ወንዶችን መሀን የሚያደርጉ አዳዲስ ምክንያቶች ይፋ ተደረጉ!
ሁሉም ሰው ልጅ ማለት ይችላል ራሱን ተክሎ ማለፍ፣ አይኑን በአይኑ ማየት ይፈልጋል፡፡ ጉዳዩ የፆታ ገደብ ባይኖረውም እርግዝናውንም ምጡንም ሴቶች ስለሚከውኑት ጉጉቱ በእነሱ ይበረታል፡፡ ፍሬ ማየት ሲዘገይም ጥያቄው ወደ ሴቲቱ ማመዘኑ በተለይ በኢትዮጵያ የተለመደ ነው፡፡ ይሁንና በህክምናው […]
ሁሉም ሰው ልጅ ማለት ይችላል ራሱን ተክሎ ማለፍ፣ አይኑን በአይኑ ማየት ይፈልጋል፡፡ ጉዳዩ የፆታ ገደብ ባይኖረውም እርግዝናውንም ምጡንም ሴቶች ስለሚከውኑት ጉጉቱ በእነሱ ይበረታል፡፡ ፍሬ ማየት ሲዘገይም ጥያቄው ወደ ሴቲቱ ማመዘኑ በተለይ በኢትዮጵያ የተለመደ ነው፡፡ ይሁንና በህክምናው […]
10ኛው የአለም ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት በኬንያ ናይሮቢ ሲጀመር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች። ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ነው የወርቅ እና የነሃስ ሜዳልያ ያገኘችው። ውድድሩን አበራሽ ምንስዎ በ9 ደቂቃ ከ24.62 ሰከንድ በቀዳሚነት […]
በአውሮፓ ባለፉት 12 ወራት ብቻ በኩፍኝ በሽታ 35 ሰዎች መሞታቸውና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መጠቃታቸው የበሽታውን በአሳሳቢ ሁኔታ መስፋፋት እንደሚያሳይ የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። የኩፍኝን መስፋፋት ለማስቆም ክትባቶችን ተደራሽ ማድረግም ወሳኝ መሆኑን ድርጅቱ ጠቁሟል፡፡ የአውሮፓ የበሽታ […]
በቻይና ሲጫወት የነበረው የቀድሞ የኒውካስትሉ አማካይ ቼክ ቲዮቴ በልብ ህመም ሜዳ ላይ ወድቆ ህይወቱ ካለፈ በኋላ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አይቮሪኮስት በተመሳሳይ የልብ ህመም ሜዳ ላይ ሌላኛውን ተጫዋቿን በሞት ተነጠቀች። የቀድሞ የአሴክ ሚሞሳክ ተጫዋች የነበረው […]
ዳይፐር ራሽ /Diaper rash/ የህፃናት ቆዳን የማቃጠል ሁኔታ ሲሆን በዋነኝነት በሰገራና በሽንት አማካኝነት የሚከሰት ነው፡፡ የረጠበ ዳይፐር እና ለረጅም ግዜ ከቆዳ ጋር በቀጥታ ሲነካካ የሚፈጠር ነው፡፡ ምልክቶቹ፡- -ዳይፐር የሚደርስበት ቦታ ላይ መቅላት፡ የቆዳ ቀለም መቀየር፡ትንንሽ […]
– የቀጭኔ ምላስ 2 ጫማ ያህል ርዝመት አለው። – አዞ በሚመገብበት ወቅት ያለቅሳል። – ግመል የሐሞት ከረጢት የላትም። – አቦ ሸማኔ በፍጥነቱ ተወዳዳሪ የሌለው እንስሳ ነው። – ጉማሬ የደስደስ ስሜት ሲሰማው ቀይ ላብ ያመነጫል። – […]
ማንበብ አዕምሮን ለማስፋትና እውቀት ለማዳበር አይነተኛ ሚና እንዳለው ይታመናል። በማንበብ ራስን ከአላስፈላጊ እና ከአልባሌ ቦታዎች በመጠበቅ እውቀትን መገብየትም ይቻላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ባለሙያዎች የማንበብ ልማድ ለጤና እና ለደህንነት መልካም መሆኑንም ይመክራሉ። ከአሜሪካው ያሌ ዩኒቨርሲቲ […]
የፍቅር ግንኙነትዎ ምን ያህል ጤናማ ነው? በእርግጥ ይህ ጥያቄ እንደ ሰው ግንዛቤ እና ልምድ መልሱም ይለያያል ሆኖም ግን የሳይክ ሴንትራሉ ናታን ፌይለስ ጤናማ ያልሆነ የፍቅር ግንኙነት እንዳለን የሚያሳዩ ነጥቦች ብሎ እነዚህን አሳይቶናል፡፡ 1. መማታት፡- በግንኙነት […]
የቀድሞ አጥቂያቸው ዋይኔ ማርክ ሩኒን ከቀያይ ሰይጣኖቹ መልሰው የተረከቡት ኤቨርተኖች ፊታቸውን ወደ ስዋንሲው አማካይ ጊልፊ ሲጉርሰንን አዙረዋል። ኤቨርተን የ27 ዓመቱን አማካይ ሲጉርሰንን ለማስፈረም 32 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል። ይህም ክለቡ በክረምቱ ተጫዋቾችን ለማዘዋወር የሚያወጣውን ገንዘብ ወደ […]
በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት የቡድኑ አባላት ዓርብ […]
በአለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የቀዳሚነት ደረጃ የሚይዘው […]
የባርሴሎናው ኮከብ ሊዮኔል መሲ ከሰርጉ በኋላ በሰርጉ ላይ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ምግብና መጠጦችን ለእርዳታ ድርጅቶች በመለገስ ምንም ዓይነት ምግብ እና መጠጥ እንዳይወገድ ማድረገ መቻሉን የመሲ የትውልድ ከተማ የሆነችው ሮዛሪዮ የምግብ ማከማቻ ዋና ኃላፊ የሆኑት ፓብሎ […]
አሁን ጥያቄው ከ 2004 አንስቶ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ በናፈቀው አርሰናል ውስጥ ፈረንሳዊው አጥቂ ልዩነት መፍጠር ይችላል ወይ? ወይም ደግሞ በሌላ ቋንቋ ልዩነት […]
የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል1. ባክቴርያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ […]
ክትባቶችን ለመውሰድ መርፌ መወጋት የግድ […]
በደቡባዊ ጣሊያን የምትገኘው የፒዮፒ መንደር “የአለማችን ጤናማ መንደር” የሚል ስያሜን ካገኘች ሰነባብታለች። አብዛኞቹ የፒዮፒ […]
ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ […]
ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደርና ማነጻጸር የተለመደና በስፋት የሚስተዋል ጉዳይ ነው። ይሁን እንጅ ይህን መሰሉ ነገር የበዙ አሉታዊ ጎኖች እንዳሉት የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። […]
1. ጤናማ የአይን እይታ እንዲኖረን ያደርጋል ወይም እይታን ያሻሽላል። 2. […]
1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com