ውሃ ውስጥ የገባን የሞባይል ስልክ ማከሚያ መንገዶች (Techtalk Ethiopia/ቴክ ቶክ ኢትዮጵያ)
በአጋጣሚ የሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሃ ውስጥ ሊወድቅ እና ሊበላሽ ይችላል። አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ […]
በአጋጣሚ የሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሃ ውስጥ ሊወድቅ እና ሊበላሽ ይችላል። አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ […]
የዛሬ 86 ዓመት በፊት በ1921 ዓ.ም. በዘመነ ንግስት ዘውዲቱ እና በተፈራ […]
ኣንደኛ ክፍል ትምርት ስጀምር፤ የመማርያ ክፍላችን ተሠርቶ ኣልተጠናቀቀም ነበር፡፡ እና ከክፍሉ […]
ከአሸናፊ ካሳሁን ዛሬ በእንግሊዚኛ ቋንቋ የጻፍኩትን ጥቅል ሃሳብ እንደመነሻ በመውሰድ በአገርኛ ቋንቋ ለእናንተ እንዲመች እንደዚህ ጽፌዋለሁ፡፡ መልካም ንባብ! የራስ ቁጥጥርና (self-regulation) የድብርት ስሜት ተዛማጅና ግንኙነት ያላቸው የስነ-ልቡና ክስተቶች ናቸው፡፡ ራስን መቆጣጠር ማለት አንድን […]
ይህ በዓል “የዘመን መለወጫ”፤ “አዲስ ዓመት” ከሚሉት በተጨማሪ ሌሎች ስሞችም አሉት፡፡ ሀ. ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ተብሎ ከጌታችን ስብከት አስቀድሞ እንደሚመጣና ጥርጊያውን እንደሚያዘጋጅ በነቢዩ ኢሳይያስ ተነግሮለት ነበር /ኢሳ.40.3/፡፡ በዚህም መሠረት በዘመነ ብሉይ […]
ከአዳም ረታ ተመርቆ የቆየው የባቡር መንገድ ስራ የጀመረ ጊዜ “ከተማችን ዘነጠች” ተባለ። “ዓለሟን አየች” ተባለ። በየልቡ “አሁን ደመቅሽ አዲሳባዬ” ተዘፈነላት። ሰው ደስታውን በተለያየ መንገድ ገለጸ። የትናንት መልካም ታሪኮችን ስለዛሬ መስዋዕት ያቀረቡ አሽቋላጮችም ነበሩ። አንዳንድ […]
ቤተልሔም ኒቆዲሞስ በቅርቡ በስታንፈርድ ዩኒቨርስቲ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው ሀበሾች በሶስት አበይት ምክኒያቶች እየተደባደቡ ይገኛሉ ፡፡1ኛ. የሙምባይ አየር ማረፊያ ባህር ተጠግቶ የተሰራው በጀልባ እንድንጠቀምበት ነው ብለው የባህር ዳር እና የአዋሳ ባለታንኳዎች የርስት ጥያቄ አንስተው እየተወዛገቡ ነው….2ኛ. […]
በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ከሁሉ ነገር የበለጠ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደረገው ደግሞ ሁለት መቶ […]
ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት […]
ተተርጉሞ የተጻፈው፦ በሙለታ መንገሻ አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 23፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የእጅ ጣታችን ጥፍር ቅርጽ ስለኛ ባህሪ ይናገራሉ ይባላል። ይህንን ለማወቅም በምስሉ ላይ ካሉት የጥፍር ቅረጾች ውስጥ ከኛ ጋር ተመሳሳይ ሆነውን በማመሳከር ከስር የተዘረዘሩትን […]
በቆዳዎት ላይ ያለ ሸንተረር ምቾት ነስቶት ይሆናል። ሸንተረሩን የሚያስወጡ ሁለት ዋነኛ ምክንያቶች ከእርግዝና እና ከውፍረት በኋላ ያለው የሰውነት መቀነስ ነው፡፡ እነዚህ ምልክቶች በእግር፣ ክርን፣ ወገብ፣ ጡት እና ጀርባ ላይ ሊወጡ ይችላሉ፡፡ ይሄን ለማጥፋት ግከገበያ […]
ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸውበውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገርግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷንደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችንልታውቅላት የሚያስፈልግና […]
by CHLOE MALLE Ethiopia is a running-mad country—but it’s never seen anything like the Dibabas. Chloe Malle heads to Addis Ababa to meet the fastest family on the planet. The only sound at the […]
TP Mazembe of the Democratic Republic of Congo began the defence of their African Champions League crown with a hard-fought 2-2 draw away to Saint George of Ethiopia in the first leg of their last-32 […]
ዋሊያ ቢራም የኢትዮጲያዊነት ምልክት ነኝና ተጎንጩኝ ብሎ ሀሪፍ ማስታወቂያ አውጥቶዋል፡፡ በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ፖስተሮቻችን ብቻ ሳይሆኑ ፓስፖርቶቻችንና የቀበሌ መታወቂያዎቻችን የቢራ ስፖንሰርሺፕ ታፔላ ይለጠፍላቸዋል፡፡እንዲህ ነው ከተመታን አይቀር !! ሀበሻና ዋሊያ ቢራ ….እናታችሁ ነኝና እናንት […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com