Psychology | ሳይኮሎጂ

አሁን የማድረግ አንገብጋቢነት

“The fierce urgency of now” በ1963 በአሜሪካ የሰብአዊ መብቶችን መከበር በተመለከተ ማርቲን ሉተር ኪንግ ያነሣው ሐሳብ ነበር፡፡ ነገሮችን ይዋሉ ይደሩ ሳይሉ አሁን የማድረግ አንገብጋቢነት፡፡ ይቆይ ይሰንብት አንበል፤ የመሥሪያ ቀን ዛሬ ነው፡፡ እኛ የዛሬ እንጂ የነገ […]

ትዝብት

ታሪክን ትጥቅ ማስፈታት

  ትውስታና ተስፋ ያለው ምድራ ፍጡር ሰው ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ታሪክና ዕቅድ አለው፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጥያቄ የሚባለው ‹ከየት መጣሁ› የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ሰዎች ስለ ትናንት ለማወቅ ጉጉታቸው የጨመረውና ትናንታቸውን መፈልፈል የፈለጉት ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ […]

Lifestyle | አኗኗር

የእውነተኛ ስሜት መጥፋት

የሳይኮሲስ ችግር የሚታይበት ሰው አጠቃላይ ችግሮቹ በግላዊ ፤ በማህበራዊና በሥራ ላይ ተፅኖ ሲፈጥሩበት ይታያሉ።የሳይኮሲስ ክስተት የደረሰበት ሰው ከተጨበጠው እውነታና የፀባይ ለውጥ እንደሚደርስበት ፍንጭ ይሰጣል።የሳይኮሲስ ምልክት የሚታይባቸው ሰዎች ግን እውነተኛው ስሜታቸው ስለጠፋባቸው የሳይኮሲስ ክስተቶቹ በራሳቸው እንዳሉባቸው […]

Health | ጤና

በእርግዝና ወቅት የሚረሱ ነገር ግን መረሳት የሌለባቸው ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች

በእርግዝና ወቅት የሚረሱ ነገር ግን መረሳት የሌለባቸው ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች 1. ፎሊክ አሲድ መውሰድ ፎሊክ አሲድ መውሰዳችን የቀይ ደም ህዋስ መመረትን እንዲጨመር ያደርጋል:: ይህ ደግሞ በእርግዝና እና ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚመጣን የደም ማነስን ይቀንስልናል:: […]

Health | ጤና

ለተጎዳ፤ ለተሰባበረ፤ ለሚነቃቀል ፀጉር

የተጎዳ ፀጉር ይሰባበራል፤ በቀላሉ ይነቃቀላል ወይንም ደግሞ ውበቱን፤ ዛላውን እና ወዙን ያጣል፡፡ ፀጉራችን በተለያ የምክንያት ይጎዳል፡፡ ፀጉራችንን ከሚጎዱ ነገሮች መካከል 1. ሙቀት የሚጠቀሙ መሳሪያዎች፡- ፀጉራችንን ለማሳመር ፓየስትራ፤ ካውያ ፤ ፎን ወይንም ካስክ የመሳሰሉትን መሳሪያዎች እንጠቀማለን፡፡ […]

Health | ጤና

ልጆችዎ ጤናማ ምግብ እንዲመገቡ ማድረጊያ መላዎች

ልጆችዎ ጤናማ ሆነው ያድጉ ዘንድ ይሻሉ? ኧረ ምን በወጣኝ እንዳማይሉ ሙሉ እምነት አለን። በተለይ ልጆች ጤናማ ሆነው ያድጉ ዘንድ ፍራፍሬን የመሰለ ነገር የለም ይላሉ የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች። ልጆች በባሕሪያቸው ያልመዷቸውን ምግቦች ወደአፋቸው ማስጠጋት እንኳን አይፈልጉም፤ ባለሙያዎቹ […]

Health | ጤና

የአጥንት መገጣጠሚያዎች ችግር

የአጥንት መገጣጠሚያዎች ችግር በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት የህመም ዓይነት ነው ፡፡ በተለይ እድሜያቸው ከ 50 እስከ 60 ዓመት የሆናቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ የመከሰት እድሉ ሰፊ ነው ፡፡ የአጥንት መገጣጠሚያዎች ችግር መነሻ ምክንያቶች -የቀዳማዊ የአጥንት መገጣጠሚያዎች […]

Health | ጤና

የድካም ስሜት እንዲሰማን የሚያደርጉ ምክንያቶች

ድካምና የመጫጫን ስሜት በአጋጣሚ ሊከሰት ቢችልም ሲደጋገም ችግር ሊሆን እንደሚችል ይነገራል። የህክምና ባለሙያዎችም ለዚህ ችግር የሚዳርጉ ምክንያቶችን እንደሚከተለው ዘርዝረዋል፦ የእንቅልፍ እጦት፦ እንቅልፍ ማጣት ጥቂት ሰዓት በመተኛት አይገለጽም፤ ከዚያ ይልቅ አሁንም አሁንም እየነቁ የተቆራረጠ የእንቅልፍ ሰዓት […]

