፓፓያ ዝቅተኛ የካሎሪ እና ከፍተኛ የጠቃሚ ምግብ ይዘትስላለው በውፍረት መቀነስ […]
ለእርግዝና የሚረዱ ጥሩ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ልምዶች 1. ስፐርም (የወንድ የዘር ፍሬ)! እርግዝናን በሚያስቡበት ወቅት ሰው ሰራሽ ማለስለሻዎችን መጠቀም በፍጹም አይመከርም የዚህም ምክንያት ለወንድ የዘር ፈሳሽ ጎጂ ስለሆነ ነው፡፡ አንዳንድ ሴቶች የጥሬ ዕንቁላል ነጭ ክፍሉን […]
ከእርግዝና ተሞክሮዎች ውስጥ ሌላው አስደሳች እና አስገራሚው ጊዜ የጽንሱ እንቅስቃሴ መሰማት ነው።በህክምና አጠራሩ (Quickening) ተብሎ የሚጠራው እንቅስቃሴ ከ16ኛው የእርግዝና ሳምንት ጀምሮ እስከ 25ኛው ሳምንት ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰማል። የመጀመሪያ እርግዝና ላይ እስከ 25ኛው ሳምንት እናቲቱ […]
ህፃናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ በምጥ ወይም ደግሞ በኦፕሬሽን (surgical delivery by Cesarean section) ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህክምና አማራጭ ያላቸው እናቶች አምጦ ከመውለድ ይልቅ በኦፕሬሽን መውለድን እንደተሸለ አማራጭ ሲወስዱ ይታያል ፡፡ ለመሆኑ በኦፕሬሽን መውለድ […]
ከፍተኛ የደም ግፊት ወይም ሃይፐርቴንሽን ለልብ ህመምና ለኩላሊት በሽታ (ሥራ ማቆም) የሚዳርግ ከባድ የጤና ችግር ነው። የደም ግፊትዎን ተለክተው ከ 140/90 በላይ ከሆኑ ከጤናማ የደም ግፊት ከፍ ያለ ነው። ለተወሰነ ጊዜ ቀጣይ የሆነ የደም ግፊት […]
ጤናችንን ለመጠበቅ ከሚረዱን ነገሮች መሃከል ፍራፍሬዎች ዋነኞቹ ናቸው ። ስለሆነም ስለወይን ፍሬ ጥቅሞች ይዘን ቀርበናል ።– ሽንትን የማሸናት ሃይል አለው – ቶሎ ላለ ማርጀት – የስኳር ህመምን መከላከል– ካንሰርን መከላከል – ለልብ ድካም የመጋለት እድልን ይቀንሳሉ– የደም ግፊትን […]
•ማህበራዊና ስሜታዊ ነገሮች / Social and Emotional የሚያዉቀዉንና እንግዳ የሆነን ሰዉ ፊት መለየት መቻል • ከሌሎች ሰዎች በተለይ ከቤተሰቦቹ ጋር መጫወት መዉደድ/መፈለግ • የሌሎች ሰዎች ስሜት መረዳትና ምላሽ መስጠት መቻል/ ደስተኛ መሆን • እራስን መስታወት […]
ተጨማሪ ወጭ ሳያወጡ የትኞቹንም ችግሮች በቀላሉ በቤትዎ ከህክምና ባለሙያ ጋር በስልክ በማወያት ያለብዎ የጤና ችግር ተባብሶ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ወደ ዶክተር አለ! 8809 ጤናን በቤትዎ የማማከር አገልግሎት የጥሪ ማዕከል በመደወል ጤናዎንና ወጭዎን ይጠብቁ፡፡ […]
ሻምበል ወርቁ በወቅቱም የካላዛር በሽታ በርሃ ቀመስ በሆኑ የሀገራችን አካባቢዎች ‹‹የአሽዋ ዝንብ›› በምትባል ትንኝ አማካኝነት የበሽታው ተህዋሲያን በሰዎች ላይ እንደሚከሰት እውቅና ተፈጠረ፡፡ ካላዛር 46 አይነት ዝርያዎች እንዳሉትም ታወቀ፡፡ ከ1996 ዓ.ም ጀምሮም በተለይም በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ […]
በተለያዩ ጊዜያት የተካሄዱ ጥናቶች ደግሞ ቀረፋ እጅግ አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ማረጋገጥ መቻላቸው ነው በብዛት የሚነገረው። በተለይም የቻይና የህክምና ጠበብቶች ቀረፋን በተለያየ ዘዴ ለተለያዩ ህክምናዎች በማዋል ከአለም ቀዳሚ እንደሆኑ ነው የሚነገረው። እንደ ሳል፣ ጉንፋን፣ የምግብ […]
ግጭት ተኮር የቪዲዮ ጨዋታዎችን ማየት የሚያዘወትሩ ወጣቶች ማየት ከማያዘወትሩት የበለጠ በማህበራዊ የህይወት መስተጋብራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚደርስባቸው ያስነበበው ሳይንስ ደይሊ ነው፡፡ ጥናቱን ያረጋገጡት በሀገረ እንግሊዝ በሚገኘው ዳርት ማውዝ ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች ናቸው፡፡ ሳይንቲስቶቹ አስፈሪ፣ተንኮል ተኮር፣በይበልጥ የግጭት […]
በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በከባቢ አየር ላይ የሚኖረው የካርበንዳይ ኦክሳይድ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ። ጥናቱን ያካሄዱት የሜት ቢሮ ተመራማሪዎች በያዝነው ዓመት በተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ክስተቶች ምክንያት በከባቢ አየር ላይ የሚለቀቀው የካርበንዳይ […]
በጃፓን የሚገኙ ተመራማሪዎች ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ አግኝተንለታል እያሉ ይገኛሉ። በዚህ ክዮቶና ሆካይዶ ዩኒቨርስቲዎች በጋራ ባካሄዱት ጥናት በ20ዎቹ አጋማሽ በሚገኙ ወጣቶች ላይ ነው ትኩረት አድርገው ምርምራቸውን የሰሩት። ከሁለቱም ጾታ የተውጣጡ ቁጥራቸው 38 የሚደርሱ ወጣቶች በሦስት በተለያዩ […]
ፕሮግራሙ የተጠቀሱት በሽታዎች በሚስተዋሉባቸው ወረዳዎችና ቀበሌዎች ላይ የሚካሄድ መሆኑ ነው የተገለፀው። የማህበረሰብ አቀፍ የመድሃኒት መስጠት ፕሮግራሙ ዕድሜያቸው ከ 5 እስከ 14 የሆኑ ህፃናትን ብቻ የሚያካትት ነው ተብሏል። በዘመቻው ለቢልሃርዚያ በሽታ በ196 ወረዳዎች ውስጥ ለሚገኙ 9 […]
ከስድስት ሰዓት ያነሰ የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ሰዎች ለልብ ህመም የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡ በየዕለቱ ከስድስት ሰዓት ያነስ እንቅልፍ የማያገኙ ሰዎች አርተሪ የተባሉ የደም ስሮቻቸው ላይ እንከን አንደሚፈጠር እና ለልብ ጤና ችግር ያላቸው […]
የገቢ መጠን ተለዋዋጭ መሆን የልብ በሽታ ተጋልጭነት መጠንን እንደሚጨምር አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ ያልተጠበቀ የገቢ መለዋወጥ በተለይም በወጣቶች ላይ የመሞት እድልን በሁለት እጥፍ እንደሚያሳድግም ጥናቱ ይፋ አድርጓል፡፡ ጥናቱ ገቢያቸው ባልተጠበቀ መልኩ የሚለዋወጥ ሰወች ቋሚ ገቢ ካላቸው […]
ለዓይን ጥራት ከፍተኛ ጥቅም አለው በሚል ለምግብነት ከሚውሉት ውስጥ ካሮት ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ብዙዎቻችን እናውቃለን። ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት የጥናት ውጤት ደግሞ ከካሮት በተጨማሪ አትክትሎችን ጨምሮ በርካታ ምግቦች የአይናችንን የእይታ ጥራት እና ጤና ለመጠበቅ ጠቀሜታ አላቸው […]
በሳይንሱ የልበወለድ ፊልሞች ውስጥ የተመለከትናቸው የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ወደ እውኑ ዓለም መምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ከፊልም ገጸ ባህርያት ውስጥ ወጥተው ዕውን ወደ መሆን ከተሸጋገሩ ቴክኖሎጂዎች መካከልም አሽከርካሪ አልባ መኪና፣ የ3D ማተሚያ፣ ስካይፒ፣ ሆሎግራም፣ አይፓድ ታብሌት፣ ክሬዲት ካርድ፣ […]
ኤሌፋንታንሲስና ሪቨር ብላይንድነስ ለተባሉት በሽታዎች አዲስ መድሃኒት ተገኘ፡፡ ኤሌፋንታንሲስ የተባለው በሽታ የሰወችን እጅ፣ አግርና ጡት የሚያሳብጥ ሲሆን ÷ ሪቨር ብላይንድነስ የተባለው በሽታ ደግሞ ከቆዳ ስር የሚያብጥና የሚያሳክክ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚኅም በዓለም አቀፍ ደረጃ 157 ሚሊየን […]
ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ስለእርስዎ ብዙ መረጃዎችን ሊይዝ ይችላል፤ ይህም እጅግ ግላዊ የሆኑና ሌሎች ሰዎች እንዲያዩዋቸው የማይፈልጓቸው መልእክቶች፣ የይለፍ ቃሎችና አድራሻዎችን ያካትታል። ስለዚህ ስልክዎ መጠለፉን (ሃክ መደረጉን) ካወቁ ወዲያውኑ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ስልኮቻችን […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com