ነስርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
በአፍንጫ ላይ በርከት ያሉ የደም ስሮች የሚገኙ በመሆኑና በተፈጥሯዊ አቀማመጣቸው ምክንያት በቀላሉ ለጉዳት ስለሚጋለጡ የአፍንጫ መድማት (ነስር) በቀላሉ ሊከሰት እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ የአፍንጫ መድማት በአየር ድርቀት፣ በአፍንጫ መቁሰል፣ በቅዝቃዜ፣ በጉዳት እና በሌሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል። […]
በአፍንጫ ላይ በርከት ያሉ የደም ስሮች የሚገኙ በመሆኑና በተፈጥሯዊ አቀማመጣቸው ምክንያት በቀላሉ ለጉዳት ስለሚጋለጡ የአፍንጫ መድማት (ነስር) በቀላሉ ሊከሰት እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ የአፍንጫ መድማት በአየር ድርቀት፣ በአፍንጫ መቁሰል፣ በቅዝቃዜ፣ በጉዳት እና በሌሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል። […]
በእርግዝና ወቅት የሚደረግ የነፍሰጡር እናት የህክምና ክትትል እና እንክብካቤ የእናትየውንና የሚወለደውን ህፃን ጤና ለመከታተልና የተሻለ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ ከእርግዝና ጋር የተያያዙ የጤና ችግሮች እንዳይከሰቱ ና እንዲቀንሱ ይረዳል፡፡ የእርግዝና ምልክቶች -የወር አበባ መቅረት -የጡት መደደር -ማቅለሽ -ድካም መሰማት -የሽንት ቶሎ […]
የዶክተር አለ ሀኪሞች ስለ እርግዝና እና በእርግዝና ግዜ ስለሚያጋጥሙ ነገሮችና መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ሊያማክሩዋችሁ ተዘጋጅተዋል፡፡ ● ቃር ወይም ምግብ ቶሎ አለመፈጨት ● የሆድ ድርቀት ● የፍንጢጣ ደም ስሮች ማበጥ (የፊንጢጣ ኪንታሮት) ● የአፍንጫ የማፈን ሰሜት […]
1 በቀላሉ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል ኑግ በውስጡ ማግንዥየም ፣ፖታሽየም ፣ እንዲሁም ዚንክ የተባለ ንጥረ ነገር የያዘ ሲሆን በውስጣቸን የሚመረቱ የሆርሞኖችን መጠን ይቆጣጠራል በዚህ ምክንያት ሰውነታችን የተረጋጋ እረፍት እንዲያገኝ ይረዳል 2 የልብ ጤንነትን ያስተካክላል የኑግ ዘይት በሰውነታችን ውስጥ […]
የምናዘወትራቸው የምግብ አይነቶች ረሃብን ከማስታገስ በዘለለ ለአእምሯችን ጠቀሜታ እንዳላቸው ባለሙያዎች ይጠቁማሉ። በተለይም አንዳንድ ምግቦች እና መጠጦች ደግሞ የአእምሮን የመስራት አቅም በማሳገዱ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል። ከእነዚህ ምግቦች እና መጠጦች ውስጥም ቀጥሎ የተዘረዘሩት ተጠቃሽ […]
ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)
የቻይናው ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ ከደህንነት ችግር ጋር በተያያዘ ከምዕራባውያን ሀገሮች የሚደርስብትን ቅሬታ ውድቅ አድርጓል። ኩባንያው በአሜሪካና በሌሎች ሀገሮች የተለያዩ የደህንነት ስራዎችን ከተለያዩ አካላት ጋር በመመሳጠር ይሰራል በሚል የተለያዩ ቅሬታዎች እየቀረቡበት ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም የምዕራባውያን […]
በሞባይል ስልኮች የፅሑፍ መልዕክት መለዋወጥን ማዘውተር ሲጋራን ለማቆም የሚረዳ መሆኑን ጥናት አመለከተ። በትናንትናው ዕለት በቻይና ተመራማሪዎች ይፋ የሆነው ጥናት እንደሚያመላክተው በሞባይል ስልኮች አዘውትሮ የፅሁፍ መልዕክት መለዋወጥ ሲጋራ ማጤስን ለማቆም ሁነኛ መፍትሄ መሆኑ ተረጋግጧል። በምርምሩ ሂደት […]
ጎግል የሰዎችን ማንነት በፊታቸው ገጽታ መለየት የሚያስችለውን ቴክኖሎጅ አስፈላጊው የህግ ማዕቀፍ እስከሚዘጋጅለት ድረስ ገበያ ላይ እንደማያውለው አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በርካቶችን እያከራከረ የሚገኘውን ይህን ቴክኖሎጅ በሰዎች ላይ በደል እንዳይፈፀም የሚያስችል ፓሊሲ እስከሚዘጋጅለት ገበያ ላይ አላውለውም ሲል በትንትናው […]
