አንድ ሰው በቂ እንቅልፍ ማግኘት ያለበት እስከ ስንት ሰዓታት ነው??
– ከ 0 – 3 ወር እድሜ ያላቸው ህፃናት በየቀኑ ከ 14 እስከ 17 ሰዓታት እንዲተኙ ይመከራል፤
– ከ 4 – 11 ወር እድሜያላቸው ህፃናት በየእለቱ በ 12 እና በ 15 ሰዓታት እንዲተኙ ይመከራል፤
– ከ 1 – 2 ዓመት የሆኑ ህፃናት በየቀኑ ከ 11 እስከ 14 ሰዓታት እንዲተኙ ይመከራል፤
– ከ 3 – 5 ዓመት የሆኑ ህፃናት ከ 10 እስከ 13 ሰዓታት በየቀኑ እንዲተኙ ይመከራል፤
– ከ 6 – 13 አመት እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ልጆች በየቀኑ ከ9 እስከ እና በ 11 ሰዓታት መተኛት አለባቸው፤
– ከ 14 – 17 አመት ወጣቶች በየቀኑ ከ 8 እስከ 10 ሰዓታት መተኛት አለባቸው፤
– ከ 18 – 25 ዓመት እድሜዎች በእያንዳንዱ ምሽት ከሰባት እስከ ዘጠኝ ሰዓታት እንዲተኙ ይመከራል፤
– ከ 26 – 64 እድሜ ላላቸው ሰዎች ከወጣ ትእና አዋቂዎች የእንቅልፍ ሰዓትጋር ተመሳሳይ ናቸው፤
– ከ 65 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አዛውንት በእያንዳንዱ ሌሊት ከ ሰባት እስከ ስምንት ሰዓት እንቅልፍ እንዲያገኙ ይመከራል፡፡
ምንጭ: ዶክተር አለ (Doctor Alle)
In a compatible ergometer with a quantity of pulmonary, this could. sildenafil discount Raqkvc dcsgik