Health | ጤና

የሸንኮራ ጭማቂ የጤና ገጸ-በረከቶች

• በውስጡ ባለው ሽንትን የማሸናት ባህሪይ ከሽንት ቧንቧ ኢንፊክሽን እና ከ ኩላሊት ጠጠር ይከላከላል፣ ብሎም ኩላሊት ስራዋን በትክክል እንድታከናውን ይረዳል። • የሸንኮራ ጭማቂ በ ካርቦሀይድሬት፣ በፕሮቲን፣ በአይረን፣ በ ፖታሲየም እና በሌሎች ንጥረ ነገሮች የበለጸገ ስለሆነ […]

Health | ጤና

በቂ እንቅልፍ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሻሻል ያለው አስተዋፅዖ

የተለያዩ የጥናት ውጤቶች በተደጋጋሚ በቂ እንቅልፍ ለአካላዊ እና አዕምሮአዊ ጤና አስፈላጊ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ የጀርመኑ ቱቢንጌን ዩኒቨርስቲ የጥናት ቡድን በቂ እንቅልፍና በሽታ የመከላከል ስርዓትያላቸውን ግንኙነት በተመለከተ ጥናት አካሄዷል፡፡ ይህ ጥናት በቂ እንቅልፍ በሽታ የመከላከል ስርዓትን እንደሚያሻሽል […]

Health | ጤና

በአንድ ጊዜ 40 ፑሽ አፕ የሚሰሩ ሰዎች በልብ ህመም የመያዝ ዕድላቸው ይቀንሳል

በአሜሪካ ዕድሜ ጠገብ ከሚባሉት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚመደበው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ሰሞኑን ፑሽ አፕን የልብ ህመም ከመከላከል ጋር ያለውን ግንኙነት ይፋ አድርጓል። ጥናቱ በአንድ ጊዜ 40 ፑሽ አፖችን የሚሰሩ ሰዎች ከልብ ህመም ጋር በተያያዙ በሽታዎች የመያዝ ዕድላቸው […]

Health | ጤና

የጥርሳችንን ጤና መጠበቅ ለአጠቃላይ ጤናችን ያለው ፋይዳ

የጥርስን ጤንነት መጠበቅ ፈገግታን ከማሳመር በላይ ስለ አጠቃላይ የጤንነታችን ሁኔታ የሚለን ነገር አለ ይላሉ ተመራማሪዎች። በአጠቃላይ የአፋችንን ጤንነት በተለይ የጥርስን ጤንነት አጠቃላይ ጤናችን ምን ይመስላል የሚለውን ለመለየት እንዴት ይጠቅማል በሚለው ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶች ሲሰሩ ቆይተዋል። […]

Health | ጤና

አስፕሪን የተባለው መድኃኒት የትልቁ አንጀት ካንሰር በሽታን ይከላከላል

መድሃኒቱ የትልቁ አንጀት ካንሰር በሽታን መከላከል የሚያስችል ቢሆንም÷ የመድሃኒቱ ተጠቃሚዎች ውስን መሆናቸው ተነግሯል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በትልቁ አንጀት ላይ የህመም ስሜት የሌላቸው ነጠብጣቦች የሚከሰቱ ሲሆን÷ እነዚህ ነጠብጣቦች የትልቁን አንጀት የካንሰር ተጋለጭነት እንደሚጨምሩ ታውቋል፡፡ ክስተቱ በምርመራ የሚለይ […]

Health | ጤና

የቫይታሚን ሲ ተፈጥሯዊ ምንጮች

አስኮርቢክ አሲድ የሚል መጠሪያ ያለው ቫይታሚን ሲ ለሰው ልጅ እድገት እና የተስተካከለ ጤነነት ጠቃሚ ከሆኑ ንጥረ ነገሮች ውስጥ ይመደባል። ከአንቲ ኦክሲዳንት ንጥረ ነገሮች ውስጥ የሚጠቃለለው ቫይታሚን ሲ በሽታ የመከላከል እቅማችንን የሚጨምር ሲሆን፥ በተጨማሪም በሰውነታችን ውስጥ […]

Health | ጤና

ህፃናት ዘመናዊ ስልኮች ላይ ረጅም ጊዜ እንዲያሳልፉ ማድረግ በዕድገታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል

ህፃናት በዘመዊ ስልኮች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ እንዲያሳልፉ መፍቀድ በእድገታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር አንድ ጥናት አመላከተ። በካናዳና አሜሪካ ባለሙያዎች የተካሄደው ጥናት እንደሚያሳየው ህፃናት በዘመናዊ ስልኮች፣ ቴሌቪዥን፣ ኮምፒዩተርና መሰል የቴክኖሎጅ ውጤቶች ላይ ብዙ ጊዜ እንዲያሳልፉ […]