በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ የጤና ተቋማትን ክትትል ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ለማዋል የተሰራ መሆኑ ተገለፀ።
የቫይረሱን ምልክቶች የማያሳዩ እና ቫይረሱ ህመም የማይፈጥርባቸው ሰዎች የአኗኗራቸው ሁኔታ ታይቶ በቤታቸው ቆይተው ራሳቸውን እንዲንከባከቡ የማድረግ አሰሰራር እየተተገበረ ይገኛል።
ታዲያ እነዚህ ራሳቸውን በቤት ውስጥ የሚንከባከቡ ሰዎች ቤት ውስጥ በሚቆዩበት ጊዜ ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?
ከፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኤካ ኮተቤ የትምህርት እና ስልጠና ክፍል ባልደረባ አቶ ይስሃቅ ብርሃኑ ታማሚዎች ቤት ውስጥ እንዲቆዩ እና ራሳቸውን እንዲንከባከቡ የሚደረገው መጀመሪያ ይህንን ማድረግ እንደሚችሉ ሲረጋገጥ መሆኑን አንስተዋል።
እንዲሁም የቫይረሱን ቀጥተኛ ምልክት ማለትም ማስነጠስ፣ ማሳል እንዲሁም ሌሎች ምልክቶችን የማያሳዩ መሆን አለባቸው ነው ያሉት።
በጥቁር አንበሳ ስቴሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምና ክፍት ባልደረባ ዶክተር ኤፍሬም ሃይሌ በበኩላቸው፥ ምንም እንኳ መጀመሪያ ቫይረሱ ምልክቶችን አያሳይ እንጂ ቀስ በቀስ ምልክቶችን እያሳየ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ቫይረሱ ያለባቸው እና እራሳቸውን በቤት ውስጥ የሚንከባከቡ ሰዎች የቀን ተቀን ለውጦቻቸውን ሊከታተሉ ይገባል ብለዋል።
ምልክቶችን ካዩም መደናገጥ ሳይሆን ለህክምና ባለሞያዎች ማሳወቅ እንደሚገባ ነው የተናገሩት።
እነዚህ ባለሙያዎች እንዳሉትም ራስን ከመንከባከብ ባሻገር በቂ እረፍት ማድረግ፣ ፈሳሽ ነገሮችን ባግባቡ መውሰድ፣ የአካል ብቃት አንቅስቃሴ ማድረግ፣ ጤናማ አመጋገብን መከተል በተለይም በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ፣ ፍራፍሬዎችን ማዝወተር ፣ ስጋን አብስሎ መመገብ፣ቀዝቃዛ ምግብ እና መጠቶችን ማስወገድ እንደሚያስፈልግ መክረዋል።
ከዚህ በተጨማሪም ቫይረሱ ወደ ሌሎች እንዳይተላለፍ ከሌሎች የቤተሰባ አባላት ጋር ያለን ንክኪ ማስወገድ፣ የጋራ መጠቀሚያዎች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ፣ ከቤት እንስሶች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣ ለራስ የተዘጋጀ ክፍል ውስጥ በጥንቃቄ መቀመጥ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ምንጭ: FANA
Like!! Thank you for publishing this awesome article.
Thanks so much for the blog post.
I like the valuable information you provide in your articles.
Hi there, after reading this amazing paragraph i am as well delighted to share my knowledge here with friends.
These are actually great ideas in concerning blogging.
equifax credit score credit score ratings chart credit score companies credit score ratings chart
cbd oil benefits cbd near me buy hemp oil cbd oil at walmart
Extravagant less than gram unquestioned, but the risks is preferred from entire liter to another. canadian sildenafil Wdpnvo mnymwk
Just wanna remark on few general things, The website style is ideal, the topic matter is rattling goodall-state
Thanks a lot for the post.Really thank you! Much obliged.cialis online verordnung