Technology | ቴክኖሎጂ

የአዲሱ ሳምሰንግ ጋላክሲ S9 በካሜራ ብቃት ላይ አተኩሯል – The New Samsung Galaxy S9 Model Focused on Camera Capabilities

                                        የጋላክሲ S9 እንዲሁም S9+ ካሜራዎች አቅም ከፍተኛ እንዲሆን ማድረግ የአዳዲሶቹ የሳምሰንግ ምርቶች መገለጫዎች ናቸው። የሁነቶችን […]

Lifestyle | አኗኗር

ቁጠባ ወደ ስኬትዎ የሚያስገባ አይነተኛ መንገድ – Saving Money For a Successful Life

በታደሰ ብዙዓለም ብዙዎቻችን ከትንሽ ደመወዝ ላይ በመቆጠብ ህይወታችን ሊቀየር እንደሚችል አናስብም። ስለገንዘብ በቂ እውቀት ያላቸው ባለሙያዎች ግን ይህን ቢያደርጉ በቀላሉ ወደ ስኬትና በልፅግና ጎዳና ሊያመሩ ይችላሉ ያሏቸውን ምክሮች ይጠቁማሉ። ቢዝነስ ስታንዳርድ ይዞት በወጣው ዘገባ ላይ […]

Health | ጤና

በደቡብ አፍሪካ ተከስቶ ለነበረው አደገኛ የምግብ መመረዝ ምክንያቱ ታወቀ – The Cause of Dangerous Food Poisoning in South Africa Was Discovered

                                     በደቡብ አፍሪካ ባለፈው አመት 180 ሰዎችን የገደለውን አደገኛ የምግብ መመረዝ መከሰቻ አግኝቸዋለሁ ስትል ተናገረች። መነሻውም በኢንተርፕራይዝ ፉድስ […]

Health | ጤና

የከሰል ጭስ እና መዘዙ – Dangers of Coal Smoke

ከከሰል የሚወጣው ጭስ ለሰው ልጅ ጤና አደገኛ በመሆኑ ለመሞቅ ያቀጣጠልነው ከሰል ሌላ መዘዝ ያመጣብናል እና ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው። በከሰል ጭስ ምክንያትም በየጊዜው የተለያዩ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉም በብዛት ይስተዋላል። ከሰል በምናቀጣጥልበት ጊዜ ከውስጡ ካርቦን ሞኖክሳይድ /Carbon […]

Health | ጤና

የአእምሮ ስራን ለማሻሻል የሚረዱ ተግባራት – Increasing Your Memory Power

                                        አእምሯችን በርካታ ተግባራትን ከሚያከናውኑ ሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ አንዱ እና ወሳኙ ነው። ታዲያ ይህ የሰውነታችን ክፍል በምንከተለው […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ፕሮጀክተር የተገጠመለት ስማርት ሰዓት – Smartwatch With Skin-Touch Projector!

የ                               ቻይናው ሀይር ኩባንያ ፕሮጀክተር የተገጠመለት ስማርት የእጅ ሰዓት አስተዋውቋል። ኩባንያው ስማርት ሰዓቱን በስፔን ባርሴሎና በተካሄደው የሞባይል ኮንግረስ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ካሊፎርኒያ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን በጎዳናዎች ላይ ልትሞክር ነው – California Green Lights Fully Driverless Cars For Testing on Public Roads

                                         ካሊፎርኒያ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን ከመጭው ሚያዚያ ወር ጀምሮ በጎዳናዎች ላይ ልትሞክር ነው። የተሽከርካሪዎቹ ሙከራ ያለምንም አሽከርካሪ […]

Health | ጤና

ለልብ ጤንነት የሚመከሩ አመጋገቦች – Heart-Healthy Foods to Work into Your Diet

                                             የልብ ጤንነትን ለመጠበቅ ቀላል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከማድረግ ጀምሮ አመጋገብን መቆጣጠር እንደሚገባ የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። […]

Health | ጤና

በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመድሃኒት ስህተቶች እየተፈጠሩ ነው

                         በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመድሃኒት ስህተቶች እየተፈጠሩ መሆኑን አንድ ጥናት አስታወቀ። በጥናቱ መሰረት ከፍተኛ አደጋ እና ሞት እያስከተሉ መሆኑን እንግሊዝ የጤና ሚንስትር ጀርሚ ሃንት ገልጸዋል። የጤና ተቋማት በየዓመቱ 237 ሚሊዮን ስህተቶችን እየፈጠሩ ሲሆን ይህም ከሚሰጡ […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ናሳ ከ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ፎቶ ማንሳት መቻሉን ገለፀ

                          ናሳ ከምድራችን በ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝን አካል ፎቶ ማንሳቱን አስታወቀ።ይህም ከዚህ ቀደም ከተነሳው በስልሳ ሚሊየን ኪሎ ሜትር በመላቅ አዲስ ሪከርድ ሆኖ መመዝገቡን ነው ያመለከተው።ድርጅቱ ሐሙስ የለቀቀውንም ተከትሎ ካሜራው በምድራችን ላይ […]

Entertainment | መዝናኛ

የ12 ዓመቷ ታዳጊ በ6 ሰዓት ውስጥ በ102 የተለያዩ ቋንቋዎች በመዝፈን 2 አዳዲስ ክብረወሰኖችን ይዛለች

                                                                      […]

Health | ጤና

ልጆቻችን ምግብ ከጀመሩ በኃላ ምን ያህል በቀን ውስጥ መመገብ ይኖርባቸዋል ፡፡

                           ከ6-8 ወር • የጡት ወተት ወይም ድቄት ወተት • ምግብ ከ 2-3 ጊዜ በቀን መመገብ ይኖርባቸዋል ፡፡ቢበሉ የሚመከረው • ከጥራጥሬ እና ከእህል ዘሮች ፡-የተፈጨ ሩዝ […]

Health | ጤና

በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች – Health Benefits Of Eating Corn.

ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል። ✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል እንደ ፎስፈረስ ለአጥንት ጥንካሬና እድገት […]

Health | ጤና

ከልጆች አጠገብ ሆነው ሊፈፅሟቸው የማይገቡ ተግባራት – Things You Should Never do in Front of Your Child

                                  ህፃናት ሁልጊዜ ፍቅር እና ትኩረት የሚሹ ንፁህ የነገ ተስፋዎች ናቸው። ምንም እንኳን ወላጆች በበርካታ ሃላፊነቶች፣ ከሥራ ጋር የተያያዙ ውጥረቶች […]

ትዝብት

“እህቴ በቅርቡ የምትፈታ አይመስለኝም” የመብት ተሟጋቿ ንግሥት ይርጋ ወንድም – “I Do Not Think My Sister Will be Released Soon.” The Human Right Activist Nigist Yirga’s Brother Said

                                                    የእህቴ ንግሥት ይርጋን የህይወት መንገድ በአዲስ አቅጣጫ የዘወሩት ተከታታይ […]

Sport | ስፖርት

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በስፔን ርዕሰ መዲና ማድሪድ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር ትሳተፋለች – Athlet Genzebe Dibaba Will Participates in The Indoor Athletics Championships in Madrid, Spain Today

                                        ውድድሩ የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በዚህ ዓመት ከሚያካሂዳቸው ስድስት የቤት ውስጥ ውድድሮች ሶስተኛው ነው። […]