በብሪታኒያ የተደረገ ጥናት በሬስቶራንት (ምግብ ቤት) የሚሸጡ ምግቦች ከፍተኛ የሆነ የካሎሪን መጠን እንዳላቸው አመለከተ። ይህም የሬስቶራንት ምግቦች ከፈጣን ምግቦች አንፃር ጤናማ እንዳልሆኑ ያመላከተ ጥናት ነው ተብሏል። የጤና ባለሙያዎች በምግብ ውስጥ የሚገኝ ካሎሪን መጠን ከ600 መብለጥ […]
የአካል ብቃት እንቅስቃሴን መስራት በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች እንደሚያስገኝልን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች ውስጥ የህመም ስሜቶችን ማስታገስ አንዱ ሲሆን፥ እኛም የህመም ስሜቶችን ለማስታገስ የሚረዱ ቀለል ያሉ የአካል ብቃት […]
ከህወሓት መስራቾች አንዱና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እንዲሁም በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ የሠሩት አቶ አባይ ፀሐዬ ከወራት በፊት ተጀምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ፖለቲካዊ ለውጥና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። […]
‹‹ብርድ ከነበረበት ቦታ ተነስቶ እየሄደ ነው፡፡ መንገድ ላይ ሰዎች ያገኙትና የት ትሄዳለህ ቢሉት ወደ ሀብታሞች አለ፡፡ እንዴ! ድሆችስ? ቢሉት ድሆችማ የት ይሄዳሉ፡፡ ሁሌም አሉ፡፡ አገኛቸዋለሁ! አለ ይባላል፡፡›› በአንድ ከተማ መደበኛ ባልሆነ አኗኗር ውስጥ የሚኖሩ ነዋሪዎች […]
ፓሪስ፣ ኒውዮርክ፣ ሎንዶን፣ ሎሳንጀለስ፣ ሮም፣ ሚላን፣ ባርሴሎናና በርሊን በፋሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ ስማቸው በጉልህ ከተጻፉ ከተሞች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው፡፡ የፋሽን መዳረሻ በሆኑት እነዚህ ከተሞች የሚታዩትን ቅንጡና ዘመናዊ አልባሳት መሰረት አድርገው በየዓመቱ ከ80 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ አልባሳት […]
በአውስትራሊያ መንግስት የዋትስ አፕና አይ ሜሴጅ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የግል ጉዳይን መከታተል የሚያስችለውን አሰራር ህጋዊ ማድረጉን ተከትሎ ፌስቡክና ሌሎች የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች ስጋት እንደገባቸው አስታወቁ፡፡ መንግስት አዲሱ ህግ ፓሊስና የፀጥታ ተቋማት ሽብርተኝነትንና በህፃናት ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃትን […]
ሳምሰንግና ቬራይዘን በ5G ኔትዎርክ የሚሰራ ስማርት ስልክ በጋራ ሰርተው በአውሮፓውያኑ 2019 ገበያ ላይ ለማዋል የሚያስችል ጥምረት ፈጠሩ። ሁለቱ ኩባንያዎች የስማርት ስልኩን የመጨረሻ ንድፈ ሀሳብም በዚህ ሳምንት በሚካሄደው የኩዋልኮም ስናፕድራጎን ጉባዔ ላይ እንደሚያቀርቡትም ተነግሯል። በ5G ኔትዎርክ […]
አንድ ሰዉ 60 ዓመት ይኖራል ቢባል በአማካይ 20ዓመታትን የሚያሳልፈዉ በእንቅልፍ ነዉ፡፡ ጥሩ እንቅልፍ ፦ በቀላሉ መተኛት መቻል፣ ያልተቆራረጠ እንቅልፍ እና ቀኑን ንቁ ሆኖ መዋልን ያጠቃልላል፡፡ ለሊት ላይ ጥሩ እንቅልፍ አለመተኛት ቀን መነጫነጭ፣ ትኩረት አለማድረግ፣የማስታወስ ችግር፣ […]
የአንገት ህመም መነሻዎች በርካታ ቢሆኑም በዋናነት ጭንቀት፣ የትራስ አጠቃቀም፣ ምቹ ያልሆነ የስራ ቦታ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያለማድረግና የመሳሰሉት በመንስኤነት ይጠቀሳሉ። አልፎ አልፎም በጉልበታቸን እና ታፋችን አካባቢ ያሉ ህመሞች ለአንገት ህመም ችግር መነሻ ሲሆኑም ይስተዋላሉ። እስኪ […]
ይቅርታ በልጅነታቸን ከምንማራቸው እና በህይወት ዘመናችን ከምናዘወትራቸው ነገሮች አንዱ ነው፤ ሆኖም አንዳንድ ሰዎች ካጠፉ በኋላ ይቅርታን ለመጠየቅ ያመነታሉ ወይም ከነጭራሹኑ አይጠይቁም ይለናል ዶ/ር ጋይ ዊንች፡፡ ይቅርታ መንገድ ላይ ስንሄድ ሳናየው ለምንገፋው ሰው ከምንላት sorry እስከ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com