በእርግዝና ጊዜ የሚደረጉ የጤና እንክብካቤዎች
አመጋገብን ማስተካከል አንዲት ነፍሰጡር ሴት በየቀኑ ፍራፍሬና አትክልት (በተለይ አረንጓዴ፣ብርቱካናማና ቀይ ቀለም ያላቸውን)፣ጥራጥሬዎችን (እንደ ባቄላ፣አኩሪአተር፣ ሽንብራ ያሉትን)፣የእህል ዘሮችን (ስንዴ፣በቆሎ፣አጃንና ገብስን )፣ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦችን (ዓሣ፣ዶሮ፣የበሬሥጋ፣እንቁላል፤ አይብ፤ ወተት እና የወተት ተዋጽኦ ) መመገብ ይገባታል።ቅባት ስኳርና ጨው በመጠኑ […]