የወይን ፍሬ ጥቅሞች

ጤናችንን ለመጠበቅ ከሚረዱን ነገሮች መሃከል ፍራፍሬዎች ዋነኞቹ ናቸው ።

ስለሆነም ስለወይን ፍሬ ጥቅሞች ይዘን ቀርበናል ።
– ሽንትን የማሸናት ሃይል አለው 
– ቶሎ ላለ ማርጀት 
– የስኳር ህመምን መከላከል
– ካንሰርን መከላከል 
– ለልብ ድካም የመጋለት እድልን ይቀንሳሉ
– የደም ግፊትን ይቀንሳል 
– ብግነትን ይከላከላል (anti-inflammatory )
– ጡንቻን ለመጠገን
– በሰውነታችን ጥሩ የሆነውን የቅባት መጠን ይጨምራል::

ምንጭ: ዶክተር አለ (Doctor Alle)

Advertisement

7 Comments

Comments are closed.