የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል?
አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር በቀን ለአስር ደቂቃ ቀለል […]
አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር በቀን ለአስር ደቂቃ ቀለል […]
አሁን አሁን በተለይ በከተሞች አካባቢ ‘ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው’ የሚባለው አባባል የተረሳ ይመስላል፤ እናቶችም በተፈጥሯዊ መንገድ በምጥ ለመውለድ ፍላጎት የማሳየታቸው ጉዳይ አጠያያቂ እየሆነ ነው። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢነሱም ምጥን ከመፍራትና ከዘመናዊነት ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ይነገራል። […]
ሁሉም ሠው የተለየ ድምጽ ይዞ ነው የሚወለደው። የቋንቋ አስተማሪ ወይንም ዘፋኝ ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ምን ያህል ስለአስደናቂው የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሃብት ምን ያህል ያውቃሉ? የቢቢሲ ሳይንስ ፕሮግራም በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት በማድረግ አስገራሚ ውጤቶችን አግኝቷል። […]
በሺህ የሚቆጠሩ ሴቶች መቀመጫቸውን ሞንዳላ ለማድረግ ሰማይ ይቧጥጣሉ። የብሪታኒያ የፕላስቲክ ሰርጀሪ ማኅበር እንዳለው ይህ መቀመጫን የማደለብ ቀዶ ጥገና ሕክምና ገዳይ እየሆነ መጥቷል። በዚህ ሳምንት ሁለተኛዋ ብሪታናዊት ሴት ይህንኑ “የብራዚል መቀመጫ” በሚል የሚቆላመጠውን አደገኛ የቀዶ ሕክምና […]
• የማያቋርጥና እየጨመረ የሚሄድ የሆድ ሕመም • ሕመሙ በመጀመሪያ እምብርት አካባቢ ይጀምርና ወዲያውኑ ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ ክፍል ይዞራል፡፡ • መጠነኛ ትኩሳት፣ የሆድ ድርቀት፣ ተውከት ይኖራል፤ የምግብ ፍላጎትም ይቀንሳል፡፡ • የትርፍ አንጀት በሽታን ለማወቅ የሚደረግ […]
አብዛኛውን የምንጫማቸው ጫማዎች ኤሌክትሪክን የማያስተላልፉ የፕላስቲክ ሶል አላቸው፤ በቤትም ሆነ በሌላ አካባቢዎች ስንራመድ የሚኖረው ሰበቃ በጫማችን ሶል ላይ የእስታቲካ ኤሌትሪክ ሙሌት እንዲከማች ያደርጋል፤ በጫማችን ሶል ላይ የሚፈጠረው የእስታቲካ ኤሌትሪክ ሙሌት ወደ ሰውነታችን ስርፀት እንዲኖር ያደርጋል፤በመሆኑም […]
የተወለደችው እንደ አውሮፓውያኑ በ1983 ነው። ትምኒት ገብሩ ትባላለች። በ ‘አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ’ ዘርፍ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ባለሙያዎች አንዷ ነች። አሁን ካሊፎርንያ ውስጥ የምትኖረው ትምኒት ጉግል ውስጥ ሪሰርች ሳይንቲስት ናት። በ ‘አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ’ የጥቁር ሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ […]
አመጋገብን ማስተካከል አንዲት ነፍሰጡር ሴት በየቀኑ ፍራፍሬና አትክልት (በተለይ አረንጓዴ፣ብርቱካናማና ቀይ ቀለም ያላቸውን)፣ጥራጥሬዎችን (እንደ ባቄላ፣አኩሪአተር፣ ሽንብራ ያሉትን)፣የእህል ዘሮችን (ስንዴ፣በቆሎ፣አጃንና ገብስን )፣ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦችን (ዓሣ፣ዶሮ፣የበሬሥጋ፣እንቁላል፤ አይብ፤ ወተት እና የወተት ተዋጽኦ ) መመገብ ይገባታል።ቅባት ስኳርና ጨው በመጠኑ […]
በህንድ የሚገኙ የእንስሳት ጥበቃ ባለሙያዎች እንደገለጹት ባልተለመደ መልኩ በጉጅራት ግዛት ሞተው የተገኙትን 11 የእስያ አንበሶች የሞት ምክንያት እያጣሩ ነው። የእስያ አንበሶች እ.አ.አ ከ2008 ጀምሮ በመጥፋት ስጋት ላይ ያሉ እንሰሳት ተብለው ነበር። በጉጅራት እንስሳት መጠበቂያ ውስጥ […]
