ልጅዎ የስድስት ወር እድሜ ሳለ …

•ማህበራዊና ስሜታዊ ነገሮች / Social and Emotional የሚያዉቀዉንና እንግዳ የሆነን ሰዉ ፊት መለየት መቻል

• ከሌሎች ሰዎች በተለይ ከቤተሰቦቹ ጋር መጫወት መዉደድ/መፈለግ

• የሌሎች ሰዎች ስሜት መረዳትና ምላሽ መስጠት መቻል/ ደስተኛ መሆን

• እራስን መስታወት ውስጥ ማየት መዉደድ ቋንቋ /መግባባት (Language/Communication)

• ድምፅ ሲሰማ ምላሽ ድምፅ በማዉጣት መመለስ መቻል

•ባብል ሲያደርግ አሃ፤ኢህ/ኦሆ አናባቢ ድምፆችን ማዉጣት መቻልና ከቤተሰቦቹ ጋር ድምፅ በማዉጣት ማዉራት መቻል

• በስሙ ሲጠራ ምላሽ መስጠት መቻል

• የመደሰት/ያለመደሰት ስሜቱን ድምፅ በማዉጣት መግለፅ መሞከር

•ተደጋጋሚ የሆኑ ድምፆችን ለማለት መሞከር (በመ እና በ የሚጀምሩ)

• አዕምሮያዊ/ Cognitive (የመማር፣ የማሰብና ችግርን መፍታት መቻል)

• በዙሪያዉ ያሉ ቅርብ የሆኑ ነገሮችን ማየት መቻል

• ነገሮችን ወደ አፉ መዉሰድ መቻል

• ነገሮችን ለማወቅ መፈለግና ሊደርስባቸዉ የማይችላቸዉን ነገሮች ለመያዝ መጣር

• ከአንድ እጁ ወደ ሌለኛዉ እጁ እቃዎችን ማዘዋወር መቻል
እንቅስቃሴ/ አካላዊ እድገት/ Movement/Physical Development

• ወደ ሁለቱም አቅጣጫ መገለባበጥ መቻል (ከፊት ወደ ጀርባና ከጀርባ ወደ ፊት)

• ያለ ድጋፍ መቀመጥ መቻል

• ሲቆም ክብደቱን በእግሮቹ ለመሸከም መሞከርና ለመንጠር መሞከር

በዚህ እድሜ ልጅዎ የሚከተሉትን መተግበር ካልቻለ የህክምና ባለሙዎን በወቅቱ ያማክሩ፡፡

• በቅርበት ያሉ ነገሮችን ለመዉሰድ/ለመያዝ የማይችል ከሆነ
• ለሚንከባከቡት ሰዎች ምንም አይነት የፍቅር ስሜት የማይታይበት ከሆነ

• በዙሪያዉ ላሉ ድምፆች ምንም ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ

• ነገሮችን(መጫወቻን ጨምሮ) ወደ አፉ መዉሰድ የማይችል ከሆነ

• አናባቢ የሆነ ድምፆችን የማያወጣ ከሆነ (አሃ፤ኢህ/ኦሆ)

• መገለባበጥ የማይችል ከሆነ( ወደ ሁለቱም አቅጣጫ)

• የማይስቅ ከሆነ

• ግትር/ጥንክር ያለ ጡንቻዎች ካሉት ናቸዉ፡፡

በተለይ የመጀመሪያ ልጅ የወለዱ ወላጆች በየጊዜው ‘ምን ለውጥ እንጠብቅ?’ በሚል ሃሳብ ይጨነቃሉ። የልጃቸው እድገት የሚጠበቀውን ያህል መሆን አለመሆኑ በጣም ያሳስባቸዋል።

ምንጭ: ዶክተር አለ(Doctor Alle)

Advertisement

17 Comments

 1. Attractive portion of content. I simply stumbled upon your blog and in accession capital to assert
  that I acquire actually loved account your weblog posts.
  Any way I’ll be subscribing to your augment and even I success you get right of entry
  to persistently fast.

 2. Oh my goodness! Incredible article dude! Thank you, However I am
  going through issues with your RSS. I don’t understand the reason why I am unable to subscribe to it.
  Is there anybody else getting identical RSS issues?

  Anyone who knows the solution can you kindly respond?

  Thanks!! cheap flights 31muvXS

 3. Wow, superb blog format! How long have you been running a blog
  for? you make running a blog glance easy. The overall look
  of your website is fantastic, let alone the content!
  3aN8IMa cheap flights

 4. Aw, this was a very good post. Taking a few minutes
  and actual effort to generate a very good article… but what can I say… I hesitate a whole lot and
  never manage to get anything done. 32hvAj4 cheap flights

 5. Your style is unique compared to other folks I’ve read stuff from.

  Thanks for posting when you’ve got the opportunity,
  Guess I will just book mark this web site.

 6. Hi would you mind stating which blog platform you’re working with?
  I’m looking to start my own blog soon but I’m having
  a difficult time making a decision between BlogEngine/Wordpress/B2evolution and
  Drupal. The reason I ask is because your design and style
  seems different then most blogs and I’m looking for something completely
  unique. P.S Sorry for being off-topic but I
  had to ask! cheap flights 3aN8IMa

 7. My partner and I stumbled over here from a different website and thought I might check things out.
  I like what I see so now i am following you. Look forward to looking at your web page repeatedly.

 8. Hi just wanted to give you a quick heads up and let you know a
  few of the images aren’t loading correctly.
  I’m not sure why but I think its a linking issue. I’ve tried it in two different browsers and both
  show the same outcome.

Comments are closed.