Health | ጤና

በተገቢው ዕድሜ የማግባት ጥቅሞች

በሃያዎቹ አጋማሽ አካባቢ የሚያገቡ ወንዶችና ሴቶች በጋብቻ ህይወታቸው ከሌሎቹ ይልቅ ደስተኞች ይሆናሉ፡፡ በወጣትነት ዕድሜያቸው ያገቡ ወንዶች ካላገቡ ወንዶች ይልቅ ሃብት የማፍራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ያገቡ ወንዶች ገቢና ሃብት እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ለጤንነት አስጊ ለሆኑ ነገሮች የመጋለጥ […]

History | ታሪክ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ሰዎች ያለሀኪም ትዕዛዝ የጸረ ባክቴሪያ መድሃኒቶችን ይወስዳሉ – የዓለም ጤና ድርጅት

ዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ሰዎች ያለሀኪም ትዕዛዝ የጸረ ባክቴሪያ መድሃኒቶችን እንደሚወስዱ የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። በጥናቱ መሰረት በሀኪም ያልታዘዙ ጸረ ባክቴሪያ መድሃኒቶችን ማዝወተር መድሃኒቶችን የተላመዱ ቫክቴሪያዎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል ተብሏል። መድሃኒቶቹ በሚወሰዱበት ጊዜም ‘‘ከፔኒሲሊዬም’’ ጀምሮ ደረጃ […]

Health | ጤና

ያልተፈለገ የሰውነት ክብደት እንዴት ለካንሰር በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል?

ያልተፈለገ የሰውነት ክበደት ለካንሰር በሽታ ሊጋገልጥ በሚችልበት ሁኔታዎች ላይ ተመራማሪዎች አዲስ ጥናት ይፋ አድርገዋል። በብሪታኒያ የትሪኒቲ ኮሌጅ ተመራማሪዎች ባልተፈለገ የሰውነት ክብደት እና በካንሰር በሽታ መካከል ባለው ተዛምዶ ላይ ባዳረጉት ጥናት መሰረት በየዓመቱ ከሚመዘገቡ 22ሺህ 800 […]

Health | ጤና

ዋሌት በኋላ ኪስ ማስቀመጥ የሚያስከትለው ጉዳት

ብዙ ወንዶች ዋሌት(የኪስ ቦርሳ) በኋላ ኪሳችን ማኖር እናዘወትራለን። እንደ ሴቶች ቦርሳ ስለማንይዝም መታወቂያችንን እና ፎቶግራፎችን ጨምሮ ሌሎች ለዘወትር አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑና ያልሆኑ ነገሮችን በዋሌታችን እንይዛለን። ይሄው የዋሌታችን መጠን በተለቀ ቁጥርም ስንቀመጥም ሆነ መኪና ስናሽከረክር የአከርካሪ […]

Health | ጤና

አዕምሯችን የሚያዛቡ መጥፎ ልማዶች

እጾች ለመዝናናት ወይም ከመጥፎ ስሜት ለመውጣትና ነቃ ለማለት ተብለው የሚወሰዱ እጾች አዕምሯቸውን ለማቃወስ ማንም አይደርስባቸውም። እጾች እንደ ሄሮይን፣ ሜታመፌቴሚን እና ኮኬይን የመሰሉ ኬሚካሌችን በመያዛቸው ያለ እድሜያችንን እንድናረጅ በማድረግ ህይወታችን የማሳጠር አቅማቸው ትልቅ ነው። እጾች በሽታ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

በቻይና ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለው ዜና አቅራቢ ሮቦት ተሰራ

የዓለማችን ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ቻይና ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለው ዜና አቅራቢ ሮቦት መሰራቱ ተገለጸ፡፡ ሮቦቱ የመንግስት መገናኛ ብዙኀን በሆነው ሽንዋ ውስጥ በዜና አቅራቢነት ስራ መጀመሩም ተሰምቷል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገው ሙከራ በመንደሪንና በእንግሊዘኛ […]

Health | ጤና

መሃጸን ውስጥ የሚቀመጡ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች በመሃጸን ጫፍ ካንሰር የመያዝ እድልን ሊቀንሱ ይችላሉ