የቴምር የጤና ጥቅሞች አንዳንድ ነጥቦችን እንነገራችሁ፡፡ ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ 1. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል። 2. የተለያየ የአንጀት ችግሮችን ይከላከላል። 3.ቀላል የማይባል የሀይል ክምችት ስላለዉ ንቁ አና በሀይል የተሞላን ያደርገናል 4. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል። 5. […]
የበታችነት ስሜት ማለት ስለራስ ማንነት፣ ብቃት፣ ችሎታ ወይም በሌሎች የህይወት ገጽታዎች ከሌሎች ሰዎች በታች እንደሆኑ ማሰብና ስሜቱንም መለማመድ ነው፡፡ ይህ ከሌሎች በታች እንደሆኑ ማሰብ በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በተለያዩ አሉታዊ ጫናዎች የተፈጠረ አስተሳሰብና ስሜት […]
የጮቄ ተራራዎች በምስራቅ ጐጃምና ምዕራብ ጐጃም ዞኖች በ9 ወረዳዎች ክልል ውሰጥ የሚገኝ ሲሆን ጠቅላላ ስፋቱም ወደ 53558 ሄ/ር እንደሚደርስ በአካባቢው የተደረጉ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ አካባቢው /የጮቄ አካባቢ/ በደቡብ ምዕራብ አማራ የልማት ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በጐጃም […]
በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል፡፡ በአገራችን […]
በተፈጥሮ ለልብ ህመም ተጋለጭ የሆኑ ሰዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ የበሽታውን የመከስት እድል ከ50 በመቶ በታች ዝቅ ማድረግ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አረጋገጠ። እድሜያቸው ከ40 እስከ 69 የሆኑ 482ሺህ 702 የብሪታኒያ ሰዎች ላይ ጥናቱ ተካሄዶ ውጤቱ […]
በአንዳንድ የማህበራዊ የትስስር ድረ ገፆች የሚሰራጩ የተሳሳቱ የአመጋገብ ስርዓትን መሞከር በጤና ላይ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል ይችላል ተብሏል። ለምሳሌ አወዛጋቢ በሆነ መልኩ ውሃን በምግብ ወቅት አለመጠጣት የሚመለከቱ መረጃዎች የሚሰራጩባቸው ድረ ገፆች አሉ። ይህ ያልተለመደ አመጋገብ ከየት […]
ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች-በምግብዎ ዉስጥ የአዮዲን ንጥረነገር-ሴት መሆን፡- ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለታይሮይድ እጢ ችግሮች የተጋለጡ ስለሆኑ ከወንዶች ይልቅ ለእንቅርት የመጋለጥ እድላቸዉ የሰፋ ነዉ፡፡-እድሜ፡- እድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር እንቅርት የመከሰቱ እድል እየጨመረ ይመጣል፡፡-መሰል ችግር በቤሰብ ዉስጥ ከነበረ-እርግዝናና […]
ይህ የማህበራዊ ችግር /social anxiety disorders/ ይባላል፡፡ሁላችንም በማህበራዊ ሁኔታዎች ውስጥ የመረበሽ ስሜት ወይም አዲስ ሰው ሲመጣ መናገር ወይም በማያውቀው ሁኔታ ውስጥ መገኘት ለሁሉም ሰው አስደሳች አይደለም፤ ነገር ግን አብዛኛው ሰው ሊያልፍበት ይችላል፡፡ ሆኖም ግን, የማህበራዊ […]
ችግሩ በአንድ ሰው ውሰጥ ሁለት ስብህና ወይም ድርጊት መኖር ሲሆን እንደ የዓለም ጤና ድርጅት ዘገባ ከሆነ ባይፖላር ዲስኦርደር በዓለም ላይ ስድስተኛ ደረጃ ነው፤ ይህ ሁኔታ እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆኑ እና አዋቂዎችን ያካትታል፡፡ሶስት ዓይነት […]
በሳይንሳዊ ስሙ ሩታ ካሌፔንሲስ(Ruta chalepensis) እየተባለ የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራንያንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል፤ ሩታ የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው፡፡ የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com