81 ሺህ የሚደርሱ የግል የፌስቡክ መረጃዎች ለሽያጭ ቀረቡ

መረጃ መንታፊዎች 81 ሺህ የሚደርሱ የተበረበሩ በፌስቡክ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ የግል መረጃዎች ለሽያጭ ማቅረባቸው ተነገረ፡፡

መረጃ በርባሪዎችቹ ሩሲያ ለሚገኝ የቢቢሲ አገልግሎት እንዳስታወቁት ከሆነ 120 ሚሊየን በሚደርሱ አድራሻዎች ውስጥ የሚገኙ መረጃ እንዳላቸውም ገልጸዋል፡፡

በርባሪዎቹ በእጃቸው የሚገኘውን እያንዳንዱን መረጃ በአራት ብር ገደማ ኦንላይን ላይ ለሽያጭ አቅርበውት የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ማስታወቂያው ከኦንላይን ላይ መታገዱ ተሰምቷል፡፡

አብዛኛዎቹ ለሽያጭ ተዘጋጅተዋል የተባሉት የግል መረጃዎች በሩሲያና በዩክሬን የሚገኙ ናቸው ተብሏል፡፡

የፌስቡክ ኩባንያ እንደሚለው ከሆነ የተጠቃሚዎቹን መረጃ የመጠበቅ ጉዳይ ለድርድር የሚቀርብ አይደልም ብሏል፡፡

ኩባንያው ተጠቃሚዎቹ ላይ ተጨማሪ ጥቃቶች እንዳይፈጸሙ የተለያዩ እርምጃዎችን እንደሚወስድ አስታውቋል፡፡

መረጃ መንታፊዎቹ የግል መረጃዎቹን ማሊሽየስ ብራውሰር በሚሰኙ ለስርቆት በተዘጋጁ መተግበሪያዎች አማካኝነት ሳያገኙዋቸው እንዳልቀረ ይነገራል፡፡

ሆኖም ዚህ ጉዳይ ላይ ምናልባትም የሩሲያ መንግስት እና የመረጃ ማፈላለጊያ ወኪሎችም እጃቸው ሊኖርበት እንደሚችል ተገምቷል፡፡

ምንጭ: ቢቢሲ

Advertisement

14 Comments

  1. I’m gone to tell my little brother, that he should also go to see this website on regular basis to get updated from newest gossip.
    2CSYEon cheap flights

  2. I got this web page from my pal who shared with me on the topic
    of this web site and now this time I am browsing this web page and reading very informative posts at this time.
    yynxznuh cheap flights

  3. I’ll right away seize your rss as I can’t to find your e-mail subscription link or newsletter service.
    Do you have any? Kindly allow me understand so that I may just subscribe.

    Thanks.

  4. My spouse and I stumbled over here coming from a different page and thought I should check
    things out. I like what I see so now i’m following
    you. Look forward to exploring your web page repeatedly.
    31muvXS cheap flights

  5. I just like the helpful info you supply in your articles.
    I will bookmark your blog and test once more right here frequently.
    I am somewhat sure I’ll be told lots of new stuff proper
    right here! Best of luck for the next!

Comments are closed.