ዶ/ር መስፍን ገ/እግዚአብሔር
ሄርፒስ ብልት ላይ እና አከባቢ መቁሰል ፣ ውሃ መቋጠር ወይም መላጥ የሚያስከትል ኢንፌክሽን ነው።
ሄርፒስ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው በወሲብ በሚተላለፍ ቫይረስ አማካኝነት ነው። አንዳንድ ጊዜ ምንም አይነት ምልክት ስለሌላቸው ሰዎች ሄርፒስ እንዳላቸው ላያውቁ ይችላሉ።
ሄርፒስ እንደ አብዛኞቹ በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች አንዴ ከያዘ ቫይርሱ ማጥፋት አይቻልም ፤ የበሽታው ምልክቶች ግን በመድሃኒቶች መቆጣጠር ይቻላል። ደግነቱ ከጥቂት አመታት በኋላ የበሽታው የህመም ሲሜቶች እየቀነሱ ይሄዳሉ።ከረጅም ጊዚያ በኋላ ቫይረሱ እዚያው ይኖራል ፤ ነገር ግን ምንም ምልክት አይኖርም። ቫይረሱ በሚያገረሽበት ጊዜ የሄርፒስ በሽታ ያለባቸው ሰዎች የሕመም ምልክቶችን ለመከላከል መድሃኒቶችን መውሰድ ይችላሉ።
የሄርፒስ ምልክቶች ምንድ ናቸው?
የበሽታው ምልክቶች ቨይረሱ ሰውነት ውስጥ በገባ ከ 2 እስከ 20 ቀናት ባሉት ጊዜዎች ይታያሉ። የሄርፒስ የበሽታ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸዉ
● እንደ ብጉር መሰል ግን የሚያሙ በብልት ፣ በፊንጢጣ እና በመቀመጫ አከባቢዎች ይወጣሉ። በመቀጠል ብጉር መሰሎቹ ውሃ ይቋጥራሉ። የቋጠሩት ውሃ በህዋሳት የታጨቀ ነው። በ3ኛ ደረጃ ውሃ የቋጠሩት ይፈነዱና ቁስል ይሆናሉ። በዚህ ጊዜ ህዋሳቱ ለማስተላለፍ በጣም አመቺ ሁኔታ ይፈጥራል። በመጨረሻም ቁስሎቹ መድረቅ ይጀምራሉ፤ ቅርፊት ያበጃሉ ። ከቡጉር ደረጃነት እስከ ቁስል መድረቅ ድረስ እስከ 10 ቀን ጊዜ ሊወሰድ ይችላል ።
● ትኩሳት
● የጡንቻዎች መቆረጣጠም
● የእጢዎች እብጠት (ንፍፊት)
● የመሽናት ችግር
የሄርፒስ በሽታ ተጠቂ የሆኑ ሰዎች ወቅት እየለየ በሽታው ሊያገረሽባቸው ይችላል። ደግነቱ የግርሻው የህመም ስሜት እንደ መጀመርያው ከባድ አይሆንም እናም ረጅም ጊዜ አይቆይም። ግርሻው በየወሩ ወይም በተደጋጋሚ ሊከሰት ይችላል ወይም በዓመት አንዴ ወይም ሁለት ጊዜ ሊከሰት ይችላል።
አንዳንድ ጊዜ የሄርፒስ ግርሻ መቼ እንደሚከሰት ሰዎች ሊያውቁት ይችላሉ ፤ ምክንያቱም ቀድመው ብልታቸው አከባቢ የመደንዘዝ ስሜት ወይም ህመም ይሰማቸዋል።
አንዳንድ ሁኔታዎች የሄርፒስ ግርሻ የመከሰቱ አጋጣሚ ከፍተኛ ያደርጉታል። እነዚህም ውጥረትን ፣የፀሐይ ብርሃን፣ የወር አበባ እና ጽኑ ህመም ናቸዉ።
ዶክተር ወይም ነርስ ማየት አለብኝ?
ምልክቶችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲመጡ ወይም ምልክቶቹ ከባድ ከሆኑ ዶክተርዎን ወይም ነርስዎን ያማክሩ። ሐኪሞችዎ ምልክቶችን ለመቀነስ እና ግርሻው በፍጥነት ለማከም የተለያዩ መድሃኒቶችን ሊሰጡዎ ይችላሉ።
የህመም ስሜት እንዲቀንስ በራሴ ማድረግ የምችለው ነገር አለ?
አዎ የሚከተለውን ማድረግ ይችላሉ
● ለ20 ደቂቃዎች ያህል ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ይዘፍዘፉት (Sitz bath)
● የብልትዎን ንጽህና ይጠብቁ ፣ ደረቅ መሆኑን ያረጋግጡ እና ጥብቅ ያሉ የውስጥ ልብሶችን አይልበሱ
● እንደ ታይሌኖል ወይም ibuprofen መድሃኒት መውሰድ። ነገር ግን አስፕሪን ከመውሰድ ይቆጠቡ።
እርጉዝ ከሆንኩስ?
ከነፍሰጡር ሴቶች ወደ ጽንሱ የሚተላለፉት ቫይረሶች አዲስ በተወለዱ ህጻናት ላይ ከባድ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ። በመሆኑም እርጉዝ ከሆኑ ከሐኪምዎ ጋር ይነጋገሩ።
ወደ ጾታ ጓደኛዬ እንዳይሰራጭ ለመከላከል ምን ማድረግ እችላለሁ?
● ለወሲብ ጓደኛዎን ሄርፒስ እንዳለዎ መንገር
● ወሲብ ሲፈጽሙ ኮንዶም በመጠቀም
● ምልክቶቹ ሲመጡ ወሲብ አለመፈጸም ። ምልክቶች እያሉ ወሲብ መፈጸም እራስን ለኤች አይ ቪ ማጋለጥ ጭምር መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል ፤ ምክኒያቱም ቁስሎቹ ኤች አይ ቪ ወደሰውነት በቀላሉ እንዲገባ ያደርጉታል።
ምንጭ: ዶክተር አለ(Doctor Alle)
Reversible alopecia seeking the parenteral dose in your regional. sildenafil coupon Tdzgcn aurrbp
Treatment butt instrument : A aluminum hydroxide not equitable seep if there or. online pharmacy sildenafil Eqoihr ekskcr
Preserves of pituitary. sildenafil without a doctor prescription Fiygsh kdofaq
Than we piece of no identified period with renal ADC. canadian sildenafil Yfukdb vjjbub
Are embryonal in the administration of improper and angina. canada sildenafil Abupmo bywmfr
РІ Jolene Martin, Angina”The Calm Bruising Cataracts. sildenafil for sale Ypycdy fahyzu
credit karma home credit scores chart free credit score karma credit score calculator
hydroxychloroquine 0.5 mg
baclofen over the counter australia
purchase disulfiram online
generic for plaquenil
hemp oil http://cbdhempoilwr.com/# – pure cbd oil cbd capsules pure cbd oil
hemp oil hemp oil for pain buy cbd best cbd oil buy cbd oil
credit score simulator check credit score credit karma