መሃጸን ውስጥ የሚቀመጡ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች በመሃጸን ጫፍ ካንሰር የመያዝ እድልን ሊቀንሱ እንደሚችሉ ተጠቁሟል። በካሊፎርኒያ የጤና ተመራመሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ በ12 ሺህ ያህል እናቶች ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ማህጸን ውስጥ የሚቀመጡ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን የሚጠቀሙ እናቶች […]

Health | ጤና

የሻዎር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ ይችላሉ

የሻዎር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ በአሜሪካ ደቡብ ካሊፎርኒያ ፣ ፍሎሪዳ እና ኒውዮረክ ግዛቶች የተደረገ ሲሆን፥ የሻወር ጭንቅላቶች የባክቴሪያ መራቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተረጋግጧል። የመታጠቢያ ቤቶችን በማጽዳት ሂደት የሻዎር ጭንቅላቶች ትኩረት የማይሰጣቸው […]

Health | ጤና

ላማ ከተሰኘው እንስሳ የተገኘ ፕሮቲን ከ60 በላይ የጉንፋን ቫይረሶችን ይከላከላል

በቤልጂየም የሚገኙ ተመራማሪዎች ላማ ከተሰኘው እንስሳ ላይ የሚገኝ ፕሮቲን ከ60 በላይ ቫይረሶችን ሊከላከሉ እንደሚችሉ በምርምራቸው ይፋ አደረጉ፡፡ ይህ በርካታ ቫይረሶችን ሊከላከል ይችላል የተባለው ፕሮቲን በግመል ላይ እንደሚገኝ በጥናታቸው አረጋግጠዋል፡፡ ተመራማሪዎች ፕሮቲኑን አራት የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን […]

Health | ጤና

የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አጠቃቀም የልጆች ጤናማ እንቅልፍ ላይ ተጽህኖ የለውም

የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አጠቃቀም በልጆች ጤናማ እንቅልፍ ላይ ተጽህኖ እንደሌለው ተመራማሪዎች ገለጹ። የኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ተመራመሪዎቹ ለረጅም ጊዜ ከኤሌከትሮኒክስ መሳሪያዎች ስክርን ጋር ግንኙነት በላቸው ህጻነት ላይ በአደረጉት ጥናት እንዳረጋገጡት የህጻነቱ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አጠቃቀም ህጻነቱ እንቅልፍ ላይ ተጽህኖ […]

Health | ጤና

በጠዋት መንቃት ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል ተባለ

በጠዋት የሚነቁ ሰዎች በተለይም ሴቶች ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላቸው የቀነሰ መሆኑን የብሪታኒያ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። የብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ የተመራማሪዎች ቡድን እንዳስታወቁት፥ ጠዋት መንቃት እና የጡት ካንሰረን ምን እንደሚያገናኛቸው ባይታወቅም፤ ጠቀሜታ እንዳለው ግን አረጋግጠናል ብለዋል። በአግባቡ እንቅልፍ መተኛት […]

Health | ጤና

ከፍተኛ የድምፅ ብክለት ለልብ ድካምና ለደም ግፊታ በሽታ ያጋልጣል

ከፍተኛ የሆነ የድምፅ ብክለት ለልብ ድካም፣ ለደም ግፊትና ተያያዥ በሽታዎች እንደሚያጋልጥ በአሜሪካ የልብ ማህበር አባላት ተመራማሪዎች ባካሄዱት ጥናት አረጋግጠዋል። ከአውሮፕላን ማረፊያ ፣ከፈጣን የመኪና መንገዶች ፣ከፋብሪካዎች እና መሰል ተቋማት የሚወጡ ከፍተኛ ድምፆች ለበሽታው መንስኤዎች መሆናቸው በጥናቱ […]

Health | ጤና

ወንዶች ከሴቶች በበለጠ ለቆዳ ካንሰር ይጋለጣሉ

ወንዶች ከሴቶች በበለጠ ለቆዳ ካንሰር እንደሚጋለጡ አንድ ጥናት አመላክቷል። የቆዳ ካንሰር በሽታ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣ ሲሆን፥ ቀጥታ ቆዳን ለጨረር ማጋለጥ ለበሽታ መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል። በጥናቱ ወንዶች ከጨረር እራሳቸውን በመጠበቅ እና የቆዳ […]

