“የእኔን ሥራ የሰው ልጅ ቀማኝ”
(ኤፍሬም እንዳለ) ክፋት በዝቷል፡፡ “እርጥቡን ከደረቅ አደባልቀውና፣” አይነት ክፋት በዝቷል፡፡ አገሪቷ ምርምር ያልተለመደባት አገር ሆና ነው እንጂ ይህን ጊዜ “እንዴት ነው እዚህ ደረጃ ላይ ልንደርስ የቻልነው?” መሰል ምርምሮች የሚያስፈልጉበት ጊዜ ነበር፡፡ ዙሪያችንን ስለ ክፋት የምንሰማው […]
(ኤፍሬም እንዳለ) ክፋት በዝቷል፡፡ “እርጥቡን ከደረቅ አደባልቀውና፣” አይነት ክፋት በዝቷል፡፡ አገሪቷ ምርምር ያልተለመደባት አገር ሆና ነው እንጂ ይህን ጊዜ “እንዴት ነው እዚህ ደረጃ ላይ ልንደርስ የቻልነው?” መሰል ምርምሮች የሚያስፈልጉበት ጊዜ ነበር፡፡ ዙሪያችንን ስለ ክፋት የምንሰማው […]
ነጮቹ ለምን ሲሴ እይሉ ይጠሩታል። በ1950ዎቹ መጨረሻ ላይ ለትምህርት ወደ እንግሊዝ ሃገር የሄደችው የማርእሸት ያልፈቀደችውን ልጅ ታረግዛለች። ልጅ ወልዶ ለማሳደግ ዝግጁ ስላልነበረች የወለደችውን ልጅ ‘ለምን’ ብላ ሰየመችው። ከዚያም ለምን ሲሳይ በሁለት ወሩ ለማደጎ ተሰጠ። […]
አንድ በሚስቱ በጣም የተማረረ ባል ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄዳል… ሳይኮሎጂስት ፡- እሺ ጌታው ለመኖር ምንድ ነው የምትሰራው ?ባል ፡- ባንክ ቤት ውስጥ ማናጀር ነኝሳይኮሎጂስት ፡- እሺ […]
በግሩም ተበጀ የዛሬ 2ሺ ዓመታት ግድም የነበሩት ጥንታዊያን […]
በውቀቱ ስዩም ©2017 To be honest with you ሲያትል በተደረገው የዲያስፖራ የግርኳስ ውድድር ወደ ሚደረበት ስቴዲየም የሄድኩት ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ጋር ሳልነካካ መፅሃፌን ሸጬ አገሬ ለመግባት ነበር፤ (ከመፅሃፍ ሻጭ የሚገኘው ገቢ አስር በመቶ ለእኔ ሲሆን […]
በዳንኤል ክብረት […]
ኣንደኛ ክፍል ትምርት ስጀምር፤ የመማርያ ክፍላችን ተሠርቶ ኣልተጠናቀቀም ነበር፡፡ እና ከክፍሉ […]
ዋሊያ ቢራም የኢትዮጲያዊነት ምልክት ነኝና ተጎንጩኝ ብሎ ሀሪፍ ማስታወቂያ አውጥቶዋል፡፡ በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ፖስተሮቻችን ብቻ ሳይሆኑ ፓስፖርቶቻችንና የቀበሌ መታወቂያዎቻችን የቢራ ስፖንሰርሺፕ ታፔላ ይለጠፍላቸዋል፡፡እንዲህ ነው ከተመታን አይቀር !! ሀበሻና ዋሊያ ቢራ ….እናታችሁ ነኝና እናንት […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com