ቦርጭን ለመቀነስ የሚረዱ ነጥቦች

                                           

1.ቁርስን በሰአቱ መመገብ እና ጣፋጭነት ያላቸውን ምግቦች አዘውትሮ አለመመገብ
2.የድንች ጥብስን አዘውትሮ አለመመገብ
3.የለስላሳ መጠጦችን አለመጠቀም
4.በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን አለመመገብ
5.እራት እንደተመገቡ ወዲያው አለመተኛት
በተጨማሪም ቅባትነት ያላቸውን እና ለመፈጨት የሚያስቸግሩ ምግቦችን አለመመገብ
6.ፈንዲሻን አዘውትሮ አለመመገብ
7.አናናስን መመገብ
8.ፕሪምን መመገብ
9.ፖምን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድመመገብ
10.አቮካዶ መመገብ
11.ቲማቲም መመገብ
12.ኩከምበር መመገብ
13.ውሃ በቀን ከ8-10 ብርጭቆ መጠጣት
14.ምግብን በደም አይነቶት መመገብ 
15.ለብ ያለ ውሃን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት

ምንጭ:- ጤናችን

Advertisement