Health | ጤና

አትክልት ብቻ ስለሚመገቡ ሰዎች ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች

በዓለም ላይ ምንም አይነት የእንስሳት ተዋጽኦ የማይመገቡ (ቪጋን) በርካታ ሰዎች አሉ። ምንም እንኳን የእንስሳት ተዋጽኦን አለመመገብ በዓለማችን እየተለመደ የመጣ ቢሆንም፤ የሥጋ ተጠቃሚዎች ቁጥር ደግሞ ከእጥፍ በላይ ነው። በእንግሊዝኛው ቪጋን ተብለው የሚጠሩት ሰዎች ምንም አይነት ሥጋ፣ […]

Health | ጤና

የማህጸን ፈሳሽ ምንድን ነው?

የማህጸን ፈሳሽ ከሴት ብልት የሚወጣ ፈሳሽ ሲሆን በውስጡ የሴት ብልት ሴሌች፣ የማህጸን በር ሴሎች ፣ ባክተሪያ ፣ ልፋጭ እና ውሃ የያዘ ነው። የማህጸን ፈሳሽ ተፈጥሯዊ (normal) ሊሆን ይችላል? አዎ ከማህጸን የሚወጣው ፈሳሽ ተፈጥሮአዊ ሊሆን ይችላል […]

Health | ጤና

ለወዛም ፊት የሎሚ ጭማቂ

ሎሚ የፊታችን ቆዳ በጣም ወዛምና ቅባታማ ከሆነ ወዛችን እንዲቀንስ ይረዳናል፡፡ በተጨማሪም አይናችን ዙሪያ እና አገጫችን እንዲፀዳ ያደርጋል፡፡ አጠቃቀም፡-1 አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ውሀ ጋር በመደባለቅ በንፁህ ጥጥ እየነከርን የፊታችንን ቆዳ መቀባት፡፡ ከ10 […]

Health | ጤና

የኩላሊት ጠጠር ህመምና አመጋገብ

የኩላሊት ጠጠር በሽታ ከ 10 ሰው አንድ ሰው ላይ በህይወት ዘመኑ ሊከሰትበት የሚችል በሽታ ነው፡፡የኩላሊት ጠጠር በሽታ በጣም ትናንሽ የሆኑና ጠንካራ የሆኑ ጠጠሮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ በመጠራቀም የተለያዩ ማዕድናት ጨው መጠንን በመጨመር የሽንትን መጠን ይቀንሳሉ፡፡በመሆኑም […]

Technology | ቴክኖሎጂ

81 ሺህ የሚደርሱ የግል የፌስቡክ መረጃዎች ለሽያጭ ቀረቡ

መረጃ መንታፊዎች 81 ሺህ የሚደርሱ የተበረበሩ በፌስቡክ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ የግል መረጃዎች ለሽያጭ ማቅረባቸው ተነገረ፡፡ መረጃ በርባሪዎችቹ ሩሲያ ለሚገኝ የቢቢሲ አገልግሎት እንዳስታወቁት ከሆነ 120 ሚሊየን በሚደርሱ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ መረጃ እንዳላቸውም ገልጸዋል፡፡ በርባሪዎቹ በእጃቸው የሚገኘውን […]

Health | ጤና

ትኩስ ቡና ከቀዝቀዛ ቢራ ይልቅ የተሻለ ነው

ጆርናል ሳይንቲፊክ ሪፖርት በተባለው የምርምር መጽሔት ላይ የታተመ አንድ አዲስ ጥናት እንዳተተው ከሆነ ትኩስ ቡና መጠጣት ቀዝቃዛ ቢራ ከመጠጣት ይልቅ ጠቃሚ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ የመጀመሪያ ነው በተባለውና በዚህ በንጽጽር በተሰራው ምርምር የተሳተፉት በፊላደልፊያ የሚገኙ ኬሚስቶች […]