ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዱ ምግቦች – Diets Which Help Strengthen Bones.
የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ […]
የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ […]
አንድ ሰው በካንሰር መያዝ […]
ልባችን በቀን 100,000ሺህ ጊዜ ይመታል፡፡ በደቂቃ ደግሞ 1.5 ጋሎን […]
በጨጓራችን ውስጥ ያለው የአሲድ መጠን ሲጨምርና ሄሊኮባክተር (ኤች) ፓይሎሪ በተባለው ባክቴርያ ምከንያት ጨጓራችን ሊታመም ይችላል። ለዚህ ህመም የተለያዩ ህክምናዎች ሲኖሩ በተፈጥሮአዊ መንገድ የጨጓራ ህመምን ሊያሽሉ የሚችሉ እነዚህን የምግብ አይነቶች እንመልከት፦ ማር፦ ማር በውስጡ ከ200 በላይ ንጥረ-ነገሮችን ሲይዝ እንደ ኤች.ፓይሎሪ ያሉትን ባክቴሪያዎች የመዋጋት […]
የፈንገስ ወይም ጭርት በሽታ በማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ሊከሰት ይችላል። ነገር ግን አብዣኛውን ጊዜ የሚገኘው በአውራ ጣቶች ወይም በተቀሩት ጣቶቻችን (የእግር ጮቅ) እና በእግር መካከል ነው። ጭርት እና (ቆርቆሮ መሰል ነጭ መልክ ያለው በአናት ላይ የሚታይ) በፈንገስ የመመረዝ ውጤት ነው። የተመረዘው ስፍራ በየቀኑ በውሃ እና በሳሙና መታጠብሲገባው ደረቅ መሆንና በዘይት (ከታች እንደተመለከተው) መታከም አለበት። ከተቻለ ለንፁህ አየርና ለፀሃይ ብርሃን ማጋለጥ ያስፈልጋል። ከተፈጥሮ የተሰሩ ልምሶችን ማለትም የጥጥ ልብሶችን መልበስ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። ሁልጊዜ የበሽታው ምልክት ከጠፋ በኋላ እንኳን ለሁለት ሳምንታት ያህል ህክምናው መቀጠል ይኖርበታል። ነጭ ሽንኩርት የነጭ ሽንኩርቱን ዘይት በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ማሸት። ይህንን ዘይት ለእግር ጮቅም ይጠቀሙ። በአማራጩ በአውራ ጣት መካከል አዲስ የተሠነጠቀ ነጭ ሽንኩርት ሊደረግ ይችላል። የጉሎ ዘይት ወይም የዘምባባ ዘይት እና ካሲያ አላታ የካሲያ አላታ (የጭርት ቅጠል) ተክል የካሲያ አላታን (የጭርት ቅጠል) አዲስ ቅጠል መውቀጥና ከተመጣጣኝ የጉሎ ዘይት ጋር መደባለቅ። የጉሎ ዘይት ካልተገኘ የዘምባባ ወይም ሌላ የአትክልት ዘይት መጠቀም። አዲስ በማዘጋጀት በቀን ሦስት ጊዜ መጠቀም ፓፓያ ፣ ዘይት እና ደን መሳይ የጭርት ቅጠል አንድ እፍኝ ያህል አዲሱን ደን ቅጠል መሰል የጭርት ቅጠል መፍጨት። የጥሬ ፓፓያ ፍሣሽ […]
የሴት ልጅ ግርዛት ነባር ባህላዊ ልምድ ነው። ይህ ሆነ ተብሎ ውጫዊ የሴት ብልት መቁረጥ ወይም መለወጥ ነው። የሴት ልጅ ግርዛት አንዳንድ ጊዜ የሴት ልጅ ብልት መቁረጥ ወይም የሴት ብልት ጉዳት/መተልተል በሚል ይጠራል። የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶችና […]
“አርትራይተስ” የሚለው ቃል “የበገኑ አንጓዎች” የሚል ትርጉም ካላቸው የግሪክኛ ቃላት የተወሰደ ሲሆን ከ100 ከሚበልጡ የተለያዩ የቁርጥማት በሽታ ዓይነቶች ጋር ተዛማጅነት ያለው ነው።* እነዚህ በሽታዎች አንጓዎችን ብቻ ሳይሆን አንጓዎቹን ደግፈው የሚይዙትን ጡንቻዎች፣ አጥንቶች እንዲሁም አጥንትን ከጡንቻና […]
ጉበት በሰውነታችን ውስጥ ስራ ከሚበዛባቸው ክፍሎች አንዱ ሲሆን ከተመገብናቸውና […]
የጡት ካንሰር በአፍሪቃውያን-አሜሪካውያን ሴቶች መካከል በብዛት የሚታይ ካንሰር ሆንዋል። በጊዜው መፈተሽና አስፈላጊ የጡት ካንሰር እርዳታ ማግኘት በህይወት የመትረፉ ዕድል ሲያሻሽል ታይቷል። 1. ስጋትዎን ይወቁ ስለ ቤተ-ሰብዎ የጤና ታሪክ ለመረዳት ቤተ-ሰቦችዎን ያነጋግሩ በጡት ካንሰር ስለሚኖርብዎት ስጋት […]
ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የህክምና ባለሙያዎች በማማከር ጤናዎን በቤትዎ ይጠብቁ ይንከባከቡ ከበሽታ ይከላከሉ፡፡አስኮርቢክ አሲድ […]
ሳንባችን ጤንነትና በአግባቡ ለመስራት መቻል ለጠቅላላ ደህንነታችም […]
(በዳንኤል አማረ ኢትዮጤና)ጉበትዎን ሊጎዱ ስለሚችሉ ነገሮች ግንዛቤዎትን በመጨመር ጉበትዎን ከሚጎዱ ነገሮች አስቀድመው እንዲከላከሉ የዶክተር አለ! 8809 […]
ብዙውን ጊዜ በተለምዶ ተወስዶ የምግብን አይነት ለማብዛት […]
(በሰብለወንጌል አይናለም)ህጻናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ፡ በምጥ ወይም […]
በተለምዶ ከእንቅስቃሴዎች ውስጥ እንደ አንዱ ስለማንቆጥረው […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com