Technology | ቴክኖሎጂ

የኢትዮ ቴሌኮም ጉዞ: ወዴት? እንዴት?

ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በርካቶች የኢትዮ ቴሌኮም እርምጃ የተሻለ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማግኘት መልካም አጋጣሚ […]

Documentary | ዘገባ

የኢትዮጵያ ተረት ገፀ-ባህሪን በተንቀሳቃሽ ምስሎች የምታቀርበው የ26 ዓመት ወጣት የ DLA ሽልማት አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊት ፌበን ኤሊያስ – Meet 26 Years Old Ethiopian Animation Artist DLA Prize Winner Feben Elias

“ተረት ተረት” ሲባል “የላም በረት” ለማለት ከሚፈጥኑ ልጆች አንዷ ነበረች። ከልጅነት ትውስታዎቿ ተረት ትሰማ የነበረበተ ጊዜያት ዋነኞቹ ነበሩ ። አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው የ26 ዓመቷ ፌበን ኤልያስ በህንጻ ኮሌጅ ኧርባን ዲዛይን ስትማር ከምህንድስና በበለጠ የሶስት […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የአሜሪካ ጠፈር ምርምር ኤጀንሲ NASA ትንሽ ሄሊኮፕተር ወደማርስ ሊልክ ነው – NASA to fly a helicopter on Mars

የአሜሪካ ብሔራዊ የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ / ናሳ / ተመራማሪዎች ስለቀይዋ ፕላኔት ያላቸውን ዕውቀት የሚያሰፋ ሰው አልባ አነስተኛ ሄሊኮፕተር ወደማርስ ለመላክ ማቀዳቸውን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡ የጠፈር ምርምር ኤጀንሲው እኤአ በ2020 ከሚያከናውናቸው ጉልህ ተግባራት መካከል አንዱ በሆነው […]

Health | ጤና

ላልተፈለገ ውፍረት የሚያጋልጠው የሰውነት ንጥር ቅመም Enzyme ተገኘ –

ያልተፈለገ የሰውነት ውፍረት የሚያመጣው የሰውነት ውስጥ ንጥረ ቅመም/ኢንዛይም/ እንዳገኙ ተመራማሪዎች ገለጹ። የኮፐንሄገን ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች የአዲሱን ጥናት ውጤት በአይጦች ላይ ባደረጉትጥናት እና ምርምር እንዳረጋገጡም ነው የተገለጸው። በጥናቱም በሰውነት ውሰጥ የሚገኝ ኤን ኤ ኤም ፒቲ የተባለ ንጥረ […]

Lifestyle | አኗኗር

ተወዳጁ የቤት እንስሳ – Man’s Best Friend…Dog

ከሮቤ ባልቻ ከለማዳ የቤት እንስሳት ሁሉ ውሻ በጣም ተወዳጅ ነው፡፡ ‹‹ውሻ ታማኝ ነው፤›› ባለቤቱንና ንብረቱን ይጠብቃል፤ ከጥቃትም ይከላከላል፤›› ተብሎም በአገራችን ይሞካሻል፡፡ አብዛኞቹ የአውሮፓ አገሮችም ለውሻ ያላቸው ፍቅር ከፍ ያለ ነው፡፡ እንደ ኑሮው ሁኔታ ከአንድ እስከ […]

Health | ጤና

ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዱ ምግቦች – Diets Which Help Strengthen Bones.

የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ የተባሉ የምግብ አይነቶች በ health እና cooking light ድረ-ገፅ ላይ ተዘርዝረዋል፡-  • እርጎ፡ ሲሆን አንድ ብርጭቆ እርጎ መጠጣት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገንን ካልሺየም […]

Technology | ቴክኖሎጂ

Google Announces The New Android OS | ጎግል አዲሱን አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይፋ አደረገ

ጎግል አንድሮይድ P የተባለውን አዲሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለተጠቃሚዎቹ ይፋ ማድረጉ ተገለፀ። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ወስጥ አብዛኛዎቹ ከዚህ ቀደም የነበሩ እና ማሻሻያ የተደረገባቸው መሆኑ ተነግሯል። ነገር ግን አዲሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለየት የሚያደርገው ስለ አጠቃላይ ጤናችን […]

Health | ጤና

ፆም ለአንጀት ጤና በጎ እስተዋፆ አለው – Fasting and It’s Positive Impact On Our Intestine

ተመራማሪዎቹ በአይጦች ላይ በአደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት ለ24 ሰዓት ከምግብ በመታቀብ በአንጀት ጤና ላይ የሚከሰቱ የጤና ጉድለቶችን ለማሻሻል ይቻላል ተብሏል። የአንጀት ግድግዳዎች በእየ 5 ቀናቱ እራሳቸውን የሚድሱ ሲሆን፥ በዚህም በአንጀት ግድግዳዎች ላይ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች በተፈጥሮአዊ […]

ትዝብት

BBC: አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጋዜጠኞች ተስፋ – New PM and Hope for Freedom of Press

የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን ስናስብ የኢትዮጵያ የፕሬስ ይዞታ ከዓመት ዓመት ያለመሻሻል ጉዳይ የሚዘነጋ አይሆንም። የጋዜጠኝነት ሙያ ተሟጋቾችም ሃገሪቱን ለመገናኛ ብዙሃን ሥራ አስቸጋሪ ከሆኑ ቦታዎች መካከል ይመድቧታል። በዚህ ዓመት ግን በእስር ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች መፈታትና ከአዲሱ […]

Health | ጤና

የወር አበባ ለምን ይዛባል? – Menstrual Chaos

በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የወር አበባ ሊዛባ ይችላል፡፡ ለመፍትሄው ግንዛቤ እንዲኖር መነሻዎችን መረዳት ያሻል፡፡ የጤና ችግር፣ አንዳንድ መድኃኒቶች፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም አሁን ያለዎት አጠቃላዩ የጤና ሁኔታ የወር አበባ ኡደትን ሊያዛቡ ይችላሉ፡፡ ከአንድ የወር አበባ ኡደት (እንደሚታወቀው) […]

Health | ጤና

አይናችን ስለ ጤናችን ምን ይናገራል? – What Do Our Eyes Tell Us About Our Health?

በአይኖቻችን ላይ የሚታዩ ለውጦች የእይታ ችግር፣ የስኳር በሽታ፣ ጭንቀት እና መሰል ችግሮች መጋለጥን ሊያሳዩ ይችላሉ።በአይናችን የሚታዩ ያልተለመዱ ምልክቶችን ማስተዋል ከቻልን የችግሩን ምንጭ በመረዳት ለመፍትሄው መንቀሳቀስ እንጀምራለን።ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በአይናችን ላይ የሚታዩ ምልክቶች ስለሚሉት ነገሮች እንዲቀህ […]

Health | ጤና

የራስ ምታትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ልምዶቻችን – Habits Which Could Cause Headache

የራስ ምታት ህመም ሲሰማን ላለፉት ሰዓታት የተጠቀምናቸውና ለህመሙ ሊያጋልጡን ይችላሉ ብለን የምናሰባቸው ነገሮችን ለማስታዎስ መሞከር የተለመደ ነው። በዚህም ለራስ ምታት የሚዳርጉን ነገሮችም ከቀላል እስከ ውስብስብ ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ። አንዳንዴም ጉዳዮች እኛ ከምናስበው በላይ ከፍተኛ የህክምና […]

Health | ጤና

የሚጥል በሽታ በሴት ልጅ እርግዝና ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም (ጥናት) Eplilepcy During Pregnancy

የሚጥል በሽታ የሴት ልጅ የማርገዝ እድልን እንደማይቀንስ አንድ ጥናት አመለከተ። በሚጥል በሽታ የተጠቁ ሴቶች በሚኖሩበት ማህበረሰብ ሲኖሩ በርካታ መልካም ያልሆነ ገፅታ እንደሚሰጣቸው እና እንደሚገለሉ ይታወቃል። እንዲሁም በዚህ በሽታ የተጠቁ ሴቶች ለአደጋ ይጋለጣሉ በሚል ስጋት ለበርከታ […]

Health | ጤና

የተሰበረ አጥንት ቶሎ እንዲያገግም በቤት ውስጥ ልከናወኑ የሚገቡ ተግባራት – Homemade Remedies To Heal Broken Bones

ስብራት በጣታችን፣በክንዳችንም ይሁን በታችኛው የእግራችን ክፍል ሲያጋጥመን መዳኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ባለመዳኑ ምክንያት ውስብስብ የጤና ችግር አስከትሎ እንቅስቃሴና አቅማችንን የሚገድብ ይሆናል፡፡ የተሰበረ አጥንት የሚያገግምበት ጊዜ እንደ እድሜያችን፣ ጤንነታችን፣ አመጋገባችንና እንደ ጉዳቱ ደረጃ የሚወሰን ቢሆንም የአጥንት […]

Health | ጤና

በኦፕሬሽን መውለድ ጥቅሙና ጉዳቱ – Birth (C-Section and Normal Delivery)

(በሰብለወንጌል አይናለም) ህጻናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ፡­ በምጥ ወይም ደግሞ በኦፕሬሽን (surgical delivery by Caesarean section)፡፡ በአሁን ወቅት የህክምና አማራጭ ያላቸው እናቶች አምጦ ከመውለድ ይልቅ በኦፕሬሽን መውለድን እንደተሻለ አማራጭ ሲወስዱት ይታያል፡፡ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎችም […]

Technology | ቴክኖሎጂ

የኬንያው ድብቁ የ WhatsApp መንደር | Kenya’s Gated WhatsApp Community

ከጆሴፍ ዋንጉሩ ጋዜጠኛ ጆሴፍ ዋሩንጉ ብዙ አባላት ያላቸው የዋትስአፕ ቡድኖች አስተዳዳሪዎች ትክክለኛ ማንነታቸው ምን እንደሚመስል ያስቃኘናል። በቅርቡ ኬንያ ውስጥ በምትገኘው የትውልድ አካባቢዬ የልማት ሥራዎችን ለማስተባበር ተብሎ የተመሠረተ የዋትስአፕ ቡድን አስተዳዳሪ እንድሆን ተመረጥኩ ይላል ጆሴፍ። ወዲያው […]

Health | ጤና

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች – Habits Which Could Damage Our Brain

  በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ […]