ልጆችዎ ጤናማ ምግብ እንዲመገቡ ማድረጊያ መላዎች

ልጆችዎ ጤናማ ሆነው ያድጉ ዘንድ ይሻሉ? ኧረ ምን በወጣኝ እንዳማይሉ ሙሉ እምነት አለን። በተለይ ልጆች ጤናማ ሆነው ያድጉ ዘንድ ፍራፍሬን የመሰለ ነገር የለም ይላሉ የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች።

ልጆች በባሕሪያቸው ያልመዷቸውን ምግቦች ወደአፋቸው ማስጠጋት እንኳን አይፈልጉም፤ ባለሙያዎቹ ማሙሽ ወይም ሚሚ ጤናማ ምግቦችን ከመመገብ ቢያፈገፍጉ መላ አለና ማጣፊያው አይጠሮት ይላሉ።

ቀጣዮቹ አምስት መላዎች ሕፃናት ጤናማ ምግቦችን እንደመገቡ የሚያስችሉ ናቸው ተብለው በአዋቂዎቹ የተቀመጡ ናቸው።

1. 20 ጊዜ ይሞክሩ

ልጆችዎ አዲስ የሆነባቸውን ምግብ አልቀምስም ቢሉ በትንሽ በትንሹ ደጋግመው መሞክረዎን አያቁሙ።

ይመኑን ልጆችዎ እንዲመገቡ የሚሹትን ጤናማ ምግብ ቢያንስ ለ20 ቀናት ቆንጠር ቆንጠር እያደረጉ መመገብ ውጤቱ ሸጋ ይሆናል ተብሏል።

አንድ ጥናት እንዳመለከተው ልጆች በተደጋጋሚ ያንን ምግብ የሚያዩትና የሚቀምሱት ከሆነ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወደዱት ይመጣሉ።

2. ግማሽ በግማሽ

መቼም ልጆችዎ እርስዎን መስለው መውጣታቸው አይቀሬ መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው።

«ልጆችዎ እንዲመገቡ የሚሹትን ምግብ አብረዋችው ይመገቡ። ከማሙሽ ወይም ከሚሚ ፊት ቁጭ ብለው ቢመገቡ ይመኑኝ ልጆችዎ ያንን ምግብ ባህል ያደርጉታል።»

«ለምሳሌ አንድ ካሮት አንስተው ለሁለት በመክፈል ‘አቤት ሲጣፍጥ’ በማለት ግማሹን በልተው ግማሹን ለልጅዎ ቢሰጡ የማሙሽና ሚሚ የመብላት ፍላጎት ይጨምራል።»

3. አይጫኗቸው

አንድን ምግብ ወደአፋቸው አላስጠጋ ብለው ልጆች ቢያስችግሩ ከ15 ደቂቃ በኋላ ወደማስፈራራት ቢገቡ አይፈረድብዎትም።

”ይኸውልህ ይህን ካሮት አትብላና ውጪ ወጥተህ ምትጫወት መስሎሃል” ብለው አቡቹን ቢያስፈሩርት የሚደንቅ አይደለም፤ ግን ይህ ነገርን ከማባባስ ውጭ ጥቅም የለውም።

ኧረ እንደውም ሁለተኛ ያንን ምግብ ማየት አይፈልጉም ሲሉ ባለሙያዎች አፅንዖት ይሰጣሉ።

እናማ ትንሽ ትዕግስት ቢጤ. . .ትንሽ ብቻ ሳይሆን ሞቅ ያለ ትዕግስት ያስፈልጋል ስንልዎ በታላቅ ትህትና ነው።

4. ድለላ

‘ዱላውን ወዲያ ካሮቱን ወዲህ’. . .ባለሙያዎቹ ናቸው የሚሉት።

ሐፃናት መንቆለጳጰስ መውደዳቸው ሳይታለም የተፈታ ነው። ጥናቱም የሚጠቁመው ሕፃናት አንድ ነገር እንዲያደርጉ በምላሹ ጉርሻ ይፈልጋሉ።

ታድያ ዶክተር ሌዌሊን እንደሚሉት ድለላው ልጆች አዲስ ነገር ስለሞከሩ እንደሽልማት ሊቀርብ ይገባል።

የሕፃናት ምግብ በማዘጋጀት የምትታወቀው እንግሊዛዊቷ አናቤል ካርሜል ለቢቢሲ ስትናገር ሌላኛው መላ ምግቡን ውብ አድርጎ ማቅረብ ነው።

5. ሽልማቱ ምን ይሁን

‘ሚሚዬ ይህችን ከበላሽ ኬክ እገዛልሻለሁ’. . .የሚሉት አይነት ማባበልን ‘ታጥቦ ጭቃ’ ይሉታል የዘርፉ ሰዎች።

ልጆች ጤናማ ምግብ እንዲበሉ አባብለው መጨረሻው ጤናማ ያልሆነ ከሆነ ለፍቶ መና ሆነ ማለት ነው።

ለዚህ ነው ሽልማትዎ ጤናማ ካልሆኑ ምግቦች የተጠበቀ ይሁን በማለት ባለሙያዎቹ ምክራቸውን የሚለግሱት።

ምንጭ: ዶክተር አለ(Doctor Alle)

Advertisement

20 Comments

  1. you’re really a good webmaster. The website loading pace is amazing.

    It sort of feels that you’re doing any distinctive trick.
    Also, The contents are masterpiece. you have performed a fantastic process in this matter!

  2. Right now it looks like Expression Engine is the top blogging platform available right now.
    (from what I’ve read) Is that what you’re
    using on your blog?

  3. Hello there! I could have sworn I’ve been to this website before
    but after browsing through a few of the posts
    I realized it’s new to me. Anyhow, I’m certainly delighted I
    stumbled upon it and I’ll be bookmarking it and checking back regularly!
    cheap flights 3aN8IMa

  4. Hey superb blog! Does running a blog like this require a massive amount work?
    I’ve no knowledge of programming but I had been hoping to start
    my own blog soon. Anyhow, if you have any ideas or tips for new blog owners please share.
    I understand this is off subject nevertheless I just had to ask.
    Thanks a lot! cheap flights yynxznuh

  5. Please let me know if you’re looking for a writer for
    your site. You have some really good posts and I feel I would be
    a good asset. If you ever want to take some of the load off, I’d really like to write some articles
    for your blog in exchange for a link back to mine. Please send me an e-mail
    if interested. Kudos!

  6. That is very interesting, You’re an excessively
    professional blogger. I have joined your rss feed and look ahead to in quest of more of
    your magnificent post. Additionally, I’ve shared your website in my social networks

  7. It’s in reality a great and useful piece of info.
    I’m glad that you just shared this helpful info with us. Please keep us up to date like this.
    Thank you for sharing.

  8. No matter if some one searches for his necessary thing, so he/she needs to be available
    that in detail, therefore that thing is maintained over here.

  9. you are really a just right webmaster. The web site loading
    pace is amazing. It kind of feels that you’re doing any distinctive trick.
    Moreover, The contents are masterwork. you’ve done a magnificent activity on this subject!

  10. Hi, I think your blog might be having browser compatibility issues.
    When I look at your website in Safari, it looks fine but when opening in Internet Explorer, it has some overlapping.
    I just wanted to give you a quick heads up!

    Other then that, very good blog!

  11. I’m amazed, I have to admit. Rarely do I come across a blog that’s both educative and entertaining, and let me tell you, you have hit the
    nail on the head. The issue is something which too few men and women are speaking intelligently about.

    Now i’m very happy I stumbled across this during my hunt for something regarding this.

Comments are closed.