የጡት ካንሰር መንስኤዎች እና ምልክቶች

                                            

1. እድሜ
2. በዘር የዚህ

በሽታ ተጠቂ መኖር

3. ከዚህ ቀደም የጡት ካንሰር ካለ
4. የተለያዩ ሆርሞን ያላቸው መድሀኒቶችን መጠቀም
5. በማረጥ ላይ ያሉ ሴቶች
6. የሰውነት ክብደት መጨመር
7. የስራ ሁኔታ
8. በተለያዩ ምክኒያቶች ለጨረር መጋለጥ
9. የተለያዩ ጡት ላይ የሚወጡ እጢዎች
10. አልኮል መጠጦች

የጡት ካንሰር ምልክቶቹ
1. የጡት እብጠት በሙሉ ወይም በከፊል 
2. የጡት ቆዳን የማሳከክ ስሜት
3. የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መግባት
4. ከጡት የሚወጣ ፈሳሽ
5. የማህፀን ህመም 
ከላይ የተጠቀሱት መንስኤዎች እና ምልክቶች ካሉ ወደ አቅራቢያዎ ወዳለ የጤና ተቆም መሄድ::

ምንጭ:- ጤናችን

Advertisement