Month: September 2017
ደም ማነስ መከሰቱን ማሳያ ምልክቶች
በርካቶች […]
ጥንዶች ትኩረት ሊያደርጉባቸው የሚገቡ ጉዳዮች
የፍቅር ግንኙነት ሰጥቶ መቀበልን መሰረት ያደረገና በአንድ […]
ደም ግፊትን በ5 ደቂቃ ውስጥ እንዲወርድ ማድረግ
ደም ግፊት በተለያዩ መንገዶች ሊከሰት የሚችል […]
ማግኒዚየም በሰውነታችን ውስጥ ከመጠን በላይ ሲበዛ ወይም ሲያንስ የአዕምሮ ህመም ያስከትላል
“>ውሮሎጂ በተባለው መጽሔት ላይ የወጣው አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፥ በጣም ከፍተኛ ውይም ዝቅተኛ የማግኒዚየም መጠን የአዕምሮ ህመም በማስከተል የሰዎችን በመርሳት በሽታ የመያዝ እድላቸውን ከፍ ሊያደርገው ይችላል። የስንዴ ዱቄት፣ አረንጓዴ ቅጠላማ አትክልቶች፣ ሙዝ እና የመሳሰሉት ከማግኒዚየም ምንጮች […]
የሪህ ህመም ያለባቸዉ ሰዎች መመገብ ያለባቸዉና የሌለባቸዉ ምግቦች
ሪህ(ጋዉት) የሚባለዉ ህመም በደም ዉስጥ የዩሪክ አሲድ መጠን በከፍተኛ ደረጃ ጨምሮ ዩሬት ክሪስታልስ በመገጣጠሚያ አካባቢዎች እንዲጠራቀም በማድረግ መገጣጠሚያዎቹ ላይ ህመም እንዲከሰት የሚያደርግ የህመም አይነት ነዉ፡፡ ስለሆነም ለሪህ ህመም የሚስማማዉን የአመጋገብ ዘዴዎችን መከተል በደም ዉስጥ የዩሪክ […]
የስኳር ህመምን ለመከላከል ከሚረዱ መንገዶች ዉስጥ ዛሬም ቢጀምሩት ዘገዩ የማይባሉበት የአኗኗር ዘይቤ ለዉጥ ማድረግ ተገቢ ነዉ፡፡
በብዛት ከሚከሰቱ የስኳር አይነቶች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ ተይፕ […]
በእርግዝና ወቅት የሚታዩ የአደጋ ምልክቶች
ብዙዎች እናቶች የተስተካከለና ችግር የሌለበት/ኖርማል የእርግዝና ወቅት ያሳልፋሉ። ሆኖም ግን በእርግዝናዎ ወቅት አንዳንዴ ሊታዩ የሚችሉ የማስጠንቀቂያ ምልክቶችን ማወቁ አስፈላጊ ነገር ነዉ፡፡ ምንም እንኳ የህክምና ባለሙያዎ የእርስዎን እርግዝና የሚመለከት አስፈላጊዉን ነገር የሚነግርዎ ቢሆንም ማንኛዉም በእርግዝና ወቅት […]
ቀይ ስር ለሰውነታችን የሚሰጣቸው የጤና በረከቶች
ቀይ ስር በተለያዩ ንጥረ ነገሮች […]
ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ?
1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው […]
ሳይነሳይተስ – Sinusitis
ሳይነሳይተስ አፍንጫ አካባቢ የሰውነት ክፍል መቆጣት /inflammation/ ሲሆን ሁልጊዜ በባክቴሪያ፣ቫይረስና ፈንገስ ኢንፌክሽን አማካኝነት ይከሰታል::ህመሙ በዓይን እና አፍንጫ አካባቢ […]
ቁመታችን ስለጤንነታችን ምን ይላል…?
ቁመት በተፈጥሮ የሚለገሰን እንደመሆኑ ምንም አይነት ማስተካከያ ሊደረግበት እይችለም። ሆኖም ግን የቁመታችን መጠን […]
ከሃኪምዎ ሊደብቋቸው የማይገቡ 9 ነገሮች
ሰዎች ህመም በሚያጋጠማቸው ጊዜ አልያም ለአጠቃላይ የጤና ምርመራ […]
ቦርጭን ለመቀነስ የሚረዱ ነጥቦች
1.ቁርስን በሰአቱ መመገብ እና ጣፋጭነት ያላቸውን ምግቦች አዘውትሮ አለመመገብ2.የድንች ጥብስን አዘውትሮ አለመመገብ3.የለስላሳ መጠጦችን […]